አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 1

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 1

በወንድም ማክ


እስልማዊ የሐዲስ መጻሕፍት ብዙ አስገራሚ፣ አስቂኝና አስደንጋጭ ታሪኮችንና ትምህርቶችን በውስጣቸው ይዘዋል። በዚህ ተከታታይ ጽሑፍ የኛን አስተያየት ሳናክል በሐዲሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ወጎችንና ትምህርቶችን እናቀርባለን። አንባቢያንም እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸውን አእምሮ በመጠቀም እንዲመዝኗቸው እናበረታታለን።

  1. ድንጋዩ የሙሳን ልብስ ሰርቆበት ሙሳ ድንጋዩን ደበደበው

Narrated Abu Huraira: The Prophet (ﷺ) said, ‘The (people of) Bani Israel used to take bath naked (all together) looking at each other. The Prophet (ﷺ) Moses used to take bath alone. They said, ‘By Allah! Nothing prevents Moses from taking a bath with us except that he has a scrotal hernia.’ So once Moses went out to take a bath and put his clothes over a stone and then that stone ran away with his clothes. Moses followed that stone saying, “My clothes, and O stone! My clothes, O stone! Till the people of Bani Israel saw him and said, ‘By Allah, Moses has got no defect in his body. Moses took his clothes and began to beat the stone.” Abu Huraira added, “By Allah! There are still six or seven marks present on the stone from that excessive beating.”

አቡ ሁሬራ እንደዘገበው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚ አሉ ፦ የእስራኤል ልጆች ገላቸውን ሲታጠቡ ራቆታቸውን እርስ በእርሳቸው እየተያዩ ነበር ። ነብዩ (ﷺ) ሙሳ ግን ብቻውን ነበር የሚታጠበው እርስ በእርሳቸውም ወላሂ ሙሳ እኛ ጋር የማይታጠበው በሰውነቱ ላይ እንከን ስላለበት ነው ተባባሉ ። ስለዚህ አንድ ቀን ሙሳ ገላውን ሊታጠብ ልብሱን አወላልቆ በድንጋይ ላይ አስቀመጠ ከዚያም ድንጋዩ ልብሱን ይዞ መሮጥ ጀመረ ሙሳም አንተ ድንጋይ ልብሴን አንተ ድንጋይ ልብሴን እያለ በሩጫ ተከተለው በዚህ ጊዜም የእስራኤል ሕዝቦች አይተው ወላሂ ሙሳ በሰውነቱ ላይ ምንም የለም አሉ ። ሙሳም ልብሱን መልሶ በመውሰድ ድንጋዩን መምታት ጀመረ ። አቡሁሬራ እንደዚ አለ ወላሂ ከዛ ከባድ ድንጋይ የተነሳ ስድስት ወይም ሰባት ምልክቶች ይታያሉ ።”

حَدَّثَنَا إِسْحَاقُ بْنُ نَصْرٍ، قَالَ حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، عَنْ مَعْمَرٍ، عَنْ هَمَّامِ بْنِ مُنَبِّهٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ كَانَتْ بَنُو إِسْرَائِيلَ يَغْتَسِلُونَ عُرَاةً، يَنْظُرُ بَعْضُهُمْ إِلَى بَعْضٍ، وَكَانَ مُوسَى يَغْتَسِلُ وَحْدَهُ، فَقَالُوا وَاللَّهِ مَا يَمْنَعُ مُوسَى أَنْ يَغْتَسِلَ مَعَنَا إِلاَّ أَنَّهُ آدَرُ، فَذَهَبَ مَرَّةً يَغْتَسِلُ، فَوَضَعَ ثَوْبَهُ عَلَى حَجَرٍ، فَفَرَّ الْحَجَرُ بِثَوْبِهِ، فَخَرَجَ مُوسَى فِي إِثْرِهِ يَقُولُ ثَوْبِي يَا حَجَرُ‏.‏ حَتَّى نَظَرَتْ بَنُو إِسْرَائِيلَ إِلَى مُوسَى، فَقَالُوا وَاللَّهِ مَا بِمُوسَى مِنْ بَأْسٍ‏.‏ وَأَخَذَ ثَوْبَهُ، فَطَفِقَ بِالْحَجَرِ ضَرْبًا ‏”‌‏.‏ فَقَالَ أَبُو هُرَيْرَةَ وَاللَّهِ إِنَّهُ لَنَدَبٌ بِالْحَجَرِ سِتَّةٌ أَوْ سَبْعَةٌ ضَرْبًا بِالْحَجَرِ‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 278

In-book reference: Book 5, Hadith 30

USC-MSA web (English) reference: Vol. 1, Book 5, Hadith 277 (deprecated numbering scheme)

  1. ሙሳ የሞት መላዓኩን  አይን በቦክስ  ነረተው

Abu Huraira reported Allah’s Messenger (ﷺ) having said that the Angel of Death came to Moses and said: Respond (to the call) of Allah (i. e. be prepared for death). Moses (peace be upon him) gave a blow at the eye of the Angel of Death and knocked it out. The Angel went back to Allah (the Exalted) and said: You sent me to your servant who does not like to die and he knocked out my eye. Allah restored his eye to its proper place (and revived his eyesight) and said: Go to My servant and say: Do you want life? And in case you want life, keep your hand on the body of the ox and you would live such number of years as the (number of) hair your hand covers. He (Moses) said: What, then? He said: Then you would die, whereupon he (Moses) said: Then why not now? (He then prayed): Allah, cause me to die close to the sacred land. Allah’s Messenger (ﷺ) said: Had I been near that place I would have shown his grave by the side of the path at the red mound.

አቡ ሑረይሯ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰማሗቸው “የሞት መልአክ ወደ ሙሳ (ሙሴ) መጣ እንዲህ አለው ‘ወደ ጌታህ ልወስድህ ነው አለው (ተዘጋጅ ልትሞት ነው). ሙሳም(ሙሴ) የሞት መልአኩን አንድ ግዜ በቦክስ አይኑን ነረተው(መታው) አይኑም ወጣ.መልአኩም ወደ አላህ ተመልሶ  እንዲህ አለ ” መሞት ወደ ማይፈልግ ባሪያህ ላከኝ አይኔንም መትቶ አጠፋው” . አላህም አይኑን መለሰለትና ሒድና ወደ ባሪያየ መኖር ነው ወይ የምትፈልገው? ሕይወትም ከፈለግህ እጅህን በሬ አካል ላይ ጠብቅ እና እጅህ እንደሚሸፍነው (ብዛት) ፀጉር ያህል ዓመታት ይኖሩ ነበር ፡፡  እርሱ (ሙሴ) አለ ታዲያ ምን?  እርሱም-እንግዲያው ትሞታለህ (ሙሴም) አለ ታዲያ አሁን ለምን አይሆንም?  (ከዛም ጸለየ)-አላህ ሆይ ወደ ቅድስት ምድር ተጠጋ እንድሞት ያደርገኛል ፡፡  የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ-እኔ ወደዚያ ስፍራ ብቀርብ ኖሮ በቀይ ጉብታ ጎዳና አጠገብ ያለውን መቃብሩን ባሳየሁ ነበር ፡፡”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ رَافِعٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، حَدَّثَنَا مَعْمَرٌ، عَنْ هَمَّامِ بْنِ مُنَبِّهٍ، قَالَ هَذَا مَا حَدَّثَنَا أَبُو هُرَيْرَةَ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏.‏ فَذَكَرَ أَحَادِيثَ مِنْهَا وَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ جَاءَ مَلَكُ الْمَوْتِ إِلَى مُوسَى عَلَيْهِ السَّلاَمُ فَقَالَ لَهُ أَجِبْ رَبَّكَ – قَالَ – فَلَطَمَ مُوسَى عَلَيْهِ السَّلاَمُ عَيْنَ مَلَكِ الْمَوْتِ فَفَقَأَهَا – قَالَ – فَرَجَعَ الْمَلَكُ إِلَى اللَّهِ تَعَالَى فَقَالَ إِنَّكَ أَرْسَلْتَنِي إِلَى عَبْدٍ لَكَ لاَ يُرِيدُ الْمَوْتَ وَقَدْ فَقَأَ عَيْنِي – قَالَ – فَرَدَّ اللَّهُ إِلَيْهِ عَيْنَهُ وَقَالَ ارْجِعْ إِلَى عَبْدِي فَقُلِ الْحَيَاةَ تُرِيدُ فَإِنْ كُنْتَ تُرِيدُ الْحَيَاةَ فَضَعْ يَدَكَ عَلَى مَتْنِ ثَوْرٍ فَمَا تَوَارَتْ يَدُكَ مِنْ شَعْرَةٍ فَإِنَّكَ تَعِيشُ بِهَا سَنَةً قَالَ ثُمَّ مَهْ قَالَ ثُمَّ تَمُوتُ ‏.‏ قَالَ فَالآنَ مِنْ قَرِيبٍ رَبِّ أَمِتْنِي مِنَ الأَرْضِ الْمُقَدَّسَةِ رَمْيَةً بِحَجَرٍ ‏.‏ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ وَاللَّهِ لَوْ أَنِّي عِنْدَهُ لأَرَيْتُكُمْ قَبْرَهُ إِلَى جَانِبِ الطَّرِيقِ عِنْدَ الْكَثِيبِ الأَحْمَرِ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 2372 b

In-book reference: Book 43, Hadith 207

USC-MSA web (English) reference: Book 30, Hadith 5852 (deprecated numbering scheme)

  1. ዝንብ በምትጠጡት ነገር ውስጥ ከገባች መልሳችሁ ንከሯት!

Narrated Abu Huraira:The Prophet (ﷺ) said “If a house fly falls in the drink of anyone of you, he should dip it (in the drink) and take it out, for one of its wings has a disease and the other has the cure for the disease.”

አቡሁረይራ እንደተረከው : ነቢዩ (ሱአወ) እንዲህ አሉ ” በምትጠጡበት እቃ ውስጥ ዝንብ ከገባች : የሚጠጣው ነገር ውስጥ በደንብ ( ሙሉ በሙሉ ) ይንከር እና አውጥቶ ይጣላት : ዝንብ በአንድ ክንፏ በሽታ በሌላኛው ክንፍ ደግሞ በሽታውን ማዳኛ የያዘ ነው::

حَدَّثَنَا خَالِدُ بْنُ مَخْلَدٍ، حَدَّثَنَا سُلَيْمَانُ بْنُ بِلاَلٍ، قَالَ حَدَّثَنِي عُتْبَةُ بْنُ مُسْلِمٍ، قَالَ أَخْبَرَنِي عُبَيْدُ بْنُ حُنَيْنٍ، قَالَ سَمِعْتُ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ يَقُولُ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِذَا وَقَعَ الذُّبَابُ فِي شَرَابِ أَحَدِكُمْ فَلْيَغْمِسْهُ، ثُمَّ لِيَنْزِعْهُ، فَإِنَّ فِي إِحْدَى جَنَاحَيْهِ دَاءً وَالأُخْرَى شِفَاءً “‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 3320

In-book reference: Book 59, Hadith 126

USC-MSA web (English) reference: Vol. 4, Book 54, Hadith 537 (Deprecated numbering scheme)

  1. የአየር ንብረት ሳይስማማቹ ሲቀር መፍትሄው የግመል ሽንት መጎንጨት ነው

It was narrated from Anas that some people from ‘Urainah came to the Messenger of Allah (ﷺ) but they were averse to the climate of Al- Madinah. He (ﷺ) said: “Why don’t you go out to a flock of camels of ours, and drink their milk and urine.” And they did that.

አነስ እንደተረከው አንዳንድ ሰዎች ከኡረይና  ወደ አላህ መልእክተኛ ﷺ መጡ የመዲና አየር ንብረት አልተስማማቸውም ነበርና ነብዩም ﷺ እንዲህ አሏቸው ” ለምን ወደ ግመሎቻችን ሔዳችሁ ወተታቸውን እና ሽንታቸውን አትጠጡም አሏቸው” ሰዎቹም እንደተባሉት አደረጉ::”

حَدَّثَنَا نَصْرُ بْنُ عَلِيٍّ الْجَهْضَمِيُّ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَهَّابِ، حَدَّثَنَا حُمَيْدٌ، عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ نَاسًا، مِنْ عُرَيْنَةَ قَدِمُوا عَلَى رَسُولِ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ فَاجْتَوَوُا الْمَدِينَةَ فَقَالَ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ لَوْ خَرَجْتُمْ إِلَى ذَوْدٍ لَنَا فَشَرِبْتُمْ مِنْ أَلْبَانِهَا وَأَبْوَالِهَا ‏”‏ ‏.‏ فَفَعَلُوا ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Sunan Ibn Majah English reference : Vol. 4, Book 31, Hadith 3503 Arabic reference : Book 31, Hadith 3632

  1. ምግብ ከበላቹ በኋላ ጣቶቻቹን ላሱ ወይም በሌላ ሰው አስልሱ

Narrated Ibn `Abbas:- The Prophet (ﷺ) said, ‘When you eat, do not wipe your hands till you have licked it, or had it licked by somebody else.”

ኢብን አባስ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ ” ምግብ በልታችሁ ስትጨርሱ እጃችሁን ዝም ብላችሁ አትታጠቡ አስቀድማችሁ በምላሳችሁ ላሱት : ወይም በሌላ ሰው አስልሱ::”

حَدَّثَنَا عَلِيُّ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، عَنْ عَمْرِو بْنِ دِينَارٍ، عَنْ عَطَاءٍ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِذَا أَكَلَ أَحَدُكُمْ فَلاَ يَمْسَحْ يَدَهُ حَتَّى يَلْعَقَهَا أَوْ يُلْعِقَهَا ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 5456

In-book reference: Book 70, Hadith 85

USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 65, Hadith 366 (deprecated numbering scheme

  1. የአየር ሙቀት ከገሃነም ወላፈን ይመጣል!

Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “The (Hell) Fire complained to its Lord saying, ‘O my Lord! My different parts eat up each other.’ So, He allowed it to take two breaths, one in the winter and the other in summer, and this is the reason for the severe heat and the bitter cold you find (in weather).

አቡ-ሁሬራ እንደተረከው፦ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚህ አሉ፦ የገሀነም እሳት በአላህ ፊት ታዛዥ ሆና ትቀርብና እንዲህ ትላለች፡- “ጌታዬ ሆይ! በውስጤ ያሉ ነፍሳት እርስ በእርሳቸው ተበላሉ” በማለት ለአላህ ቅሬታዋን ስታቀርብ የተሰጣት መልስ ሁለት ጊዜ እንድትተነፍስ ነበር፡፡ አንድ ጊዜ በክረምት ሌላ ጊዜ ደግሞ በበጋ ተንፍሽ ተባለች፡፡ እንደተባለችውም ተነፈሰች፡፡ ይህን ጠቅሰው መሐመድ የአየር ንብረት ትምህርታቸውን ቀጠሉና እንዲህ አሉ፡- “በዚህ ምክንያት ነው በበጋ ከፍተኛ ሙቀት በክረምት ደግሞ ከፍተኛ ብርድ ተከስቶ የምታገኙት”

حَدَّثَنَا أَبُو الْيَمَانِ، أَخْبَرَنَا شُعَيْبٌ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، قَالَ حَدَّثَنِي أَبُو سَلَمَةَ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ اشْتَكَتِ النَّارُ إِلَى رَبِّهَا، فَقَالَتْ رَبِّ أَكَلَ بَعْضِي بَعْضًا، فَأَذِنَ لَهَا بِنَفَسَيْنِ نَفَسٍ فِي الشِّتَاءِ وَنَفَسٍ فِي الصَّيْفِ، فَأَشَدُّ مَا تَجِدُونَ فِي الْحَرِّ، وَأَشَدُّ مَا تَجِدُونَ مِنَ الزَّمْهَرِيرِ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3260

In-book reference: Book 59, Hadith 70

USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 54, Hadith 482  (deprecated numbering scheme)

  1. ፈሱን ሊፈሳ ስላሰበው ሰው አስቂኝ የነብዩ  መልስ

Narrated ‘Abbas bin Tamim:- My uncle asked Allah’s Apostle (ﷺ) about a person who imagined to have passed wind during the prayer. Allah’ Apostle (ﷺ) replied: “He should not leave his prayers unless he hears sound or smells something.”

አባስ ቢን ተማም እንደተረከው፡- ሰላቱ ሲሰገድ ንፋሱን ሊለቀው ( ፈሱን ሊፈሳ) ስላሰበ ሰው አጎቴ የአላህን መልእክተኛ (ﷺ) ጠየቀው ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለው መለሱ የፈሱን ድምፅ ካላሰማ ወይም የሆነ ነገር ካልሸተተ በስተቀር ሶላቱን መተው የለበትም ፡፡”

حَدَّثَنَا عَلِيٌّ، قَالَ حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ حَدَّثَنَا الزُّهْرِيُّ، عَنْ سَعِيدِ بْنِ الْمُسَيَّبِ، وَعَنْ عَبَّادِ بْنِ تَمِيمٍ، عَنْ عَمِّهِ، أَنَّهُ شَكَا إِلَى رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم الرَّجُلُ الَّذِي يُخَيَّلُ إِلَيْهِ أَنَّهُ يَجِدُ الشَّىْءَ فِي الصَّلاَةِ‏.‏ فَقَالَ ‏

“‏ لاَ يَنْفَتِلْ ـ أَوْ لاَ يَنْصَرِفْ ـ حَتَّى يَسْمَعَ صَوْتًا أَوْ يَجِدَ رِيحًا ‏”‌‏.‏

Classification Sahih (Authentic)

References Sahih al-Bukhari, 137

Sahih al-Bukhari, Vol. 1, Book of Ablutions (Wudu), Hadith 139

Sahih al-Bukhari, Book of Ablutions (Wudu), Hadith 139

  1. ሙሐመድ ምግብ በልቶ ሲጨርስ ሶስት ጣቶቹን ይልስ ወይም ይመጥ ነበር

Anas b. Malik said that when the Messenger of Allah (ﷺ) ate food, he licked his three fingers. And he said: If the morsel of one of you falls down, he should wipe away anything injurious on it and eat it and not leave it for the devil. And he ordered us to clean the dish, for one of you does not leave it for the devil. And he ordered us to clean the dish, for one of you does not know in what part of his food the blessing lies.

አናስ ቢን ማሊክ እንደተናገረው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ምግብ ሲበሉ ሶስት ጣቶቻቸውን ላሱ ፡፡ እርሱም አለ ፡፡

የእናንተ የአንዳችሁ ቁራሽ ከወደቀ በላዩ ላይ የሚጎዳን ቆሻሻ ማንኛውንም ነገር አጥፍቶ ይብላው ለዲያብሎስም አይተው ፡፡ ከእናንተም አንዱ ለዲያብሎስ የማይተውት ስለሆነ ሳህኑን እንድናጸዳ እንድልሰው አዘዘን ፡፡ እናም ከእናንተ አንዱ በረከቱን በየትኛው የምግቡ ክፍል ውስጥ እንዳለ አያውቅምና ሳህኑን እንድናፀዳ አዘዘን፡፡”

حَدَّثَنَا مُوسَى بْنُ إِسْمَاعِيلَ، حَدَّثَنَا حَمَّادٌ، عَنْ ثَابِتٍ، عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم كَانَ إِذَا أَكَلَ طَعَامًا لَعِقَ أَصَابِعَهُ الثَّلاَثَ وَقَالَ ‏”‏ إِذَا سَقَطَتْ لُقْمَةُ أَحَدِكُمْ فَلْيُمِطْ عَنْهَا الأَذَى وَلْيَأْكُلْهَا وَلاَ يَدَعْهَا لِلشَّيْطَانِ ‏”‏ ‏.‏ وَأَمَرَنَا أَنْ نَسْلُتَ الصَّحْفَةَ وَقَالَ ‏”‏ إِنَّ أَحَدَكُمْ لاَ يَدْرِي فِي أَىِّ طَعَامِهِ يُبَارَكُ لَهُ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Sahih (Al-Albani) صحيح   (الألباني)حكم  

: Reference : Sunan Abi Dawud 3845

In-book reference : Book 28, Hadith 110English translation : Book 27, Hadith 3836

  1. መሐመድ ነብይ ከመሆኑ በፊት ድንጋዩ ሰላም ይለው ነበር

Jabir b. Samura reported Messenger of Allah ﷺ as saying: I recognise the stone in Mecca which used to pay me salutations before my advent as a Prophet and I recognise that even now.

ጃቢር ቢን ሳሙራ እንደተረከው ፦ የአላህን መልእክተኛ (ﷺ) እንዳሉት፡- እኔ እንደ ነቢይ ሁኜ  ከመምጣቴ በፊት ሰላምታ ያደርግልኝ የነበረውን በመካ ውስጥ ያለውን ድንጋይ አውቃለሁ እናም አሁንም ቢሆን እንኳን እገነዘባለሁ ።”

وَحَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ أَبِي بُكَيْرٍ، عَنْ إِبْرَاهِيمَ بْنِ طَهْمَانَ، حَدَّثَنِي سِمَاكُ بْنُ حَرْبٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ سَمُرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِنِّي لأَعْرِفُ حَجَرًا بِمَكَّةَ كَانَ يُسَلِّمُ عَلَىَّ قَبْلَ أَنْ أُبْعَثَ إِنِّي لأَعْرِفُهُ الآنَ ‏”‏ ‏

Classification Sahih (Authentic)

References Sahih Muslim 2277

Sahih Muslim Vol. 6, Book of Virtues, Hadith 5654 • Sahih Muslim, Book of Virtues, Hadith 5654

  1. ከመሐመድ ልብስ ላይ አይሻ የወንድ ዘር ፈሳሽ ታፀዳ ነበር!

Narrated `Aishah:- I used to wash the semen off the clothes of the Prophet ﷺ and eventhen I used to noticeone or more spots on them.

አዒሻ እንደዘገበችው ፦ ከነብዩ (ﷺ) አልባሳት ላይ የወንድ ዘር ፈሳሽ አፀዳ ነበር። ከዛም በኋላ እራሱ አንድ ወይም ከሱ በላይ ነጥብጣቦችን ልብሱ ላይ አይ ነበር።”

حَدَّثَنَا عَمْرُو بْنُ خَالِدٍ، قَالَ حَدَّثَنَا زُهَيْرٌ، قَالَ حَدَّثَنَا عَمْرُو بْنُ مَيْمُونِ بْنِ مِهْرَانَ، عَنْ سُلَيْمَانَ بْنِ يَسَارٍ، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّهَا كَانَتْ تَغْسِلُ الْمَنِيَّ مِنْ ثَوْبِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم، ثُمَّ أَرَاهُ فِيهِ بُقْعَةً أَوْ بُقَعًا‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 232

In-book reference: Book 4, Hadith 98

USC-MSA web (English) reference: Vol. 1, Book 4, Hadith 232 (deprecated numbering scheme)

  1. በወሲብ ላለመፈተን መፍትሔው የሴቲቱን ጡት መጥባት ነው!

” A’isha reported that Salim, the freed slave of Abu Hudhaifa, lived with him and his family in their house. She (i. e. the daughter of Suhail came to Allah’s Apostle and said: Salim has attained (puberty) as men attain, and he understands what they understand, and he enters our house freely, I, however, perceive that something (rankles) in the heart of Abu Hudhaifa, whereupon Allah’s Apostle said to her: Suckle him and you would become unlawful for him, and (the rankling) which Abu Hudhaifa feels in his heart will disappear. She returned and said: So I suckled him, and what (was there) in the heart of Abu Hudhaifa disappeared.

አይሻ ስለ ሳሊም እንደዘገበችው ሱሃይል የተባለው ሰው ሴት ልጁ ወደ አላህ መልዕክተኛ(ﷺ) መጥታ እንዲህ አለች፦ “ሳሊም አሁን እንደ ወንዶች የጉልምስና ዕድሜ  ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ እነርሱ የሚረዱትን ነገር ሁሉ እርሱም ይረዳል ወደ ቤታችንም በነፃነት ነው የሚገባው፡፡ ምንም ቢሆን ግን በአቡ ሁዳይፋ ልብ ያለውን ሃሳብ እና የሚያስጨንቀውን እኔ እገነዘባለሁ” ትላቸዋለች ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)  እሱን አጥቢው እና ከዛ በኋላ አንቺ ለእርሱ ሃራም (ክልክል) ትሆኚበታለሽ። አቡ ሁዳይፋም በልቡ የሚያስጨንቀው ነገር ይጠፋለታል አሉ፡፡ እርሷም እንደታዘዘችው አደረገች እና እንዲህ አለች “ አጠባሁት፣ ያን ጊዜም አቡ ሁዳይፋን በልቡ የሚያስጨንቀው ነገር ጠፋለት፡፡”

وَحَدَّثَنَا إِسْحَاقُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ الْحَنْظَلِيُّ، وَمُحَمَّدُ بْنُ أَبِي عُمَرَ، جَمِيعًا عَنِ الثَّقَفِيِّ، – قَالَ ابْنُ أَبِي عُمَرَ حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَهَّابِ الثَّقَفِيُّ، – عَنْ أَيُّوبَ، عَنِ ابْنِ أَبِي مُلَيْكَةَ، عَنِ الْقَاسِمِ، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّ سَالِمًا، مَوْلَى أَبِي حُذَيْفَةَ كَانَ مَعَ أَبِي حُذَيْفَةَ وَأَهْلِهِ فِي بَيْتِهِمْ فَأَتَتْ – تَعْنِي ابْنَةَ سُهَيْلٍ – النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَتْ إِنَّ سَالِمًا قَدْ بَلَغَ مَا يَبْلُغُ الرِّجَالُ وَعَقَلَ مَا عَقَلُوا وَإِنَّهُ يَدْخُلُ عَلَيْنَا وَإِنِّي أَظُنُّ أَنَّ فِي نَفْسِ أَبِي حُذَيْفَةَ مِنْ ذَلِكَ شَيْئًا ‏.‏ فَقَالَ لَهَا النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ أرْضِعِيہِ تحْرُمِي علَيْهِ ويَذْهَبِ الَّذِي  في نَفْسِ أبِي حُذَيْفَةَ ‏”‏ فرَجَعَتْ  فقَالَتْ إِنِّي قَد  أرْضَعْتُهُ   فَذَهَبَ الَّذِي  في نَفْسِ   أبِي حُذَيْفَةَ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 1453 bIn-book reference:

Book 17, Hadith 34USC-MSA web (English) reference:

 Book 8, Hadith 3425 (deprecated numbering scheme)

  1. መሐመድ ሳይታጠብ ከነ ዘር ፈሳሹ ይሰግድ ነበር!

Narrated `Aisha: I used to wash the traces of Janaba ( semen) from the clothes of the Prophet (ﷺ) and he used to go for prayers while traces of water were still on it (water spots were still visible).

አይሻ (ረ.አ) እንደተረከችው የወንድ ዘር የፈሰሰበትን የአላህ መልእክተኛን (ﷺ) ልብስ አጥብ ነበር እናም የእርጥበቱ ነጠብጣብ ምልክት እየታየ ወደ  ፀሎት [ ስግደት] ይሄድ ነበር ።”

حَدَّثَنَا عَبْدَانُ، قَالَ أَخْبَرَنَا عَبْدُ اللَّهِ، قَالَ أَخْبَرَنَا عَمْرُو بْنُ مَيْمُونٍ الْجَزَرِيُّ، عَنْ سُلَيْمَانَ بْنِ يَسَارٍ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ كُنْتُ أَغْسِلُ الْجَنَابَةَ مِنْ ثَوْبِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم، فَيَخْرُجُ إِلَى الصَّلاَةِ، وَإِنَّ بُقَعَ الْمَاءِ فِي ثَوْبِهِ‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 229

In-book reference: Book 4, Hadith 95

USC-MSA web (English) reference: Vol. 1, Book 4, Hadith 229  (deprecated numbering scheme).

  1. በፀሎት ጊዜ ሸይጣን ሲያስቸግራቹ ወደ ግራ ሶስት ጊዜ ትፉ

Uthman b. Abu al-‘As reported that he came to Allah’s Messenger (ﷺ) and said:

Allah’s Messenger, the Satan intervenes between me and my prayer and my reciting of the Qur’an and he confounds me. Thereupon Allah’s Messenger (ﷺ) said:, That is (the doing of a) Satan (devil) who is known as Khinzab, and when you perceive its effect, seek refuge with Allah from it and spit three times to your left. I did that and Allah dispelled that from me.

ዑስማን ቢ. አቡ አል-አስ እንደዘገበው ወደ አላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) መጣ እና እንደዚህ አለ ፦የአላህ መልእክተኛ ሰይጣን በእኔ እና በጸሎቴ እና በቁርአን መካከል ጣልቃ ይገባል እና የቁርዓን ንባቤ ግራ ያጋባኛል ፡፡ ከዚያ በኋላ የአላህ መልእክተኛ እንደዚህ አሉ ያ (የሰይጣን ሥራ) (ዲያብሎስ) እሱም ኪንዛብ በመባል የሚታወቀው እና ልክ ውጤቱን ስትገነዘብ ከሱ በአላህ ተጠበቁ እና በግራቹ ሶስት ጊዜ ትፉ ። ያንን አደረግኩ አላህ ያንን ከእኔ አፈረሰ ፡፡

حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ خَلَفٍ الْبَاهِلِيُّ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الأَعْلَى، عَنْ سَعِيدٍ الْجُرَيْرِيِّ، عَنْ أَبِي، الْعَلاَءِ أَنَّ عُثْمَانَ بْنَ أَبِي الْعَاصِ، أَتَى النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ يَا رَسُولَ اللَّهِ إِنَّ الشَّيْطَانَ قَدْ حَالَ بَيْنِي وَبَيْنَ صَلاَتِي وَقِرَاءَتِي يَلْبِسُهَا عَلَىَّ ‏.‏ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ ذَاكَ شَيْطَانٌ يُقَالُ لَهُ خِنْزِبٌ فَإِذَا أَحْسَسْتَهُ فَتَعَوَّذْ بِاللَّهِ مِنْهُ وَاتْفِلْ عَلَى يَسَارِكَ ثَلاَثًا ‏”‏ ‏.‏ قَالَ فَفَعَلْتُ ذَلِكَ فَأَذْهَبَهُ اللَّهُ عَنِّي ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 2203a

In-book reference: Book 39, Hadith 92

USC-MSA web (English) reference: Book 26, Hadith 5463  (deprecated numbering scheme)

  1. በወሲብ ወቅት የሚወለደው ልጅ ቀድሞ ስሜቱን የሚጨርሰውን ሰው ይመስላል!

It was narrated from Anas that:- Umm Sulaim asked the Messenger of Allah(ﷺ) about a woman who sees in her dream something like that which a man sees. The Messenger of Allah (ﷺ) said: “If she sees that and has a discharge, then let her perform a bath.” Umm Salamah said: “O Messenger of Allah, does that really happen?” He said: “Yes, the water of the man is thick and white and the water of a woman is thin and yellow. Whichever of them comes first or predominates, the child will resemble (that parent).”

አነስ እንዳስተላለፈው፦ ኡሙ ሱለይም የአላህን መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ስትል ጠየቀቻቸው ሴት ልጅ በህልሟ ልክ ወንድ እንደሚያልመው ብታይምን ታድርግ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) መልሰው እንዲህ አሏት ሴት ልጅ ወንድ እንደሚያልመው ብታይ እና በህልሟ ብታፈስ (ማለትም በህልሟ ከወንድ ጋር ተራክቦ ፈፅማ ብታፈስ) ገላዋን ትታጠብ:: ኡሙ ሱለይምም እንዲህ አለች የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሆይ ይሄ በርግጥ ሊሆን ይችላልን? እርሱም አዎ የወንድ የዘር ፈሳሽ  ወፍራምና ነጭ ነው  እንዲሁም የሴት የዘር ፈሳሽ ቀጭንና ቢጫ ነው የሚወለደውም ልጅ የሚመስለው በግንኙነት ወቅት መጀመሪያ  የጨረሰውን (የዘር ፈሳሽ ያፈሰሰውን ነው)።”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي عَدِيٍّ، وَعَبْدُ الأَعْلَى، عَنْ سَعِيدِ بْنِ أَبِي عَرُوبَةَ، عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ أُمَّ سُلَيْمٍ، سَأَلَتْ رَسُولَ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ عَنِ الْمَرْأَةِ تَرَى فِي مَنَامِهَا مَا يَرَى الرَّجُلُ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏”‏ إِذَا رَأَتْ ذَلِكَ فَأَنْزَلَتْ فَعَلَيْهَا الْغُسْلُ ‏”‏ ‏.‏ فَقَالَتْ أُمُّ سَلَمَةَ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَيَكُونُ هَذَا قَالَ ‏”‏ نَعَمْ مَاءُ الرَّجُلِ غَلِيظٌ أَبْيَضُ وَمَاءُ الْمَرْأَةِ رَقِيقٌ أَصْفَرُ فَأَيُّهُمَا سَبَقَ أَوْ عَلاَ أَشْبَهَهُ الْوَلَدُ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam) Sunan Ibn Majah

English reference: Vol. 1, Book 1, Hadith 601 Arabic reference: Book 1, Hadith 644

  1. ሽንት ቤት ከተጠቀማችሁ በኋላ ቂጣቹን በጎደሎ ቁጥር ድንጋይ ጥረጉ

Jabir (b. Abdullab) (Allah be pleased with him) reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying: Odd number of stones are to be used for cleaning (the private parts after answering the call of nature), and casting of pebbles at the Jamras is to be done by odd numbers (seven), and (the number) of circuits between al-Safa’ and al-Marwa is also odd (seven), and the number of circuits (around the Ka’ba) is also odd (seven). Whenever any one of you is required to use stones (for cleaning the private parts) he should use odd number of stones (three, five or seven).

ጃቢር (ረ.ዓ) እንደዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ ሽንት ቤት እዳሪ ከተጠቀማችሁ በሗላ መቀመጫችሁን በጎደሎ ቁጥር ድንጋይ ጥረጉ ሦስት ወይም አምስት ወይም ሰባት ድንጋይ ተጠቀሙ የምትጠርጉበትም ድንጋይ የወንዝ ለስላሳ (ሰባት) ድንጋዮች ይሁኑ በአል-ሰፋና መርዋ መካከልም (ሰባት) ግዜ ተመላለሱ (በትንሹ ሮጥ ሮጥ) እያላችሁ ካዕባንም (ሰባት) ግዜ ዙሩ::”

وَحَدَّثَنِي سَلَمَةُ بْنُ شَبِيبٍ، حَدَّثَنَا الْحَسَنُ بْنُ أَعْيَنَ، حَدَّثَنَا مَعْقِلٌ، – وَهُوَ ابْنُ عُبَيْدِ اللَّهِ الْجَزَرِيُّ – عَنْ أَبِي الزُّبَيْرِ، عَنْ جَابِرٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الاِسْتِجْمَارُ تَوٌّ وَرَمْىُ الْجِمَارِ تَوٌّ وَالسَّعْىُ بَيْنَ الصَّفَا وَالْمَرْوَةِ تَوٌّ وَالطَّوَافُ تَوٌّ وَإِذَا اسْتَجْمَرَ أَحَدُكُمْ فَلْيَسْتَجْمِرْ بِتَوٍّ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 1300

In-book reference: Book 15, Hadith 347

USC-MSA web (English) reference: Book 7, Hadith 2982 (Deprecated numbering scheme)

  1. ወደ መካ አቅጣጫ ዞሮ መፀዳዳት፣ መቀመጫን በቀኝ እጅ ማጠብ

Abdur-Rahman bin Yazld said,  “They said to Salman, ‘Your Prophet (ﷺ) taught you about everything, even defecating?’ So Salman said, ‘Yes. He prohibited us from facing the Qiblah when defecating and urinating, performing Istinja with the right hand, using less than three stones for Istinja, and using dung or bones for Istinja”

አብዱረህማን ቢን ያዚድ እንዲህ አለ “ሰዎች ሰልማንን እንዲህ አሉት ” ነብያችሁ (ﷺ) ሁሉንም ነገር አስተምሯችኋል፡፡ እንዴት ሰገራን እንደምትጸዳዱ ጭምር? አሉት፡፡ ሰልማንም መልሶ አዎን ስገራ ስንቀመጥ እና ስንሸና ወደ ቂብላ እንዳንዞር  ከልክሎናል ተጸዳድተን ስንጨርስ መቀመጫችንን (ቂጣችንን) በቀኝ እጃችን እንዳናጥብ (ማለትም በግራ ማጠብ) እንዲሁም ተጸዳድተን ስንጨርስ መቀመጫችንን በሦስት ድንጋይ ወይም ሸንተን ስንጨርስ ብልታችንን በሦስት ድንጋይ እንድናደርቅ ወይም በደረቀ የእንስሳ ኩበት ወይም በአጥንት እንድንጠርግ ወይም እንድናደርቅ አዞናል::”

حَدَّثَنَا هَنَّادٌ، حَدَّثَنَا أَبُو مُعَاوِيَةَ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنْ إِبْرَاهِيمَ، عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ يَزِيدَ، قَالَ قِيلَ لِسَلْمَانَ قَدْ عَلَّمَكُمْ نَبِيُّكُمْ صلى الله عليه وسلم كُلَّ شَيْءٍ حَتَّى الْخِرَاءَةَ فَقَالَ سَلْمَانُ أَجَلْ نَهَانَا أَنْ نَسْتَقْبِلَ الْقِبْلَةَ بِغَائِطٍ أَوْ بَوْلٍ وَأَنْ نَسْتَنْجِيَ بِالْيَمِينِ أَوْ أَنْ يَسْتَنْجِيَ أَحَدُنَا بِأَقَلَّ مِنْ ثَلاَثَةِ أَحْجَارٍ أَوْ أَنْ نَسْتَنْجِيَ بِرَجِيعٍ أَوْ بِعَظْمٍ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى وَفِي الْبَابِ عَنْ عَائِشَةَ وَخُزَيْمَةَ بْنِ ثَابِتٍ وَجَابِرٍ وَخَلاَّدِ بْنِ السَّائِبِ عَنْ أَبِيهِ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى وَحَدِيثُ سَلْمَانَ فِي هَذَا الْبَابِ حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ ‏.‏ وَهُوَ قَوْلُ أَكْثَرِ أَهْلِ الْعِلْمِ مِنْ أَصْحَابِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم وَمَنْ بَعْدَهُمْ رَأَوْا أَنَّ الاِسْتِنْجَاءَ بِالْحِجَارَةِ يُجْزِئُ وَإِنْ لَمْ يَسْتَنْجِ بِالْمَاءِ إِذَا أَنْقَى أَثَرَ الْغَائِطِ وَالْبَوْلِ وَبِهِ يَقُولُ الثَّوْرِيُّ وَابْنُ الْمُبَارَكِ وَالشَّافِعِيُّ وَأَحْمَدُ وَإِسْحَاقُ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Reference: Jami at-Tirmidhi 16

In-book reference: Book 1, Hadith 16 English translation: Vol. 1, Book 1, Hadith 16

  1. ቆሻሻ የተባለ ነገር ሁሉ በሚጣልበት ውሃ ውዱዕ ማድረግ

Abu Sa’eed AI-Khudri narrated: “It was said, ‘O Allah’s Messenger! Shall we use the water of Buda’ah well to perform ablution while it is a well in which menstruation rags, flesh of dogs and the putrid are dumped?” Allah’s Messenger said: ‘Indeed water is pure, nothing makes it impure.'”

አቡ ሰኢድ አል-ኹድሪ እንደተረከው “እንዲ አልናቸው  :- የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ሆይ ! የቡዳኣን ጉድጎዋድ ውሃ ለውዱእ (ከሰላት በፊት እጥበት) መጠቀም እንችላልን? የቡድኣ ውሃ ግን የወር አበባ ያዩበትን ጨርቅ የሚጥሉበት የሞቱ ውሾች የሚጣሉበት የበሰበሰና የገማ ነገር ሁሉ የሚጣልበት ውሃ ነው: አልናቸው ::  የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) እንዲህ አሉ “አዎን ! ውሃ ጹህ ነው በምንም ነገር አይረክስም  አሉ፡፡”

‎حَدَّثَنَا هَنَّادٌ، وَالْحَسَنُ بْنُ عَلِيٍّ الْخَلاَّلُ، وَغَيْرُ، وَاحِدٍ، قَالُوا حَدَّثَنَا أَبُو أُسَامَةَ، عَنِ الْوَلِيدِ بْنِ كَثِيرٍ، عَنْ مُحَمَّدِ بْنِ كَعْبٍ، عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ رَافِعِ بْنِ خَدِيجٍ، عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، قَالَ قِيلَ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَنَتَوَضَّأُ مِنْ بِئْرِ بُضَاعَةَ وَهِيَ بِئْرٌ يُلْقَى فِيهَا الْحِيَضُ وَلُحُومُ الْكِلاَبِ وَالنَّتْنُ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِنَّ الْمَاءَ طَهُورٌ لاَ يُنَجِّسُهُ شَيْءٌ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ ‏.‏ وَقَدْ جَوَّدَ أَبُو أُسَامَةَ هَذَا الْحَدِيثَ فَلَمْ يَرْوِ أَحَدٌ حَدِيثَ أَبِي سَعِيدٍ فِي بِئْرِ بُضَاعَةَ أَحْسَنَ مِمَّا رَوَى أَبُو أُسَامَةَ ‏.‏ وَقَدْ رُوِيَ هَذَا الْحَدِيثُ مِنْ غَيْرِ وَجْهٍ عَنْ أَبِي سَعِيدٍ ‏.‏ وَفِي الْبَابِ عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ وَعَائِشَةَ ‏.‏

Grade: Hasan (Darussalam)

Reference: Jami` at-Tirmidhi 66

In-book reference: Book 1, Hadith 66

English translation: Vol. 1, Book 1, Hadith 66

  1. ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች በሰባት አንጀት ይበላሉ!

Ibn ‘Umar reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying that a non-Muslim eats in seven intestines whereas a Muslim eats in one intestine.

“ኢብን ኡመር እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚ አሉ ሙስሊም ያልሆኑት የሚበሉበት ሰባት አንጀቶች አሏቸው ነገር ግን የሙስሊሞች የሚበሉበት አንጀት አንድ ነው ።”

حَدَّثَنَا زُهَيْرُ بْنُ حَرْبٍ، وَمُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، وَعُبَيْدُ اللَّهِ بْنُ سَعِيدٍ، قَالُوا أَخْبَرَنَا يَحْيَى، – وَهُوَ الْقَطَّانُ – عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ، أَخْبَرَنِي نَافِعٌ، عَنِ ابْنِ عُمَرَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ الْكَافِرُ يَأْكُلُ فِي سَبْعَةِ أَمْعَاءٍ وَالْمُؤْمِنُ يَأْكُلُ فِي مِعًى وَاحِدٍ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 2060a

In-book reference: Book 36, Hadith 246

USC-MSA web (English) reference: Book 23, Hadith 5113 (deprecated numbering scheme)

  1. ነብዩ ብልታቸውን በእጃቸው ካጠቡ በኋላ የታጠቡበትን እጃቸውን ግድግዳው ላይ አሻሹት

Narrated Maimuna:- The Prophet (ﷺ) took the bath of Janaba. ( sexual relation or wet dream). He first cleaned his private parts with his hand, and then rubbed it (that hand) on the wall ( earth) and washed it. Then he performed ablution like that for the prayer, and after the bath he washed his feet.

ማይሙና እንደተረከቺው፡-ነብዩ (ﷺ) ጀናባን ታጠቡ። (ከወሲብ ግንኙነት ወይም ከእርጥብ ህልም)። በመጀመሪያ ብልቱን በእጁ ካጠበ በኋላ (ያኛን የታጠበበት እጁን) ግድግዳው ላይ (ምድር) አሻሸው እና አጠበው። ከዚያም ለሶላት እንደዚሁ ውዱእ አደረገ ከታጠበ በኋላ እግሩን ታጠበ።”

حَدَّثَنَا الْحُمَيْدِيُّ، قَالَ حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ حَدَّثَنَا الأَعْمَشُ، عَنْ سَالِمِ بْنِ أَبِي الْجَعْدِ، عَنْ كُرَيْبٍ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، عَنْ مَيْمُونَةَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم اغْتَسَلَ مِنَ الْجَنَابَةِ، فَغَسَلَ فَرْجَهُ بِيَدِهِ، ثُمَّ دَلَكَ بِهَا الْحَائِطَ ثُمَّ غَسَلَهَا، ثُمَّ تَوَضَّأَ وُضُوءَهُ لِلصَّلاَةِ، فَلَمَّا فَرَغَ مِنْ غُسْلِهِ غَسَلَ رِجْلَيْهِ‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 260

In-book reference: Book 5, Hadith 13

USC-MSA web (English) reference: Vol. 1, Book 5, Hadith 260  (deprecated numbering scheme)

  1. “የወንድምህ ሆድ ዋሽቷል” የሙሐመድ የሞኝ ንግግር

Narrated Abu Said: A man came to the prophet and said, ‘My brother has got loose motions. The Prophet (ﷺ) said, Let him drink honey.” The man again (came) and said, ‘I made him drink (honey) but that made him worse.’ The Prophet (ﷺ) said, ‘Allah has said the Truth, and the Abdomen of your brother has told a lie.” (See Hadith No. 88)

አቡ ሰኣድ እንደተረከው :- አንድ ሰው ወደ ነብዩ (ﷺ)  መጥቶ እንዲህ አላቸው “ወንድሜ  ተቅማጥ በሽታ አሞታል”  ነቢዩም (ﷺ) እንዲህ አሉት “ማር ብላ በለው አሉት” ሰውየው ድጋሚ መጥቶ እንዲህ አለ ” ማር አበላሁት ነገር ግን ህመሙ እጅግ ባሰበት እንጂ አልተሻለውም አለ ” ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብሎ መለሰ “አላህ እውነት ተናግሯል የወንድምህ ሆድ ቃጥፏል (ዋሽቷል) አለ።”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ جَعْفَرٍ، حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ أَبِي الْمُتَوَكِّلِ، عَنْ أَبِي سَعِيدٍ، قَالَ جَاءَ رَجُلٌ إِلَى النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ إِنَّ أَخِي اسْتَطْلَقَ بَطْنُهُ‏.‏ فَقَالَ ‏”‏ اسْقِهِ عَسَلاً ‏”‌‏.‏ فَسَقَاهُ‏.‏ فَقَالَ إِنِّي سَقَيْتُهُ فَلَمْ يَزِدْهُ إِلاَّ اسْتِطْلاَقًا‏.‏ فَقَالَ ‏”‏ صَدَقَ اللَّهُ وَكَذَبَ بَطْنُ أَخِيكَ ‏”‌‏.‏ تَابَعَهُ النَّضْرُ عَنْ شُعْبَةَ‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 5716

In-book reference: Book 76, Hadith 33

USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 71, Hadith 614 (deprecated numbering scheme)

21. ሙስሊሞች ቀብር ቦታ ከአይሁድ የተለየ ድርጊት ለመፈጸም እንዲቀመጡ ታዘዙ

Narrated Ubadah ibn as-Samit:- The Messenger of Allah (ﷺ) used to stand up for a funeral until the corpse was placed in the grave. A learned Jew (once) passed him and said: This is how we do. The Prophet (ﷺ) sat down and said: Sit down and act differently from them.

ኡባዳህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀብር ቦታ ላይ ሰውየውን(ሬሳውን) ቀብር ውስጥ እስከምናስገባ ድረስ እንቆም ነበር : አንድ ግዜ እየቀበርን እያለ አንድ የተማረ አይሁድ እያለፈ እንዲህ አለ “እኛም እኮ  እንደዚህ ነው የምናደርገው ስንቀበር”. ነብዩም መልሰው “ቁጭ በሉ ከአይሁድ የተለየ ድርጊት ፈፅሙ” አሉ:: 

حَدَّثَنَا هِشَامُ بْنُ بَهْرَامَ الْمَدَائِنِيُّ، أَخْبَرَنَا حَاتِمُ بْنُ إِسْمَاعِيلَ، حَدَّثَنَا أَبُو الأَسْبَاطِ الْحَارِثِيُّ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ سُلَيْمَانَ بْنِ جُنَادَةَ بْنِ أَبِي أُمَيَّةَ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ جَدِّهِ، عَنْ عُبَادَةَ بْنِ الصَّامِتِ، قَالَ كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُومُ فِي الْجَنَازَةِ حَتَّى تُوضَعَ فِي اللَّحْدِ فَمَرَّ بِهِ حَبْرٌ مِنَ الْيَهُودِ فَقَالَ هَكَذَا نَفْعَلُ ‏.‏ فَجَلَسَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم وَقَالَ ‏ “‏ اجْلِسُوا خَالِفُوهُمْ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Hasan (Al-Albani) حسن   (الألباني) حكم    

: Reference: Sunan Abi Dawud 3176

In-book reference : Book 21, Hadith 88

English translation : Book 20, Hadith 3170