አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 2

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 2

ሴቶች በነቢዩ ሐዲሳት ውስጥ

በወንድም ማክ


እስልማዊ የሐዲስ መጻሕፍት ብዙ አስገራሚ፣ አስቂኝና አስደንጋጭ ታሪኮችንና ትምህርቶችን በውስጣቸው ይዘዋል። በዚህ ተከታታይ ጽሑፍ የኛን አስተያየት ሳናክል በሐዲሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ወጎችንና ትምህርቶችን እናቀርባለን። በዚህ ክፍል ነቢዩ ሙሐመድ ስለ ሴቶች የተናገራቸውን ሐዲሳት እናስነብባችኋለን። 

  1. ሴቶች የገሃነም እሳት ማገዶ ናቸው

It was narrated that Jabir said:- “I attended the prayer with the Messenger of Allah (ﷺ) on the day of ‘Eid. He started with the prayer before the Khutbah, with no Adhan and no Iqamah. When he finished the prayer, he stood leaning on Bilal, and he praised and glorified Allah (SWT) and exhorted the people, reminding them and urging them to obey Allah (SWT). Then he moved away and went to the women, and Bilal was with him. He commanded them to fear Allah (SWT) and exhorted them and reminded them. He praised and glorified Allah, then he urged them to obey Allah, then he said: ‘ Give charity, for most of you are the fuel of Hell.’ A lowly woman with dark cheeks said: ‘Why, O Messenger of Allah?’ He said: ‘ You complain a great deal and are ungrateful to your husbands.’ They started taking off their necklaces, earrings and rings, throwing them into Bilal’s garment, giving them in charity.”

ጃቢርን ዋቢ በማድረግ  እንደተተረከው: ጃብር እንዲህ አለ:-“በኢድ ቀን ከአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ጋ  የኢድ ሶላትን ሰገድን። እርሱም ኹጥባም ሆነ አዛን እና ኢቃማህ ሳያደርግ ሰላቱን አሰገደን። ሶላቱን አሰግደው ሲጨርሱ ቢላልን ተደግፈው ቆሙ። አላህን ካወደሱ ና ካመሰገኑ በኋላ ኡማውን(ሙስሊሙን) አላህን እንዲታዘዙ አሳሰቡ። ከዚያም ቢላልን ይዘው ወደ ሴቶቹ ጋ ሄደው አላህን እንዲፈሩ እና እንዲያስቡት አሳሰባቸው። አላህን ካመሰገኑና ካከበሩ በኋላ እንዲህ አሉ ‘ልግስናን አድርጉ(በጎ አድራጎትን) ከናንተ አብዛኞቻችሁ የገሃነም(የጀሃነም) ማገዶ ናችሁና’። ጉንጯ የጠቆረ (ሽታ ያለባት) በዝቅተኛ ደረጃ ካሉት ሴቶች አንዷ ‘ለምን የአላህ መልእክተኛ?’ አለች። እርሳቸውም እንዲህ አሏት “በብዙ ና በታላቅ ታጉረመርማላችሁ። በባሎቻችሁም ላይ ምስጋና ቢስ ከሃዲ  ናችሁ።’ ከዛም ሴቶቹ የጆሮ ጉትቻቸውን፣ የአንገት ሃብሎቻቸውን፣ የእጅ አምባራቸውን እና የጣቶቻቸውን ቀለበት እያወጡ በቢላል ቀሚስ ላይ ወረወሩት : ልግስናውንም(ሰደቃውንም) አደረጉ።

أَخْبَرَنَا عَمْرُو بْنُ عَلِيٍّ، قَالَ حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ سَعِيدٍ، قَالَ حَدَّثَنَا عَبْدُ الْمَلِكِ بْنُ أَبِي سُلَيْمَانَ، قَالَ حَدَّثَنَا عَطَاءٌ، عَنْ جَابِرٍ، قَالَ شَهِدْتُ الصَّلاَةَ مَعَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فِي يَوْمِ عِيدٍ فَبَدَأَ بِالصَّلاَةِ قَبْلَ الْخُطْبَةِ بِغَيْرِ أَذَانٍ وَلاَ إِقَامَةٍ فَلَمَّا قَضَى الصَّلاَةَ قَامَ مُتَوَكِّئًا عَلَى بِلاَلٍ فَحَمِدَ اللَّهَ وَأَثْنَى عَلَيْهِ وَوَعَظَ النَّاسَ وَذَكَّرَهُمْ وَحَثَّهُمْ عَلَى طَاعَتِهِ ثُمَّ مَالَ وَمَضَى إِلَى النِّسَاءِ وَمَعَهُ بِلاَلٌ فَأَمَرَهُنَّ بِتَقْوَى اللَّهِ وَوَعَظَهُنَّ وَذَكَّرَهُنَّ وَحَمِدَ اللَّهَ وَأَثْنَى عَلَيْهِ ثُمَّ حَثَّهُنَّ عَلَى طَاعَتِهِ ثُمَّ قَالَ ‏”‏ تَصَدَّقْنَ فَإِنَّ أَكْثَرَكُنَّ حَطَبُ جَهَنَّمَ ‏”‏ ‏.‏ فَقَالَتِ امْرَأَةٌ مِنْ سَفِلَةِ النِّسَاءِ سَفْعَاءُ الْخَدَّيْنِ بِمَ يَا رَسُولَ اللَّهِ قَالَ ‏”‏ تُكْثِرْنَ الشَّكَاةَ وَتَكْفُرْنَ الْعَشِيرَ ‏”‏ ‏.‏ فَجَعَلْنَ يَنْزِعْنَ قَلاَئِدَهُنَّ وَأَقْرُطَهُنَّ وَخَوَاتِيمَهُنَّ يَقْذِفْنَهُ فِي ثَوْبِ بِلاَلٍ يَتَصَدَّقْنَ بِهِ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam) Reference: Sunan an-Nasa’i 1575

In-book reference: Book 19, Hadith 20 English translation: Vol. 2, Book 19, Hadith 1576

  1. ሴቶች ቀብር ቦታ እንዳይሄዱ ተከለከሉ

Narrated Um ‘Atiyya:- We were forbidden to accompany funeral processions but not strictly.

ኡሙ አጢያ እንዳስተላለፈችው እኛ (ሴቶች) ቀብር ቦታ ሔደን እንዳንቀብር ተከልክለናል ነገር ግን በጥብቅ አልነበረም::”

حَدَّثَنَا قَبِيصَةُ بْنُ عُقْبَةَ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، عَنْ خَالِدٍ الْحَذَّاءِ، عَنْ أُمِّ الْهُذَيْلِ، عَنْ أُمِّ عَطِيَّةَ ـ رضى الله عنها ـ قَالَتْ نُهِينَا عَنِ اتِّبَاعِ الْجَنَائِزِ، وَلَمْ يُعْزَمْ عَلَيْنَا‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 1278

In-book reference : Book 23, Hadith 40

USC-MSA web (English) reference : Vol. 2, Book 23, Hadith 368  (deprecated numbering scheme)

  1. ቀብር የሚሄዱ ሴቶችን ሴቶች መሐመድ ረገማቸው

It was narrated from ‘Abdur-Rahman bin Hassan bin Thabit that his father said:- “The Messenger of Allah (ﷺ) cursed women who visit graves.”

ከአብዱራህማን ቢን ሃሰን ቢን ታሀቢት እንደተተላለፈው የእሱ አባት እንደዚህ አሉ ፦ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) መቃብሮችን የሚጎበኙትን ሴቶችን ረግሞዋቸዋል።”

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، وَأَبُو بِشْرٍ قَالاَ حَدَّثَنَا قَبِيصَةُ، ح: وَحَدَّثَنَا أَبُو كُرَيْبٍ، حَدَّثَنَا عُبَيْدُ بْنُ سَعِيدٍ، ح: وَحَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ خَلَفٍ الْعَسْقَلاَنِيُّ، حَدَّثَنَا الْفِرْيَابِيُّ، وَقَبِيصَةُ، كُلُّهُمْ عَنْ سُفْيَانَ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُثْمَانَ بْنِ خُثَيْمٍ، عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ بَهْمَانَ، عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ حَسَّانَ بْنِ ثَابِتٍ، عَنْ أَبِيهِ، قَالَ: لَعَنَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ زُوَّارَاتِ الْقُبُورِ ‏.‏

Grade: Hasan (Darussalam)

Reference : Sunan Ibn Majah 1574

In-book reference : Book 6, Hadith 142

English translation : Vol. 1, Book 6, Hadith 1574

  1. ሴቶች የወር አበባ ላይ በሆኑበት ወቅት ከወገባቸው በላይ ማሻሸት የተፈቀደ ነው

Narrated Abdullah ibn Sa’d al-Ansari: Abdullah asked the Messenger of Allah (ﷺ): What is lawful for me to do with my wife when she is menstruating? He replied: What is above the waist-wrapper is lawful for you. The narrator also mentioned (the lawfulness of) eating with a woman in menstruation, and he transmitted the tradition in full.

አብደላህ የኢብን ሳስ አል- አንሳሪ ልጅ እንደተረከው:- አብደላህ የአላህን መልዕክተኛ (ﷺ) “በወር አበባዋ ጊዜ ከሚስቴ ጋር ምን ማድረግ ይፈቀድልኛል?” ብሎ ጠየቃቸው። እሳቸውም ከወገቧ በላይ ለአንተ የተፈቀደች ናት ብለው መለሱለት። ዘጋቢውም በወር አበባ ወቅት ከሴቶች ጋር መብላት እንደሚፈቀድ ተግሯል። ባህሉንም በሙላት አስተላልፏል።

حَدَّثَنَا هَارُونُ بْنُ مُحَمَّدِ بْنِ بَكَّارٍ، حَدَّثَنَا مَرْوَانُ، – يَعْنِي ابْنَ مُحَمَّدٍ – حَدَّثَنَا الْهَيْثَمُ بْنُ حُمَيْدٍ، حَدَّثَنَا الْعَلاَءُ بْنُ الْحَارِثِ، عَنْ حَرَامِ بْنِ حَكِيمٍ، عَنْ عَمِّهِ، أَنَّهُ سَأَلَ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم مَا يَحِلُّ لِي مِنَ امْرَأَتِي وَهِيَ حَائِضٌ قَالَ ‏ “‏ لَكَ مَا فَوْقَ الإِزَارِ ‏”‏ ‏.‏ وَذَكَرَ مُؤَاكَلَةَ الْحَائِضِ أَيْضًا وَسَاقَ الْحَدِيثَ ‏.‏

Grade: Sahih (Al-Albani)  صحيح   (الألباني)حكم  

: Reference : Sunan Abi Dawud 212

In-book reference : Book 1, Hadith 212

English translation : Book 1, Hadith 212

  1. ወንድ ልጅ ሚስቱን ለምን እንደሚመታት አይጠየቅም

It was narrated that Ash’ath bin Qais said: “I was a guest (at the home) of ‘Umar one night, and in the middle of the night he went and hit his wife, and I separated them. When he went to bed he said to me: ‘O Ash’ath, learn from me something that I heard from the Messenger of Allah” A man should not be asked why he beats his wife, and do not go to sleep until you have prayed the Witr.”‘ And I forgot the third thing.”

አሽአት ቢን ቀይስ እንዳወሳው “በዑመር ቤት እንግዳ ነበርኩ። እኩለ ሌሊት ላይ ወደ ሚስቱ ሄዶ ይደበድባት ጀመር። እኔም ገላገልኳቸው። ወደ መኝታውም ሲሄድ ‘አሽአት ሆይ ከአላህ መልእክተኛ የተማርኳቸውን ነገሮች ከእኔ ተማር። ወንድ ሚስቱን ለምን እንደመታት መጠየቅ የለበትም። ዊትርን ሳትጸልይ ወደ መኝታህ አትሂድ።’ አለኝ። ሦስተኛውን ነገር ረሳሁት።”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ يَحْيَى، وَالْحَسَنُ بْنُ مُدْرِكٍ الطَّحَّانُ، قَالاَ حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ حَمَّادٍ، حَدَّثَنَا أَبُو عَوَانَةَ، عَنْ دَاوُدَ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ الأَوْدِيِّ، عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ الْمُسْلِيِّ، عَنِ الأَشْعَثِ بْنِ قَيْسٍ، قَالَ ضِفْتُ عُمَرَ لَيْلَةً فَلَمَّا كَانَ فِي جَوْفِ اللَّيْلِ قَامَ إِلَى امْرَأَتِهِ يَضْرِبُهَا فَحَجَزْتُ بَيْنَهُمَا فَلَمَّا أَوَى إِلَى فِرَاشِهِ قَالَ لِي يَا أَشْعَثُ احْفَظْ عَنِّي شَيْئًا سَمِعْتُهُ مِنْ رَسُولِ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ لاَ يُسْأَلُ الرَّجُلُ فِيمَ يَضْرِبُ امْرَأَتَهُ وَلاَ تَنَمْ إِلاَّ عَلَى وِتْرٍ ‏”‏ ‏.‏ وَنَسِيتُ الثَّالِثَةَ ‏.‏

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ خَالِدِ بْنِ خِدَاشٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّحْمَنِ بْنُ مَهْدِيٍّ، حَدَّثَنَا أَبُو عَوَانَةَ، بِإِسْنَادِهِ نَحْوَهُ ‏.‏

Grade: Hasan (Darussalam)

Reference : Sunan Ibn Majah 1986

In-book reference : Book 9, Hadith 142

English translation : Vol. 3, Book 9, Hadith 1986

  1. ጥቁር ሴት የወረርሽኝ ምልክት ናት

Salim bin ‘Abdullah narrated from his father about the dream of the Prophet (s.a.w) who said:”I saw a black woman with unkempt hair going out of Al-Madinah, until she stood in Mabaya’ah, and it is Al-Juhfah. So I interpreted that to be an epidemic in Al-Madinah that would spread to Al-Juhfah.”

ሳሊም ቢን ዐብደላህ ስለ ነቢዩ (ﷺ) ሕልም ከአባቱ ሰምቶ እንደተረከው “መባያህ ውስጥ እስክትቆም ድረስ የተበላሸ ፀጉር ያላት ጥቁር ሴት ከአልመዲና ስትወጣ አየሁ እናም አል-ጁህፋ ነው። ስለዚህ በአል-መዲና ወደ አል-ጁህፋ የሚዛመት ወረርሽኝ ነው ብዬ ተርጉሜያለሁ።”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، حَدَّثَنَا أَبُو عَاصِمٍ، حَدَّثَنَا ابْنُ جُرَيْجٍ، أَخْبَرَنِي مُوسَى بْنُ عُقْبَةَ، أَخْبَرَنِي سَالِمُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ، عَنْ رُؤْيَا النَّبِيِّ، صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏“‏ رَأَيْتُ امْرَأَةً سَوْدَاءَ ثَائِرَةَ الرَّأْسِ خَرَجَتْ مِنَ الْمَدِينَةِ حَتَّى قَامَتْ بِمَهْيَعَةَ وَهِيَ الْجُحْفَةُ وَأَوَّلْتُهَا وَبَاءَ الْمَدِينَةِ يُنْقَلُ إِلَى الْجُحْفَةِ ‏”

‏ ‏.‏ قَالَ هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ غَرِيبٌ ‏.‏

Hadith collection Jami at-Tirmidhi  Book 34 Hadith 2459

Dar-us-Salam reference Volume 4, Book 32, Hadith 2290

In-book reference Book 34, Hadith 2459 Reference Hadith 2290

  1. በጀነት አነስተኛው ቁጥር የሴቶች ነው

Imran b. Husain reported that Allah’s Messenger (may peace be upon him) said: Amongst the inmates of Paradise the women would form a minority.

ኢምራን ቢን ሁሴን እንደተረከው ፦ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚህ አሉ ፦ ከጀነት ነዋሪዎች ውስጥ ትንሹን (አነስተኛውን) ቁጥር የያዘው የሴቶቹ ቁጥር ነው ።”

حَدَّثَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ بْنُ مُعَاذٍ، حَدَّثَنَا أَبِي، حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، عَنْ أَبِي التَّيَّاحِ، قَالَ كَانَ لِمُطَرِّفِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ امْرَأَتَانِ فَجَاءَ مِنْ عِنْدِ إِحْدَاهُمَا فَقَالَتِ الأُخْرَى جِئْتَ مِنْ عِنْدِ فُلاَنَةَ فَقَالَ جِئْتُ مِنْ عِنْدِ عِمْرَانَ بْنِ حُصَيْنٍ فَحَدَّثَنَا أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِنَّ أَقَلَّ سَاكِنِي الْجَنَّةِ النِّسَاءُ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2738a

In-book reference : Book 49, Hadith 6

USC-MSA web (English) reference : Book 36, Hadith 6600  (deprecated numbering scheme)

  1. አብዛኞቹ ሴቶች የገሃነም ናቸው

Ibn Abbas reported that Allah’s Messenger (may peace be upon him) said:- I had a chance to look into the Paradise and I found that majority of the people was poor and I looked into the Fire and there I found the majority constituted by women.

ኢብን አባስ እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚህ አሉ ፦ ወደ ጀነት የመመልከት ዕድል አገኘው። በዚያም ካሉት ውስጥ ብዙዎቹ ሰዎች ድሀዎች ነበሩ። ወደ ሲዖልም ተመለከትኩ ፤ በዚያም ካሉት ውስጥ የብዙዎቹ ቁጥር በሴቶች የተያዘ ነው ።”

حَدَّثَنَا زُهَيْرُ بْنُ حَرْبٍ، حَدَّثَنَا إِسْمَاعِيلُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ، عَنْ أَيُّوبَ، عَنْ أَبِي رَجَاءٍ، الْعُطَارِدِيِّ قَالَ سَمِعْتُ ابْنَ عَبَّاسٍ، يَقُولُ قَالَ مُحَمَّدٌ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ اطَّلَعْتُ فِي الْجَنَّةِ فَرَأَيْتُ أَكْثَرَ أَهْلِهَا الْفُقَرَاءَ وَاطَّلَعْتُ فِي النَّارِ فَرَأَيْتُ أَكْثَرَ أَهْلِهَا النِّسَاءَ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2737a

In-book reference : Book 49, Hadith 2

USC-MSA web (English) reference : Book 36, Hadith 6597  (deprecated numbering scheme)

  1. ሴቶች ለወንዶች እርሻ ናቸው እርሻቸውንም በፈለጉትሁት ኹነታ ይደርሳሉ!

Narrated Jabir:- Jews used to say: “If one has sexual intercourse with his wife from the back, then she will deliver a squint-eyed child.” So this Verse was revealed:– “Your wives are a tilth unto you; so go to your tilth when or how you will.” (2.223)

ጃብር (ረዲየሏሁ አንሁ) እንደተረከው አይሁዳውያን “ማንም ሚስቱን አዙሮ ከኋላ በኩል በብልቷ ቢገናኝ (ወሲብ የሚፈፅም) የሚወለደው ልጅ  አይነ  ሸውራራ ይሆናል” ይሉ ነበር። በዚህም ምክንያት አላህ ይህንን የቁርአን አንቀጽ አወረደ “ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡…(2:223)”

حَدَّثَنَا أَبُو نُعَيْمٍ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، عَنِ ابْنِ الْمُنْكَدِرِ، سَمِعْتُ جَابِرًا ـ رضى الله عنه ـ قَالَ كَانَتِ الْيَهُودُ تَقُولُ إِذَا جَامَعَهَا مِنْ وَرَائِهَا جَاءَ الْوَلَدُ أَحْوَلَ‏.‏ فَنَزَلَتْ ‏{‏نِسَاؤُكُمْ حَرْثٌ لَكُمْ فَأْتُوا حَرْثَكُمْ أَنَّى شِئْتُمْ‏}‏

Reference: Sahih al-Bukhari 4528

In-book reference : Book 65, Hadith 51

USC-MSA web (English) reference : Vol. 6, Book 60, Hadith 51 (deprecated numbering scheme).

  1. ሴት ልጅ በሰይጣን አካል ትመሰላለች አሳሳች ናት!

Jabir reported that Allah’s Messenger (ﷺ) saw a woman, and so he came to his wife, Zainab, as she was tanning a leather and had sexual intercourse with her. He then went to his Companions and told them: The woman advances and retires in the shape of a devil, so when one of you sees a woman, he should come to his wife, for that will repel what he feels in his heart.

ጃቢር እንዳስተላለፈው “የአላህ መልእክተኛﷺ (መንገድ ላይ) ሴት አዩና ወደ ሚስታቸው ዘይነብ ተመለሱ። (እሷም) ቆዳ እየፋቀች ነበር። ከርሷም ጋር ወሲባዊ ተራክቦ ፈጸሙ። ከዘይነብም ተለይተው ወደ ተከታዮቻቸው ዘንድ መጥተው እንዲህ አሉ “ሴት ልጅ በሰይጣን አካል በመመሰል እና በማርጀት ቀዳሚ ናት። ማንኛችሁም መንገድ ላይ ሴት ካያችሁ ወደ ሚስታችሁ ግቡ።  በልባችሁ (በነፍሳችሁ) ያለውን (ፍትወት) ፍላጎት ያስወግዳልና።”

حَدَّثَنَا عَمْرُو بْنُ عَلِيٍّ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الأَعْلَى، حَدَّثَنَا هِشَامُ بْنُ أَبِي عَبْدِ اللَّهِ، عَنْ أَبِي الزُّبَيْرِ، عَنْ جَابِرٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم رَأَى امْرَأَةً فَأَتَى امْرَأَتَهُ زَيْنَبَ وَهْىَ تَمْعَسُ مَنِيئَةً لَهَا فَقَضَى حَاجَتَهُ ثُمَّ خَرَجَ إِلَى أَصْحَابِهِ فَقَالَ ‏ “‏ إِنَّ الْمَرْأَةَ تُقْبِلُ فِي صُورَةِ شَيْطَانٍ وَتُدْبِرُ فِي صُورَةِ شَيْطَانٍ فَإِذَا أَبْصَرَ أَحَدُكُمُ امْرَأَةً فَلْيَأْتِ أَهْلَهُ فَإِنَّ ذَلِكَ يَرُدُّ مَا فِي نَفْسِهِ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 1403 a

In-book reference : Book 16, Hadith 10

USC-MSA web (English) reference : Book 8, Hadith 3240 (deprecated numbering scheme).

  1. እንዲት ሴት ባሏ ለወሲብ ሲጠራት ፍቃደኛ ካልሆነች መላእክቶች እስኪነጋ ድረስ ይረግሟታል

Narrated Abu Huraira: Allah’s Messenger (ﷺ) said, ” If a husband calls his wife to his bed (i.e. to have sexual relation) and she refuses and causes him to sleep in anger,the angels will curse her till morning.”

አቡ ሁረይራ እንደተረኩት የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ሴትን ልጅ ባሏ ወደ አልጋ ቢጠራት (ለወሲባዊ ግንኙነት) እሷ እምቢ ብትልና ተቆጥቶ እንዲተኛ ብታደርገው መልአክቶች (መለኢካዎች) እስኪነጋ ድረስ ይረግሟታል።

حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، حَدَّثَنَا أَبُو عَوَانَةَ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنْ أَبِي حَازِمٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِذَا دَعَا الرَّجُلُ امْرَأَتَهُ إِلَى فِرَاشِهِ فَأَبَتْ، فَبَاتَ غَضْبَانَ عَلَيْهَا، لَعَنَتْهَا الْمَلاَئِكَةُ حَتَّى تُصْبِحَ ‏”‌‏.‏ تَابَعَه شُعْبَةُ وَأَبُو حَمْزَةَ وَابْنُدَاوُدَ وَأَبُو مُعَاوِيَةَ عَنِ الأَعْمَشِ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3237

In-book reference : Book 59,Hadith 48

USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 54, Hadith 460 (deprecated numbering scheme)

  1. ሴቶችን በመቀመጫቸው በኩል ወሲብ አታድርጓቸው

That the Messenger of Allah (ﷺ) said: “ Allah is not too shy to tell the truth,” three times. “Do not have intercourse with women in their buttocks.”

የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሦስት ጊዜ “አላህ እውነቱን ለመናገር አያፍርም” ካሉ በኋላ “ከሴት ጋር በመቀመጫቸው ውስጥ ወሲብ አታድርጉ” አሉ።

 حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَبْدَةَ، أَنْبَأَنَا عَبْدُ الْوَاحِدِ بْنُ زِيَادٍ، عَنْ حَجَّاجِ بْنِ أَرْطَاةَ، عَنْ عَمْرِو بْنِ شُعَيْبٍ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ هَرَمِيٍّ، عَنْ خُزَيْمَةَ بْنِ ثَابِتٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏”‏ إِنَّ اللَّهَ لاَ يَسْتَحْيِي مِنَ الْحَقِّ ‏”‏ ‏.‏ ثَلاَثَ مَرَّاتٍ لاَ تَأْتُوا النِّسَاءَ فِي أَدْبَارِهِنَّ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Sahih(Darussalam)

reference : Book 9, Hadith 80

English reference : Vol. 3, Book 9, Hadith 1924Arabic reference : Book 9, Hadith 1999

  1. ሴቶች በጀነት በየ ማዕዘኑ እንደ ቡና ቤት ቋሚዎች ናቸው!

Narrated `Abdullah bin Qais: Allah’s Messenger (ﷺ) said, “In Paradise there is a pavilion made of a single hollow pearl sixty miles wide, in each corner of which there are wives who will not see those in the other corners; and the believers will visit and enjoy them. And there are two gardens, the utensils and contents of which are made of silver; and two other gardens, the utensils and contents of which are made of so-and-so (i.e. gold) and nothing will prevent the people staying in the Garden of Eden from seeing their Lord except the curtain of Majesty over His Face.”

አብዱላህ ቢን ቀይሥ እንደዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ “በጀነት ውስጥ አንድ ረጅም ሰፊ ቦታ አለ ስፋቱ 96.5 ኪሎ ሜትር(60 ማይልስ) ነው። በየ ማዕዘኑ ሴቶች አሉ። በአንደኛው ማዕዘን ላይ ያለች ሴት ሌላኛው ማዕዘን ላይ ያለችውን አታያትም። ነገር ግን አማኞች ይጎበኟቸዋል፣ ይደሰቱባቸዋልም(ይገናኟቸዋል)። በዚያም ሁለት የአትክልት ሥፍራዎች(ቦታዎች) አሉ። ማስቀመጫዎቹ እና ማስቀመጫው ውስጥ ያሉ ነገሮች ሁሉ ከወርቅ እና ከከበሩ ዕንቁዎች የተሰሩ ነገሮች አሉበት። ከአሏህ (ሱብሃነሁ ወተኣላ) የፊቱ መሸፈኛ ሒጃብ ያለውን ነገር ውጪ አማኞችን በጀነት ጌታቸውን እያዩ ከመቆየት የሚከለክላችው ምንም ነገር የለም። 

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، قَالَ حَدَّثَنِي عَبْدُ الْعَزِيزِ بْنُ عَبْدِ الصَّمَدِ، حَدَّثَنَا أَبُو عِمْرَانَ الْجَوْنِيُّ، عَنْ أَبِي بَكْرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ قَيْسٍ، عَنْ أَبِيهِ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏”‏ إِنَّ فِي الْجَنَّةِ خَيْمَةً مِنْ لُؤْلُؤَةٍ مُجَوَّفَةٍ، عَرْضُهَا سِتُّونَ مِيلاً، فِي كُلِّ زَاوِيَةٍ مِنْهَا أَهْلٌ، مَا يَرَوْنَ الآخَرِينَ يَطُوفُ عَلَيْهِمُ الْمُؤْمِنُونَ ‏”‌‏.‏ ‏”‏ وَجَنَّتَانِ مِنْ فِضَّةٍ، آنِيَتُهُمَا وَمَا فِيهِمَا، وَجَنَّتَانِ مِنْ كَذَا آنِيَتُهُمَا، وَمَا فِيهِمَا، وَمَا بَيْنَ الْقَوْمِ وَبَيْنَ أَنْ يَنْظُرُوا إِلَى رَبِّهِمْ إِلاَّ رِدَاءُ الْكِبْرِ عَلَى وَجْهِهِ فِي جَنَّةِ عَدْنٍ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 4879, 4880

In-book reference : Book 65, Hadith 400

USC-MSA web (English) reference : Vol. 6, Book 60, Hadith 402 (deprecated numbering scheme)

  1. ሴትን መሪ የሚያደርግ ሕዝብ ስኬታማ አይሆንም

Narrated Abu Bakrah (RA): The Prophet (ﷺ) said: “A people who make a woman their ruler will never be successful.” [Reported by al-Bukhari].

አቢ በክራህ (ረ.ዓ) እንደተረኩት ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ሴቶችን መሪ አድርገው የሚመርጡ ፈፅሞ ስኬታማ አይሆኑም” [ቡኻሪ ዘግበውታል]።”

وَعَنْ أَبِي بَكْرَةَ ‏- رضى الله عنه ‏- عَنِ اَلنَّبِيِّ ‏- صلى الله عليه وسلم ‏-قَالَ: { “لَنْ يُفْلِحَ قَوْمٌ وَلَّوْا أَمْرَهُمْ اِمْرَأَةً” } رَوَاهُ اَلْبُخَارِيُّ 1‏ .‏

‏1 ‏- صحيح.‏ رواه البخاري ( 4425 )‏ عن أبي بكرة قال: لقد نفعني الله بكلمة سمعتها منR رسول الله صلى الله عليه وسلم أيام الجمل بعدما كدت أن ألحق بأصحاب الجمل، فأقاتل معهم.‏ قال: لما بلغ رسول الله صلى الله عليه وسلم أن أهل فارس قد ملكوا عليهم بنت كسرى.‏ قال: فذكره.‏

Reference: Bulugh al-Maram 1409

In-book reference : Book 14, Hadith 13 English translation : Book 14, Hadith 1409

36. ሴት ልጅ ለሶስተኛ ጊዜ ዝሙት ፈፅማ ከተገኘች በፀጉር ማሲያዣም ቢሆን ትሸጣለች

Narrated Abu Huraira: I heard the Prophet (ﷺ) saying, “If a slave-girl of yours commits illegal sexual intercourse and her illegal sexual intercourse is proved, she should be lashed, and after that nobody should blame her, and if she commits illegal sexual intercourse the second time, she should be lashed and nobody should blame her after that, and if she does the offense for the third time and her illegal sexual intercourse is proved, she should be sold even for a hair rope.”

አቡ ሁረይራ እንደተረከው ነብዩ እንዲህ ሲሉ ሰማኋቸው “የማናችሁም የሴት ባሪያ (ከሌላ ሰው) ጋር ወሲባዊ ተራክቦ ብትፈፅም ይህንንም ዝሙት ማድረጎዋ ቢረጋገጥ ትገረፍ። ከዛም በኋላ ማንም አይወቅሳትም(በሥራዋ)። ለሁለተኛ ግዜ ይህንኑ ወሲባዊ ተራክቦ (ዝሙት) ፈፅማ ከተገኘች (በድጋሚ)ትገረፍ። ይህንን ድርጊት ለሦስተኛ ግዜ ፈፅማ ከተገኘች ትሸጣለች። በፀጉር ማስያዣም (ዋጋ) ቢሆን እንኳን።

حَدَّثَنَا عَبْدُ الْعَزِيزِ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ أَخْبَرَنِي اللَّيْثُ، عَنْ سَعِيدٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ سَمِعْتُ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ “‏ إِذَا زَنَتْ أَمَةُ أَحَدِكُمْ، فَتَبَيَّنَ زِنَاهَا فَلْيَجْلِدْهَا الْحَدَّ، وَلاَ يُثَرِّبْ عَلَيْهَا، ثُمَّ إِنْ زَنَتْ فَلْيَجْلِدْهَا الْحَدَّ وَلاَ يُثَرِّبْ، ثُمَّ إِنْ زَنَتِ الثَّالِثَةَ فَتَبَيَّنَ زِنَاهَا فَلْيَبِعْهَا وَلَوْ بِحَبْلٍ مِنْ شَعَرٍ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 2234

In-book reference : Book 34, Hadith 180

USC-MSA web (English) reference : Vol. 3, Book 34, Hadith 436

  1. እንደ ሙስሊም ሴቶች የሚሰቃይ የለም (የአይሻ ምስክርነት)

Narrated Ikrima:- Rifaa divorced his wife whereupon AbdurRahman bin Az-Zubair Al-Qurazi married her. Aisha said that the lady (came), wearing a green veil (and complained to her (Aisha) of her husband and showed her a green spot on her skin caused by beating). It was the habit of ladies to support each other, so when Allah’s Messenger (ﷺ) came, Aisha said, “I have not seen any woman suffering as much as the believing women. Look! Her skin is greener than her clothes!” When AbdurRahman heard that his wife had gone to the Prophet, he came with his two sons from another wife. She said, “By Allah! I have done no wrong to him but he is impotent and is as useless to me as this,” holding and showing the fringe of her garment, Abdur-Rahman said, “By Allah, O Allah’s Messenger (ﷺ)! She has told a lie! I am very strong and can satisfy her but she is disobedient and wants to go back to Rifaa.” Allah’s Messenger (ﷺ) said, to her, “If that is your intention, then know that it is unlawful for you to remarry Rifaa unless Abdur-Rahman has had sexual intercourse with you.” Then the Prophet (ﷺ) saw two boys with Abdur- Rahman and asked (him), “Are these your sons?” On that AbdurRahman said, “Yes.” The Prophet (ﷺ) said, “You claim what you claim (i.e.. that he is impotent)? But by Allah, these boys resemble him as a crow resembles a crow,

ኢክሪማ እንደተረከው ራፊ’ኣ የፈታትን ሴት አብዱረህማን አልቁራዚ የተባለ ሰው አገባት። የሙእሚኖች እናት አይሻ (ረ.አ) እንዲህ አለች “አረንጎዋዴ ቀሚስ የለበሰች አንዲት ሴት ወደኔ መጣችና  ከባሏ ድብደባ የተነሳ ያደረሰባትን አረንጎዋዴ የሆኑትን ምልክቶች ጉዳት ቆዳዋ ላይ አሳየችኝ። (ምክንያቱም ሴቶች እርስ በርስ ችግራቸውን የመወያየት እና መረዳዳት ባህል ነበርና)። የአላህ መልእክተኛ(ሱአወ) ሲመጡ አይሻ “እንደ አማኝ (ሙስሊም) ሴቶች  የሚሰቃይ ፈፅሞ አላየሁም። ተመልከት! ቆዳዋ ከለበሰችው ልብስ ይልቅ አረንጎዋዴ ነው!” አለችው። አብዱረህማንም ሚስቱ ወደ ነቢዩ ቤት መሄዷን ሲሰማ ከሌላ የወለዳቸውን ሁለት ልጄቹን ይዞ ወደ ነቢዩ መጣ። ሚስቱም ለነቢዩ እንዲህ አለች “በአሏህ እምላለሁ  አንድም በደል አልሰራሁም። ነገር ግን በወሲብ ደካማ ነው። አቅም የለውም” አለች። የቀሚሷን  ጫፍ  ትልትሉን ይዛ “ልክ እንደዚህ አቅም የለውም” አለች። አብዱረህማንም “በአላህ እምላለሁ! የአላህ መልእክተኛ(ሱአወ) ይህች ሴት በኔ ላይ በሀሰት ተናገረች። እኔ ጠንካራ ነኝ። እንዲሁም በውሲብም እሷን የማርካት አቅም አለኝ። ነገር ግን ወደ ቀድሞ ባሏ ራፊ’ኣ መመለስ ስለምትፈልግ  ታዛዥ አይደለችም” አለ። የአላህም መልእክተኛም ሴቲቱን “ይህ ከሆነ አላማሽ አብዱራህማን ካንቺ ጋ ወሲብ እስካልጸመ ድረስ ተመልሰሽ ራፊ’ኣን ማግባት  አትችይም” አለ። ነቢዩም(ሰአወ) ሁለት ወንዶች ልጆች አብዱረህማን ጋ አየና “እነዚህ ያንተ ልጆች ናቸው?” ብሎ ጠየቀው። አብዱረህማንም “አዎን” አለ። ነቢዩም “ማለት የፈለግሽውን ብለሻል (በወሲብ ደካማ ነው ስለተባለው ጉዳይ)! እብዲህ አሉ በአሏህ እምላለሁ!  ልጆቹ ልክ ቁራ ቁራን እንደሚመስል እንዲሁ ልጆቹ እርሱን ይመስላሉ አለ።

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَهَّابِ، أَخْبَرَنَا أَيُّوبُ، عَنْ عِكْرِمَةَ، أَنَّ رِفَاعَةَ، طَلَّقَ امْرَأَتَهُ، فَتَزَوَّجَهَا عَبْدُ الرَّحْمَنِ بْنُ الزَّبِيرِ الْقُرَظِيُّ، قَالَتْ عَائِشَةُ وَعَلَيْهَا خِمَارٌ أَخْضَرُ‏.

‏ فَشَكَتْ إِلَيْهَا، وَأَرَتْهَا خُضْرَةً بِجِلْدِهَا، فَلَمَّا جَاءَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَالنِّسَاءُ يَنْصُرُ بَعْضُهُنَّ بَعْضًا قَالَتْ عَائِشَةُ مَا رَأَيْتُ مِثْلَ مَا يَلْقَى الْمُؤْمِنَاتُ، لَجِلْدُهَا أَشَدُّ خُضْرَةً مِنْ ثَوْبِهَا‏.‏ قَالَ وَسَمِعَ أَنَّهَا قَدْ أَتَتْ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَجَاءَ وَمَعَهُ ابْنَانِ لَهُ مِنْ غَيْرِهَا‏.‏ قَالَتْ وَاللَّهِ مَا لِي إِلَيْهِ مِنْ ذَنْبٍ، إِلاَّ أَنَّ مَا مَعَهُ لَيْسَ بِأَغْنَى عَنِّي مِنْ هَذِهِ‏.‏ وَأَخَذَتْ هُدْبَةً مِنْ ثَوْبِهَا، فَقَالَ كَذَبَتْ وَاللَّهِ يَا رَسُولَ اللَّهِ، إِنِّي لأَنْفُضُهَا نَفْضَ الأَدِيمِ، وَلَكِنَّهَا نَاشِزٌ تُرِيدُ رِفَاعَةَ‏.‏ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ فَإِنْ كَانَ ذَلِكَ لَمْ تَحِلِّي لَهُ ـ أَوْ لَمْ تَصْلُحِي لَهُ ـ حَتَّى يَذُوقَ مِنْ عُسَيْلَتِكِ ‏”‌‏.‏ قَالَ وَأَبْصَرَ مَعَهُ ابْنَيْنِ فَقَالَ ‏”‏ بَنُوكَ هَؤُلاَءِ ‏”‌‏.‏ قَالَ نَعَمْ‏.‏ قَالَ ‏”‏ هَذَا الَّذِي تَزْعُمِينَ مَا تَزْعُمِينَ، فَوَاللَّهِ لَهُمْ أَشْبَهُ بِهِ مِنَ الْغُرَابِ بِالْغُرَابِ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 5825

In-book reference : Book 77, Hadith 42

USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 72, Hadith 715 (deprecated numbering scheme).

  1. የወንዱን የወሲብ ፍላጎት ለማሟላት ከምድጃ ስራዋ ላይም ቢሆን ትምጣ! 

Talq bin Ali narrated that The Messenger of Allah (ﷺ) said: “When a man calls his wife to fulfill his need, then let her come, even if she is at the oven.”

ታሊቅ ቢን አሊ እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)  እንደዚህ አሉ “ባል ፍላጎቱን እንድታሟላ ሚስቱ በጠራት ጊዜ ምንም እንኳ በምድጃ ስራ ላይ የተጠመደች ብትሆንም ወደ እርሱ ትምጣ።”

حَدَّثَنَا هَنَّادٌ، حَدَّثَنَا مُلاَزِمُ بْنُ عَمْرٍو، قَالَ حَدَّثَنِي عَبْدُ اللَّهِ بْنُ بَدْرٍ، عَنْ قَيْسِ بْنِ طَلْقٍ، عَنْ أَبِيهِ، طَلْقِ بْنِ عَلِيٍّ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِذَا الرَّجُلُ دَعَا زَوْجَتَهُ لِحَاجَتِهِ فَلْتَأْتِهِ وَإِنْ كَانَتْ عَلَى التَّنُّورِ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ غَرِيبٌ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam) Reference : Jami` at-Tirmidhi 1160

In-book reference : Book 12, Hadith 15English translation : Vol. 1, Book 7, Hadith 1160.

  1. የሁለት ሴቶች ምስክርነት እንደ አንድ ወንድ ምስክርነት ነው

Abd Allah b. ‘Umar reported the Messenger of Allah (ﷺ) as saying I did not see more defective in respect of reason and religion than the wise of you (women). A woman asked: What is the defect of reason and religion ? He replied: The defect of reason is the testimony of two women for one man, and the defect of faith is that one of you does not fast during Ramadan (when one is menstruating), and keep away from prayer for some days.

አብደሏህ ኢብኑ ኡመር እንደዘገበው የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) እንዲህ አሉ “እንደ ሴቶች  የማሰብና የማገናዘብ ችግር ያለባቸው እንዲሁም በሃይማኖት ጉድለት ያለበት አላየሁም።” አንዲትም ሴት “ለምንድን ነው  የማሰብ ችግራችን እና በኃይማኖት ጉድለታችን?” ብላ ጠየቀች። ነብዩም(ﷺ) “የማገናዘብ ችግራችሁ የሁለት ሴቶች ምስክርነት ከአንድ ወንድ ምስክርነት ጋር እኩል ስለሆነ ነው። እንዲሁም በኃይማኖት ጉድለታችሁ ደግሞ በረመዳን ጾም ወቅት የወር አበባ ስለምታዩ ጥቂት ቀናቶች ሳትጾሙና ሳትሰግዱ ስለምትቆዩ ነው” ብለው መለሱላት።

حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَمْرِو بْنِ السَّرْحِ، حَدَّثَنَا ابْنُ وَهْبٍ، عَنْ بَكْرِ بْنِ مُضَرَ، عَنِ ابْنِ الْهَادِ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ دِينَارٍ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏”‏ مَا رَأَيْتُ مِنْ نَاقِصَاتِ عَقْلٍ وَلاَ دِينٍ أَغْلَبَ لِذِي لُبٍّ مِنْكُنَّ ‏”‏ ‏.‏ قَالَتْ وَمَا نُقْصَانُ الْعَقْلِ وَالدِّينِ قَالَ ‏”‏ أَمَّا نُقْصَانُ الْعَقْلِ فَشَهَادَةُ امْرَأَتَيْنِ شَهَادَةُ رَجُلٍ وَأَمَّا نُقْصَانُ الدِّينِ فَإِنَّ إِحْدَاكُنَّ تُفْطِرُ رَمَضَانَ وَتُقِيمُ أَيَّامًا لاَ تُصَلِّي ‏”‏ ‏.‏

Grade : Sahih (Al-Albani) صحيح   (الألباني) حكم     :

Reference : Sunan Abi Dawud 4679

In-book reference : Book 42, Hadith 84

English translation : Book 41, Hadith 4662

  1. አላህ የነብዩን ፍላጎት ለሟሟላት ይጣደፋል (ህፃኗ አይሻ)

Narrated Hisham’s father:- Khaula bint Hakim was one of those ladies who presented themselves to the Prophet (ﷺ) for marriage. Aisha said, “Doesn’t a lady feel ashamed for presenting herself to a man?” But when the Verse: “(O Muhammad) You may postpone (the turn of) any of them (your wives) that you please,’ (33.51) was revealed, ” Aisha said, ‘O Allah’s Messenger (ﷺ)! I do not see, but, that your Lord hurries in pleasing you.’ “

ሒሻም እንደተረከው ለነብዩ ራሳቸውን ከሰጡት(ለወሲብ) ሴቶች መካከል እንዷ ኸውላ ቢንት ሃኪም ነበረች። አይሻ እንዲህ አለች “ሴት ልጅ ራሷን ለወንድ እያመጣች ስትሠጥ(ለወሲብ) እንዴት ሃፍረት አይሰማትም?”  ነገር ግን “ከእነርሱ(ከሴቶቹ)  መሀል የምትፈልጋትን ታቆያለህ” የሚለው የአል-አህዛብ  (33):51 አንቀጽ በወረደ ግዜ  አይሻ “ነገር ግን ጌታህ(አላህ) አንተን ለማስደሰት ሲጣደፍ ብቻ እንጂ ሌላ ነገር አይታየኝም” አለች።

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ سَلاَمٍ، حَدَّثَنَا ابْنُ فُضَيْلٍ، حَدَّثَنَا هِشَامٌ، عَنْ أَبِيهِ، قَالَ كَانَتْ خَوْلَةُ بِنْتُ حَكِيمٍ مِنَ اللاَّئِي وَهَبْنَ أَنْفُسَهُنَّ لِلنَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَتْ عَائِشَةُ أَمَا تَسْتَحِي الْمَرْأَةُ أَنْ تَهَبَ نَفْسَهَا لِلرَّجُلِ فَلَمَّا نَزَلَتْ ‏{‏تُرْجِئُ مَنْ تَشَاءُ مِنْهُنَّ‏}‏ قُلْتُ يَا رَسُولَ اللَّهِ مَا أَرَى رَبَّكَ إِلاَّ يُسَارِعُ فِي هَوَاكَ‏.‏ رَوَاهُ أَبُو سَعِيدٍ الْمُؤَدِّبُ وَمُحَمَّدُ بْنُ بِشْرٍ وَعَبْدَةُ عَنْ هِشَامٍ عَنْ أَبِيهِ عَنْ عَائِشَةَ يَزِيدُ بَعْضُهُمْ عَلَى بَعْضٍ‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 5113

In-book reference: Book 67, Hadith 50

USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 62, Hadith 48(deprecated numbering scheme)