አስገራሚ ኢስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 3
በወንድም ማክ
- ሙሐመድ የአይሻ ጭኗ ላይ ሆኖ ቁርዓኑን ይሸድድ ነበር
‘A’isha reported:- The Messenger of Allah (ﷺ) would recline in my lap when I was menstruating, and recite the Qur’an.
አይሻ (ረ.አ) እንደዘገበችው፡- የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በወር አበባ ሳለሁ በጭኔ ላይ ተቀምጦ ቁርአንን ያነብ ነበር ፡፡
حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ يَحْيَى، أَخْبَرَنَا دَاوُدُ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ الْمَكِّيُّ، عَنْ مَنْصُورٍ، عَنْ أُمِّهِ، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّهَا قَالَتْ كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَتَّكِئُ فِي حِجْرِي وَأَنَا حَائِضٌ فَيَقْرَأُ الْقُرْآنَ .
Reference : Sahih Muslim 301
In-book reference : Book 3, Hadith 15
USC-MSA web (English) reference : Book 3, Hadith 591 (deprecated numbering scheme)
- ሙሐመድ ቁጭ ብሎ ይሸና ነበር
It was narrated that ‘Aishah said:- “If anyone tells you that the Messenger of Allah ﷺ urinated while standing, do not believe him, for I (always) saw him urinating while sitting down.”
አይሻ እንዲህ አለች፦ ማንም የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆመው ሽንታቸውን እንደሸኑ ቢነግራችሁ እሱን አትመኑት እኔ (ሁሌም) ቁጭ ብለው ሲሸኑ አያቸዋለሁ ።”
حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، وَسُوَيْدُ بْنُ سَعِيدٍ، وَإِسْمَاعِيلُ بْنُ مُوسَى السُّدِّيُّ، قَالُوا حَدَّثَنَا شَرِيكٌ، عَنِ الْمِقْدَامِ بْنِ شُرَيْحِ بْنِ هَانِئٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ مَنْ حَدَّثَكَ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ بَالَ قَائِمًا فَلاَ تُصَدِّقْهُ أَنَا رَأَيْتُهُ يَبُولُ قَاعِدًا .
Grade: Hasan(Darussalam)
reference : Book 1, Hadith 41
English translation : Vol. 1, Book 1, Hadith 307Arabic reference : Book 1, Hadith 327
- ሙሐመድ ከአልጋው ስር የሚሸናበት ፖፖ ነበረው
Umaima daughter of Ruqaiqa said that the Prophet had a wooden vessel under his bed in which he passed water at night. Abu Dawud and Nasa’i transmitted it.
የሩቃያህ ልጅ ኡማህ እንደተረከችው፦ነቢዩ (ﷺ) ከአልጋቸው ስር በሌሊት የሚሸኑበት የእንጨት እቃ (ፖፖ) ነበራቸው ። አቡ-ዳውድ እና ናሳኢ ይሄን አስተላልፈውታል፡፡
وَعَن أُمَيْمَة بنت رقيقَة قَالَتْ: كَانَ لِلنَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَدَحٌ مِنْ عَيْدَانٍ تَحْتَ سَرِيرِهِ يَبُولُ فِيهِ بِاللَّيْلِ. رَوَاهُ أَبُو دَاوُد وَالنَّسَائِيّ
حسن (الألباني)حكم :
Reference : Mishkat al-Masabih 362
In-book reference : Book 3, Hadith 74
- ሙሐመድ የአይሻን ደረት ተደግፎ ፖፖ ስጡኝ ብሎ ሸንቶበት ሞተ
Ash-Shama’il Al-Muhammadiyah 387 ‘Aayeshah Radiyallahu ‘Anha relates that at the time of the death of Rasulullah Sallallahu’Alayhi Wasallam, she gave him support with her chest, or she said with her lap. He asked for a container to urinate in. He urinated there in. Thereafter he passed away.
አይሻ (ረዲየሏሁ ኣንሃ) የአላህን መልእክተኛ (ﷺ) የመጨረሻውን አሟሟት ሁኔታ ስትናገር : በክንዴ ወይም በደረቴ እደግፋቸው ነበር .የሽንት መሽኛ አቃ ስጪኝ (ፖፖ) አሉና ሰጠሗቸው እዛ ላይ ሸንተው ሲጨርሱ ሞቱ ::
حَدَّثَنَا حُمَيْدُ بْنُ مَسْعَدَةَ الْبَصْرِيُّ، قَالَ: حَدَّثَنَا سُلَيْمُ بْنُ أَخْضَرَ، عَنِ ابْنِ عَوْنٍ، عَنِ إِبْرَاهِيمَ، عَنِ الأَسْوَدِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ: كُنْتُ مُسْنِدَةً النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم، إِلَى صَدْرِي أَوْ قَالَتْ: إِلَى حِجْرِي فَدَعَا بِطَسْتٍ لِيَبُولَ فِيهِ، ثُمَّ بِالَ، فَمَاتَ.
Grade: Sahih (Zubair `Aliza’i)
Reference : Ash-Shama’il Al-Muhammadiyah 387
In-book reference : Book 54, Hadith 2
- የሕፃኑ አፍ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የገባው የእናቱ ጡት ሳይሆን የነብዩ ምራቅ ነው
Narrated Aisha: The first child who was born in the Islamic Land (i.e. Medina) amongst the Emigrants, was `Abdullah bin Az-Zubair. They brought him to the Prophet (ﷺ). The Prophet (ﷺ) took a date, and after chewing it, put its juice in his mouth. So the first thing that went into the child’s stomach, was the saliva of the Prophet (ﷺ).
አይሻ እንደተረከችው ፦ በሙስሊሞች ምድር (መዲና) ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተወለደው ህጻን አብደላህ ቢን አዙባይር ነበር። ወደ ነቢዩ (ﷺ) አመጡት ፤ ነቢዩም (ﷺ) ፍሬ ወስደው አኘኩና ጭማቂውን የህጻኑ አፍ ውስጥ ተፉት። ስለዚህ መጀመሪያ ወደ ህጻኑ ሆድ የገባው የነቢዩ ምራቅ ነበር።”
حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ، عَنْ أَبِي أُسَامَةَ، عَنْ هِشَامِ بْنِ عُرْوَةَ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ ـ رضى الله عنها ـ قَالَتْ أَوَّلُ مَوْلُودٍ وُلِدَ فِي الإِسْلاَمِ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ الزُّبَيْرِ، أَتَوْا بِهِ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم فَأَخَذَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم تَمْرَةً فَلاَكَهَا ثُمَّ أَدْخَلَهَا فِي فِيهِ، فَأَوَّلُ مَا دَخَلَ بَطْنَهُ رِيقُ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم.
Reference : Sahih al-Bukhari 3910
In-book reference : Book 63, Hadith 135
USC-MSA web (English) reference : Vol. 5, Book 58, Hadith 249 (deprecated numbering scheme)
- ሙሐመድ ሰይጣን ሲያወጣ በእጁ ደረት ላይ በመምታት እና አፍ ውስጥ የተወሰነ ምራቅ በማድረግ ነበር
It was narrated that ‘Uthman bin Abul-‘As said: “When the Messenger of Allah (ﷺ) appointed me as governor of Ta’if, I began to get confused during my prayer, until I no longer knew what I was doing. When I noticed that, I travelled to the Messenger of Allah (ﷺ), and he said: ‘The son of Abul-‘As?’ I said: ‘Yes, O Messenger of Allah.’ He said: ‘What brings you here?’ He said: ‘O Messenger of Allah, I get confused during my prayer, until I do not know what I am doing.’ He said: ‘That is Satan. Come here.’ So I came close to him, and sat upon the front part of my feet then he struck my chest with his hand and put some spittle in my mouth and said: ‘Get out, O enemy of Allah!’ He did that three times, then he said: ‘Get on with your work.’” ‘Uthman said: “Indeed, I never felt confused (during my prayer) after that.”
ዑስማን ቢን አቡል-ዓስ እንዲህ ብሏል፡- የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እኔን ታፍ በተባለ ቦታ መሪ አድርጎ ሲሾመኝ። የማደርገው እስኪጠፋ ድረስ በፀሎቴ ጊዜ ግራ እጋባ ነበረ ። ይሄም ( አእምሮዬ እንደሚጨነቅ) ሲገባኝ ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር ሄድኩኝ እና እንደዚህ አሉኝ፦ የአቡል-ዓስ ልጅ ነህ? እኔም እኔም አዎን የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሆይ! አልኩኝ። ነብዩም (ﷺ) እንዲህ አሉኝ፦ ለምንድነው የመጣከው? እሱም መልሶ በፀሎቴ ጊዜ ግራ እጋባለሁ የማደርገውን እስከማላውቅ ድረስ ፦ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አለ፦ ይሄ ሼጣን ነው። ና ወደዚህ ። እና እኔም ወደ እሱ ቀረብ አልኩ እና በእግሬ በፊለፊት በኩል ቁጭ ብሎ በእጄ ደረቴን መታኝ እና አፌ ውስጥ የተወሰነ ምራቁን አደረገብኝ እና እንዲህ አለኝ ፦ ውጣ የአላህ ጠላት ። ይህንን ሶስት ጊዜ አደረገ ። እና እንደዚህ አሉኝ፦ ስራህ ስራ ። ከዛ ኡስማን እንደዚህ አለ ፦ እውነትም ከዛ በኋላ ግራ አልተጋባሁም (በፀሎቴ ጊዜ)።”
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ الأَنْصَارِيُّ، حَدَّثَنِي عُيَيْنَةُ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، حَدَّثَنِي أَبِي، عَنْ عُثْمَانَ بْنِ أَبِي الْعَاصِ، قَالَ لَمَّا اسْتَعْمَلَنِي رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ عَلَى الطَّائِفِ جَعَلَ يَعْرِضُ لِي شَىْءٌ فِي صَلاَتِي حَتَّى مَا أَدْرِي مَا أُصَلِّي فَلَمَّا رَأَيْتُ ذَلِكَ رَحَلْتُ إِلَى رَسُولِ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ فَقَالَ ” ابْنُ أَبِي الْعَاصِ ” . قُلْتُ نَعَمْ يَا رَسُولَ اللَّهِ . قَالَ ” مَا جَاءَ بِكَ ” . قُلْتُ يَا رَسُولَ اللَّهِ عَرَضَ لِي شَىْءٌ فِي صَلاَتِي حَتَّى مَا أَدْرِي مَا أُصَلِّي . قَالَ ” ذَاكَ الشَّيْطَانُ ادْنُهْ ” . فَدَنَوْتُ مِنْهُ فَجَلَسْتُ عَلَى صُدُورِ قَدَمَىَّ . قَالَ فَضَرَبَ صَدْرِي بِيَدِهِ وَتَفَلَ فِي فَمِي وَقَالَ ” اخْرُجْ عَدُوَّ اللَّهِ ” . فَفَعَلَ ذَلِكَ ثَلاَثَ مَرَّاتٍ ثُمَّ قَالَ ” الْحَقْ بِعَمَلِكَ ” . قَالَ فَقَالَ عُثْمَانُ فَلَعَمْرِي مَا أَحْسِبُهُ خَالَطَنِي بَعْدُ .
Grade: Sahih (Darussalam)
Reference : Sunan Ibn Majah 3548
In-book reference : Book 31, Hadith 113
English translation : Vol. 4, Book 31, Hadith 3548
- ምግቡ አላህን አመሰገነ ምክንያቱም ሙሐመድ እንደሚበላው ስላወቀ
Narrated `Abdullah:- We used to consider miracles as Allah’s Blessings, but you people consider them to be a warning. Once we were with Allah’s Apostle on a journey, and we ran short of water. He said, “Bring the water remaining with you.” The people brought a utensil containing a little water. He placed his hand in it and said, “Come to the blessed water, and the Blessing is from Allah.” I saw the water flowing from among the fingers of Allah’s Apostle , and no doubt, we heard the meal glorifying Allah, when it was being eaten (by him).
አብደላህ እንደተረከው፦ እኛ ተአምራትን የአላህ ችሮታ አድርገን እንቆጥራቸው ነበር፡ እናንተ ግን እነርሱን ማስጠንቀቂያ አድርጋችሁ ቆጥራችሁ። አንድ ጊዜ ከአላህ መልእክተኛ ጋር በጉዞ ላይ ሳለን ውሃ አጠረን። የተረፈውን ውሃ አምጡ አለን። ሰዎቹ ትንሽ ውሃ የያዘ ዕቃ አመጡ። እጁንም በውስጧ አስገባና፡- ‹‹ወደ ተባረከው ውሃ ኑ በረከትም ከአላህ ዘንድ ነው አለ። ከአላህ መልእክተኛ ጣቶች መካከል ውሃው ሲፈስ አየሁ ፣ እና ምንም ጥርጥር የለውም ፣ ምግቡ በእርሱ እየተበላ ሳለ አላህን የሚያወድስ ሰምተናል ።
حَدَّثَنِي مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، حَدَّثَنَا أَبُو أَحْمَدَ الزُّبَيْرِيُّ، حَدَّثَنَا إِسْرَائِيلُ، عَنْ مَنْصُورٍ، عَنْ إِبْرَاهِيمَ، عَنْ عَلْقَمَةَ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كُنَّا نَعُدُّ الآيَاتِ بَرَكَةً وَأَنْتُمْ تَعُدُّونَهَا تَخْوِيفًا، كُنَّا مَعَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فِي سَفَرٍ فَقَلَّ الْمَاءُ فَقَالَ ” اطْلُبُوا فَضْلَةً مِنْ مَاءٍ ”. فَجَاءُوا بِإِنَاءٍ فِيهِ مَاءٌ قَلِيلٌ، فَأَدْخَلَ يَدَهُ فِي الإِنَاءِ، ثُمَّ قَالَ ” حَىَّ عَلَى الطَّهُورِ الْمُبَارَكِ، وَالْبَرَكَةُ مِنَ اللَّهِ ” فَلَقَدْ رَأَيْتُ الْمَاءَ يَنْبُعُ مِنْ بَيْنِ أَصَابِعِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم، وَلَقَدْ كُنَّا نَسْمَعُ تَسْبِيحَ الطَّعَامِ وَهْوَ يُؤْكَلُ.
Reference : Sahih al-Bukhari 3579
In-book reference : Book 61, Hadith 88
USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 56, Hadith 779 (deprecated numbering scheme).
- ሙሐመድ ሽንት ቤት የሚሔደው በቦዲ ጋርድ ነበር
Narrated Anas bin Malik:- Whenever Allah’s Messenger (ﷺ) went to answer the call of nature, I along with another boy used to accompany him with a tumbler full of water. (Hisham commented, “So that he might wash his private parts with it.)”
አነስ ቢን ማሊክ እንደዘገበው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሽንት ቤት ለመጸዳዳት በሚሔዱበት ግዜ እኔ እና ሌላ ልጅ የውሃ (ማንቆርቆሪያ) ይዘን እንከተል ነበር ::(ሒሻምም አክሎ: ብልቱን ማጢቢያ ይሆነው ዘንድ ነው ) ።
حَدَّثَنَا أَبُو الْوَلِيدِ، هِشَامُ بْنُ عَبْدِ الْمَلِكِ قَالَ حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، عَنْ أَبِي مُعَاذٍ ـ وَاسْمُهُ عَطَاءُ بْنُ أَبِي مَيْمُونَةَ ـ قَالَ سَمِعْتُ أَنَسَ بْنَ مَالِكٍ، يَقُولُ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم إِذَا خَرَجَ لِحَاجَتِهِ أَجِيءُ أَنَا وَغُلاَمٌ مَعَنَا إِدَاوَةٌ مِنْ مَاءٍ. يَعْنِي يَسْتَنْجِي بِهِ.
Reference: Sahih al-Bukhari 150 In-book reference : Book 4, Hadith 16 USC-MSA web (English) reference
: Vol. 1, Book 4, Hadith 152 (deprecated numbering scheme
- ሙሐመድ ከድንግል ሴት በላይ አይን አፋር ነበር!
Narrated Abu Sa`id Al-Khudri:- The Prophet (ﷺ) was shier than a veiled virgin girl.
አቡ ሰዒድ አል-ቁድሪይ እንደተረከው ነብዩ (ﷺ) ከድንግል ሴቶች በላይ ያፍራል (አይን አፋር) ነው ።
حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، حَدَّثَنَا يَحْيَى، عَنْ شُعْبَةَ، عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ أَبِي عُتْبَةَ، عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم أَشَدَّ حَيَاءً مِنَ الْعَذْرَاءِ فِي خِدْرِهَا.
Reference : Sahih al-Bukhari 3562
In-book reference : Book 61, Hadith 71
USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 56, Hadith 762 (deprecated numbering scheme)
- ዛፉ ለመሐመድ ስለ ጂኒዎች አስረዳው
Narrated Abdur-Rahman:- “I asked Masruq, ‘Who informed the Prophet ( ﷺ) about the Jinns at the night when they heard the Qur’an?’ He said, ‘Your father Abdullah informed me that a tree informed the Prophet ( ﷺ) about them.’ “
አብዱረህማን እንደተረከው ማስሩቅን ጠየኩት ነብዩ ( ﷺ) በምሽት ቁርዓን ስለ ሰሙት ጂኒዎች ? እሱም መለሰ የአንተ አባት አብደላህ ለእኔ እንደነገረኝ አንድ ዛፍ ለነቢዩ ( ﷺ) ስለ እነሱ እንደነገረው አስረዳኝ ፡፡ “
حَدَّثَنِي عُبَيْدُ اللَّهِ بْنُ سَعِيدٍ، حَدَّثَنَا أَبُو أُسَامَةَ، حَدَّثَنَا مِسْعَرٌ، عَنْ مَعْنِ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، قَالَ سَمِعْتُ أَبِي قَالَ، سَأَلْتُ مَسْرُوقًا مَنْ آذَنَ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم بِالْجِنِّ لَيْلَةَ اسْتَمَعُوا الْقُرْآنَ. فَقَالَ حَدَّثَنِي أَبُوكَ ـ يَعْنِي عَبْدَ اللَّهِ ـ أَنَّهُ آذَنَتْ بِهِمْ شَجَرَةٌ.
Reference : Sahih al-Bukhari 3859
In-book reference : Book 63, Hadith 84
USC-MSA web (English) reference : Vol. 5, Book 58, Hadith 199 (deprecated numbering scheme)
- መሐመድ የተጉመጠመጠበትን ውሃ ጠጡት
Abu Musa said:- The Prophet (ﷺ) asked for a tumbler containing water and washed both his hands and face in it and then threw a mouthful of water in the tumbler and said to both of us (Abu Musa and Bilal), ” Drink from the tumbler and pour some of its water on your faces and chests.”
አቡ ሙሳ እንደተረከው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ወኃ መያዣያ ጠይቀው ሁለቱን እጆቻቸውን እና ፊታቸውን በላዩ ታጠቡ ከዛም በውኃው ተጉመጠምጠው ወደ ውኃው መያዥያው በመትፋት ለሁለታችንም ( ለአቡሙሳ እና ለቢላል) ከእጣቢው ጠጡት የተወሰነውንም በፊቶቻችሁ እና በደረቶቻችሁ አፍስሱት አሉን ።”
وَقَالَ أَبُو مُوسَى دَعَا النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم بِقَدَحٍ فِيهِ مَاءٌ، فَغَسَلَ يَدَيْهِ وَوَجْهَهُ فِيهِ، وَمَجَّ فِيهِ ثُمَّ قَالَ لَهُمَا اشْرَبَا مِنْهُ، وَأَفْرِغَا عَلَى وُجُوهِكُمَا وَنُحُورِكُمَا.
Reference : Sahih al-Bukhari 188
In-book reference : Book 4, Hadith 54
USC-MSA web (English) reference : Vol. 1, Book 4, Hadith 187 (deprecated numbering scheme)
- በኢማም ፊት ራሱን ቀና የሚያደርግ ሰው አላህ ጭንቅላቱን ወደ አህያ ጭንቅላት መልኩንም ወደ አህያ መልክ ይለውጣል
as narrated that Abu Hurairah said: “Muhammad (ﷺ) said: ‘Does the one who raises his head before the Imam not fear that Allah may turn his head into the head of a donkey?”‘
አቡ ሁረይራ እንደተዘገበው፡-“ሙሐመድ (ﷺ) እንደዚህ አለ፦ በኢማሙ ፊት አንገቱን ከፍ የሚያደርግ ሰው አላህ ጭንቅላቱን ወደ አህያ ራስ ይለውጥ ዘንድ አይፈራም?::”
أَخْبَرَنَا قُتَيْبَةُ، قَالَ حَدَّثَنَا حَمَّادٌ، عَنْ مُحَمَّدِ بْنِ زِيَادٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ مُحَمَّدٌ صلى الله عليه وسلم “ أَلاَ يَخْشَى الَّذِي يَرْفَعُ رَأْسَهُ قَبْلَ الإِمَامِ أَنْ يُحَوِّلَ اللَّهُ رَأْسَهُ رَأْسَ حِمَارٍ ” .
Grade : Sahih (Darussalam)
Reference : Sunan an-Nasa’i 828
In-book reference : Book 10, Hadith 52 English translation : Vol. 1, Book 10, Hadith 82
- መዋሸት ክልክል ነው ሶስት ነገሮች ብቻ ሲቀሩ
“Asma bint Yazid narrated that the Messenger of Allah said:- “it is not lawful to lie except in three cases: Something the man tells his wife to please her, to lie during war, and to lie in order to bring peace between the people.”
አስማ እንደተረከችው:-የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰማሗቸው : “መዋሸት ክልክል ነው ሶስት ነገሮች ብቻ ሲቀሩ .ሚስትን ለማስደስት : በጦርነት(ጅሃድ) ግዜ እንዲሁም ሁለት ሰዎችን መካከል ሰላምን ለማስፈን መዋሸት ይፈቀዳል::”
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، حَدَّثَنَا أَبُو أَحْمَدَ الزُّبَيْرِيُّ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، ح قَالَ وَحَدَّثَنَا مَحْمُودُ بْنُ غَيْلاَنَ، حَدَّثَنَا بِشْرُ بْنُ السَّرِيِّ، وَأَبُو أَحْمَدَ قَالاَ حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُثْمَانَ بْنِ خُثَيْمٍ، عَنْ شَهْرِ بْنِ حَوْشَبٍ، عَنْ أَسْمَاءَ بِنْتِ يَزِيدَ، قَالَتْ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ” لاَ يَحِلُّ الْكَذِبُ إِلاَّ فِي ثَلاَثٍ يُحَدِّثُ الرَّجُلُ امْرَأَتَهُ لِيُرْضِيَهَا وَالْكَذِبُ فِي الْحَرْبِ وَالْكَذِبُ لِيُصْلِحَ بَيْنَ النَّاسِ ” . وَقَالَ مَحْمُودٌ فِي حَدِيثِهِ ” لاَ يَصْلُحُ الْكَذِبُ إِلاَّ فِي ثَلاَثٍ ” . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ لاَ نَعْرِفُهُ مِنْ حَدِيثِ أَسْمَاءَ إِلاَّ مِنْ حَدِيثِ ابْنِ خُثَيْمٍ .
وَرَوَى دَاوُدُ بْنُ أَبِي هِنْدٍ، هَذَا الْحَدِيثَ عَنْ شَهْرِ بْنِ حَوْشَبٍ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم وَلَمْ يَذْكُرْ فِيهِ عَنْ أَسْمَاءَ . حَدَّثَنَا بِذَلِكَ مُحَمَّدُ بْنُ الْعَلاَءِ أَبُو كُرَيْبٍ حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي زَائِدَةَ عَنْ دَاوُدَ بْنِ أَبِي هِنْدٍ . وَفِي الْبَابِ عَنْ أَبِي بَكْرٍ .
Grade: Sahih (Darussalam)
Reference: Jami` at-Tirmidhi 1939
In-book reference: Book 27, Hadith 45
English translation: Vol. 4, Book 1, Hadith 1939
- ጦርነት ማታለል ነው አሉ
Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) called,: “War is deceit”.
አቡ ሑረይራ እንዳስተላለፉት :የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ ” ጦርነት ማታለል ነው::”
حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَصْرَمَ، أَخْبَرَنَا عَبْدُ اللَّهِ، أَخْبَرَنَا مَعْمَرٌ، عَنْ هَمَّامِ بْنِ مُنَبِّهٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ سَمَّى النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم الْحَرْبَ خُدْعَةً.
Reference: Sahih al-Bukhari 3029
In-book reference: Book 56, Hadith 236
USC-MSA web (English) reference: Vol. 4, Book 52, Hadith 268(deprecated numbering scheme)
- አብርሃም ውሸትን አልተናገረም ሦስት ሁኔታዎች ሲቀሩ
Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “Abraham did not tell a lie except on three occasions.”
አቡ ሑረይራ እንደተረኩት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ ” አብርሃም ውሸትን አልተናገረም ሦስት ሁኔታዎች ሲቀሩ፡፡ “
حَدَّثَنَا سَعِيدُ بْنُ تَلِيدٍ الرُّعَيْنِيُّ، أَخْبَرَنَا ابْنُ وَهْبٍ، قَالَ أَخْبَرَنِي جَرِيرُ بْنُ حَازِمٍ، عَنْ أَيُّوبَ، عَنْ مُحَمَّدٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “ لَمْ يَكْذِبْ إِبْرَاهِيمُ إِلاَّ ثَلاَثًا ”.
Reference: Sahih al-Bukhari 3357
In-book reference : Book 60, Hadith 37
USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 55, Hadith 577 (deprecated numbering scheme.
- አንድ ሰው የመቶ ሰው የወሲብ ጉልበት በጀነት ይሰጠዋል
Anas narrated that the Prophet (s.a.w) said:- “The believer shall be given in paradise such and such strength in intercourse .” it was said: “O Messenger of Allah! And will he able to do that?” He said: “He will be given the strength of a hundred.”
አነስ እንደዘገበው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ “አንድ ሙእሚን (አማኝ) በጀነት(በገነት) ይህንና ያንን የሚያክል የወሲብ ጉልበት (ጥንካሬ) ይሰጠዋል አሉ። “ጠየቋቸው (ተከታዮቻቸው) “አንቱ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዴት ይህ ሊሆን ይችላል?” ነብዩም (ﷺ) መልሰው “አንድ ሰው የመቶ ሰው ጉልበት (የወሲብ) ይሰጠዋል አሉ ::”
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، وَمَحْمُودُ بْنُ غَيْلاَنَ، قَالاَ حَدَّثَنَا أَبُو دَاوُدَ الطَّيَالِسِيُّ، عَنْ عِمْرَانَ الْقَطَّانِ، عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ أَنَسٍ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ” يُعْطَى الْمُؤْمِنُ فِي الْجَنَّةِ قُوَّةَ كَذَا وَكَذَا مِنَ الْجِمَاعِ ” . قِيلَ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَوَيُطِيقُ ذَلِكَ قَالَ ” يُعْطَى قُوَّةَ مِائَةٍ ” . وَفِي الْبَابِ عَنْ زَيْدِ بْنِ أَرْقَمَ . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ صَحِيحٌ غَرِيبٌ لاَ نَعْرِفُهُ مِنْ حَدِيثِ قَتَادَةَ عَنْ أَنَسٍ إِلاَّ مِنْ حَدِيثِ عِمْرَانَ الْقَطَّانِ .
Grade : Hasan (Darussalam)
Jami at- Tirmidhi English reference : Vol. 4, Book 12, Hadith 2536
Arabic reference : Book 38, Hadith 2732
- ነብዩ በአንድ ለሊት እየዞሩ ከሁሉም ሚስቶቻቸው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ይፈፅሙ ነበር
Narrated Anas:- The Prophet ﷺ used to go round (have sexual relations with) all his wives in one night, and he had nine wives.
አናስ እንደተረከው ፦ “ነብዩ (ﷺ) በአንድ ለሊት እየዞሩ ከሁሉም ሚስቶቻቸው ጋር (ግብረ ስጋ ግንኙነት) ይፈፅሙ ነበር። በዚያም ጊዜ ዘጠኝ ሚስቶች ነበሯቸው።”
حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، حَدَّثَنَا يَزِيدُ بْنُ زُرَيْعٍ، حَدَّثَنَا سَعِيدٌ، عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ أَنَسٍ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم كَانَ يَطُوفُ عَلَى نِسَائِهِ فِي لَيْلَةٍ وَاحِدَةٍ، وَلَهُ تِسْعُ نِسْوَةٍ. وَقَالَ لِي خَلِيفَةُ حَدَّثَنَا يَزِيدُ بْنُ زُرَيْعٍ، حَدَّثَنَا سَعِيدٌ، عَنْ قَتَادَةَ، أَنَّ أَنَسًا، حَدَّثَهُمْ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم.
Classification Sahih (Authentic)
References Sahih al-Bukhari, 5068
Sahih al-Bukhari, Vol. 7, Book of Marriage, Hadith 6 • Sahih al-Bukhari, Book of Marriage, Hadith 6
- ነብዩ ሁሉንም ሚስቶቹን በአንድ ሌሊት ወሲብ ያደርግ ነበር ምክንያቱም የ30 ሰው ጉልበት ተሰጥቶታልና
Narrated Qatada:- Anas bin Malik said, “The Prophet (ﷺ) used to visit all his wives in a round, during the day and night and they were eleven in number.” I asked Anas, “Had the Prophet (ﷺ) the strength for it?” Anas replied, “We used to say that the Prophet (ﷺ) was given the strength of thirty (men).” And Sa`id said on the authority of Qatada that Anas had told him about nine wives only (not eleven).
ቀታዳ አነስን ዋቢ አድርጎ እንደተረከው አነስ ቢን ማሊክ እንዲህ አለ “ነብዩ ﷺ ነብዩ ሚስቶቹ ዘንድ በቀንና ማታ ይሔድ ነበር(ወሲባዊ ግንኙነት ለመፈፀም) (የሚስቶቹም) ብዛት አስራ አንድ ነበሩ “እኔም(ቀታዳ) አነስን ነብዩ ይህንን የሚያደርግበት አቅም/ጉልበት ነበረውን? አልኩት” አነስም መልሶ “እኛም እንዲህ እንል ነበር ነብዩ ﷺ የሰላሳ ሰው ጥንካሬ ተሰጥቷቸዋል : ሰኢድ እንዲህ አለ ቀታዳን ጠቅሶ አነስ በዛን ጊዜ አስራ አንድ ሳይሆን ዘጠኝ ሚስቶች እንደነበሩት ነግሮኛል አለ::”
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، قَالَ حَدَّثَنَا مُعَاذُ بْنُ هِشَامٍ، قَالَ حَدَّثَنِي أَبِي، عَنْ قَتَادَةَ، قَالَ حَدَّثَنَا أَنَسُ بْنُ مَالِكٍ، قَالَ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَدُورُ عَلَى نِسَائِهِ فِي السَّاعَةِ الْوَاحِدَةِ مِنَ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَهُنَّ إِحْدَى عَشْرَةَ. قَالَ قُلْتُ لأَنَسٍ أَوَكَانَ يُطِيقُهُ قَالَ كُنَّا نَتَحَدَّثُ أَنَّهُ أُعْطِيَ قُوَّةَ ثَلاَثِينَ. وَقَالَ سَعِيدٌ عَنْ قَتَادَةَ إِنَّ أَنَسًا حَدَّثَهُمْ تِسْعُ نِسْوَةٍ.
Reference: Sahih al-Bukhari 268
In-book reference : Book 5, Hadith 21
USC-MSA web (English) reference : Vol. 1, Book 5, Hadith 268 (deprecated numbering scheme)
- ሙሐመድ ፓንት አለመስረቁን ለማሳወቅ አላህ የጻፈውን መገለጥ አወረደ
Narrated Abdullah ibn Abbas:- The verse ” And no Prophet (ﷺ) could (ever) be false to his trust” was revealed about a red velvet. When it was found missing on the day of Badr, some people said; Perhaps the Messenger of Allah (ﷺ) has taken it. So Allah, the Exalted, sent down “And no prophet could (ever) be falseto his trust” to the end of the verse. Abu Dawud said: In the word yaghulla the letter ya has a short vowel a.
አብዱላህ ኢብን አባስ እንዳስተላለፈው፡- ለነቢይም (ﷺ) ሰለባን መደበቅ አይገባዉም የሚለው ጥቅስ የወረደው ቀይ ልብስ (ብዙ ጊዜ ከሐር የሚሠራ ለስላሳ ጨርቅ) በማስመልከት ነበር ፡፡ በበድር ዕለት በመጥፋቱ ምክንያት አንዳንድ ሰዎች ምናልባትም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ናቸው የወሰዱት አሉ ፡፡ ስለዚህ ታላቅ የሆነው አላህ “ለነቢይም (ﷺ) ሰለባን መደበቅ አይገባዉም” የሚለውን እስከ ጥቅሱ መጨረሻ አወረደ፡፡”…
حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ بْنُ سَعِيدٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَاحِدِ بْنُ زِيَادٍ، حَدَّثَنَا خُصَيْفٌ، حَدَّثَنَا مِقْسَمٌ، مَوْلَى ابْنِ عَبَّاسٍ قَالَ قَالَ ابْنُ عَبَّاسٍ رضى الله عنهما نَزَلَتْ هَذِهِ الآيَةُ { وَمَا كَانَ لِنَبِيٍّ أَنْ يَغُلَّ } فِي قَطِيفَةٍ حَمْرَاءَ فُقِدَتْ يَوْمَ بَدْرٍ فَقَالَ بَعْضُ النَّاسِ لَعَلَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم أَخَذَهَا فَأَنْزَلَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ { وَمَا كَانَ لِنَبِيٍّ أَنْ يَغُلَّ } إِلَى آخِرِ الآيَةِ . قَالَ أَبُو دَاوُدَ يَغُلَّ مَفْتُوحَةُ الْيَاءِ .
Grade: Sahih (Al-Albani) صحيح (الألباني)حكم
: Reference : Sunan Abi Dawud 3971
In-book reference : Book 32, Hadith 3English translation : Book 31, Hadith 3960
- ሙሐመድ የሀሰንን ምላስ ይጠባ ነበር
It is related that Abu Hurayra said, “I never saw al-Hasan without my eyes overflowing with tears. That is because the Prophet, may Allah bless him and grant him peace, went out one day and I found him in the mosque. He took my hand and I went along with him. He did not speak to me until we reached the market of Banu Qaynuqa’. He walked around it and looked. Then he left and I left with him until we reached the mosque. He sat down and wrapped himself in his garment. Then he said, ‘Where is the little one? Call the little one to me.’ Hasan came running and jumped into his lap. Then he put his hand in his beard. Then the Prophet, may Allah bless him and grant him peace, opened his mouth and put his tongue in his mouth. Then he said, O Allah, I love him, so love him and the one who loves him!'”
በአቡ ሑረይራ እንደተላለፈው አቡ ሑረይራ እንዲህ አለ “ሀሰንን በእምባ ሳልታጠብ ያየሁበት ጊዜ የለም . ይህም የሆነው በነብዩ ( صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ) ምክንያት ነው። አንድ ቀን ወጣሁና ወደ መስጂድ ሔድኩ እዛም (ነቢዩን) አገኘሗቸው እና እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ገበያ ሄድን : በኒ ቀይኑቃእ (بَنِي قَيْنُقَاعٍ ) የሚባል የገበያ ቦታ እስክንደርስ ድረስ አንድም ቃል አልተነፈሱም ነበር ። (በገበያውም) ስፍራ ወዲህና ወዲያ እየተዘዋወሩ ተመለከቱ ከዛም ከገበያው ስፍራ ወጡ እኔም አብሬ ወደ መስጊድ ተመልሰን መጣሁ : እዛም ሲደርሱ ተቀመጡና የቀሚሳቸውን (ዘርፍ) አስተካክለው ተቀመጡ : ከዛ ነብዩ እንዲህ አሉ “የት አለ ትንሹ ልጅ?” ትንሹን ልጅ ጥሩልኝ አሉ ‘ሀሰንም እየሮጠ መጥቶ ዘሎ ጭናቸው ላይ ተቀመጠ : ከዛም ነብዩ ( صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ) አፉን (የሃሰንን) ከፍተው ምላሳቸውን በአፉ ጨመሩት( يَفْتَحُ فَاهُ فَيُدْخِلُ فَاهُ فِي فِيهِ ) ከዛንም እንዲህ አሉ ‘ያ አላህ እወደዋለሁ : እጅግ እወደዋለሁ : እሱንም የሚወዱትን ሁሉ እወዳቸዋለሁ” አሉ::
حَدَّثَنَا إِبْرَاهِيمُ بْنُ الْمُنْذِرِ قَالَ: حَدَّثَنِي ابْنُ أَبِي فُدَيْكٍ قَالَ: حَدَّثَنِي هِشَامُ بْنُ سَعْدٍ، عَنْ نُعَيْمِ بْنِ الْمُجْمِرِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: مَا رَأَيْتُ حَسَنًا قَطُّ إِلاَّ فَاضَتْ عَيْنَايَ دُمُوعًا، وَذَلِكَ أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم خَرَجَ يَوْمًا، فَوَجَدَنِي فِي الْمَسْجِدِ، فَأَخَذَ بِيَدِي، فَانْطَلَقْتُ مَعَهُ، فَمَا كَلَّمَنِي حَتَّى جِئْنَا سُوقَ بَنِي قَيْنُقَاعٍ، فَطَافَ فِيهِ وَنَظَرَ، ثُمَّ انْصَرَفَ وَأَنَا مَعَهُ، حَتَّى جِئْنَا الْمَسْجِدَ، فَجَلَسَ فَاحْتَبَى ثُمَّ قَالَ: أَيْنَ لَكَاعٌ؟ ادْعُ لِي لَكَاعًا، فَجَاءَ حَسَنٌ يَشْتَدُّ فَوَقَعَ فِي حِجْرِهِ، ثُمَّ أَدْخَلَ يَدَهُ فِي لِحْيَتِهِ، ثُمَّ جَعَلَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَفْتَحُ فَاهُ فَيُدْخِلُ فَاهُ فِي فِيهِ، ثُمَّ قَالَ: اللَّهُمَّ إِنِّي أُحِبُّهُ، فَأَحْبِبْهُ، وَأَحِبَّ مَنْ يُحِبُّهُ.
Grade: Hasan (Al-Albani)حـسـن (الألباني)حكم
:Reference: Al-Adab Al-Mufrad 1183
In-book reference: Book 48, Hadith 9English translation: Book 48, Hadith 1183
- ምላሱን በሙሐመድ ያስጠባ አይቀጣም
Abdulrahman bin Abi Awf Al-jurashi from Mu’awiyah, he said. I saw the Messenger of Allah(peace be up on him) suck the tongue or Lips of Al-Hasan bin Ali (may the blessings of Allah be up on him) and he whose tongue or lips are sucked by the messenger (peace be up on him) shall not be punished.
“አብዱረህማን ቢን አቢ አውፍ አል ጁረይሺ ሙዓዊያን ዋቢ አድርጎ እንዲህ አለ “የአላህን መልዕክተኛ (ﷺ) የሀሰንን ምላስ ሲጠቡ አየሗቸው: ምላሱን በአላህ መልእክተኛ ያስጠባ(ያስመጠጠ) አይቀጣም::
حَدَّثَنَا هَاشِمُ بْنُ الْقَاسِمِ حَدَّثَنَا حَرِيزٌ عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ أَبِي عَوْفٍ الْجُرَشِيِّ عَنْ مُعَاوِيَةَ قَالَ رَأَيْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَمُصُّ لِسَانَهُ أَوْ قَالَ شَفَتَهُ يَعْنِي الْحَسَنَ بْنَ عَلِيٍّ صَلَوَاتُ اللَّهِ عَلَيْهِ وَإِنَّهُ لَنْ يُعَذَّبَ لِسَانٌ أَوْ شَفَتَانِ مَصَّهُمَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ
مسند احمد الحديث 16245
Reference : Musnad Ahmad Hadith 16245
- ስጋ የሚበሰብሰው በአይሁዶች ምክኒያት ነው
Narrated Abu Huraira:- The Prophet (ﷺ) said, “Were it not for Bani Israel, meat would not decay; and were it not for Eve, no woman would ever betray her husband.”
አቡ ሁራይራ እንደተረከው፦ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ፦ በእስራኤል ልጆች (ምክንያት) እንጂ ስጋ ባልበሰበሰ ነበር፥ በሄዋን (ምክንያት) እንጂ የትኛዋም ሴት ባልዋን ባልካደች ነበር።”
حَدَّثَنِي عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مُحَمَّدٍ الْجُعْفِيُّ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، أَخْبَرَنَا مَعْمَرٌ، عَنْ هَمَّامٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم “ لَوْلاَ بَنُو إِسْرَائِيلَ لَمْ يَخْنَزِ اللَّحْمُ، وَلَوْلاَ حَوَّاءُ لَمْ تَخُنْ أُنْثَى زَوْجَهَا الدَّهْرَ ”.
Reference : Sahih al-Bukhari 3399
In-book reference : Book 60, Hadith 72
USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 55, Hadith 611 (deprecated numbering scheme)