ምዕራፍ 8: ኢየሱስ ስለ ራሱ ምን እምነት ነበረው? ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ

ምዕራፍ 8

ኢየሱስ ስለ ራሱ ምን እምነት ነበረው?

አሕመዲን በዚህ ርዕስ ስር 6 ጥያቄዎችን ያቀረቡ ሲሆን በመጽሐፉ ውስጥ ደጋግመው የጠየቋቸውና መልስ የተሰጠባቸው ናቸው፡፡ ስለዚህ እነዚህን ቀደም ሲል የተወያየንባቸውን ነጥቦች ከመደጋገም ይልቅ በምዕራፍ 1 ቁጥር 76 ላይ የጠየቁትንና ብዙ ሙስሊሞች የሚደጋግሙትን ተከታዩን ጥያቄ እንመልሳለን፡፡ 

ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ተናግሯልን?  በሚል ርዕስ የተጻፈውን ጽሑፍ አስፈንጣሪውን በመክፈት ያንብቡ፡፡

ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ማውጫ