አስገራሚ ኢስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 4
በወንድም ማክ
- ማዛጋት ከሰይጣን ነው
Narrated Abu Huraira: The Prophet (ﷺ) said, ” Yawning is from Satan and if anyone of you yawns, he should check his yawning as much as possible, for if anyone of you (during the act of yawning) should say: ‘Ha’, Satan will laugh at him.”
አቡ ሁራይራ እንደተረከው ፦ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ:- “ማዛጋት ከሰይጣን ነው እናም ከእናንተ መካከል ማንም ቢያዛጋ በተቻለ መጠን ማዛጋቱን እርግጠኛ መሆን አለበት፤ ምክንያቱም ከእናንተ መካከል በማዛጋቱ ጊዜ ሃሃሃሃ በሚል ጊዜ ሰይጣን ይስቃል”
حَدَّثَنَا عَاصِمُ بْنُ عَلِيٍّ، حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي ذِئْبٍ، عَنْ سَعِيدٍ الْمَقْبُرِيِّ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ التَّثَاؤُبُ مِنَ الشَّيْطَانِ، فَإِذَا تَثَاءَبَ أَحَدُكُمْ فَلْيَرُدَّهُ مَا اسْتَطَاعَ، فَإِنَّ أَحَدَكُمْ إِذَا قَالَ هَا. ضَحِكَ الشَّيْطَانُ ”.
Reference : Sahih al-Bukhari 3289
In-book reference : Book 59, Hadith 98
USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 54, Hadith 509 (deprecated numbering scheme)
- ማስነጠስ ከአላህ ነው
Abu Hurayra reported that the Prophet, may Allah bless him and grant him peace, said, “Allah loves the sneeze and dislikes yawning. When one you sneezes and praises Allah, it is a duty for every Muslim who hears him to say, ‘May Allah have mercy on you.;’ As for the yawn, it comes from Shaytan. When one of you yawns, he should repress it as much as possible. When one of you yawns, Shaytan laughs at him.”
አቡ ሁራይራ እንደተረከው ፦ ነቢዩ (ﷺ) “አላህ ማስነጠስን ይወዳል ነገር ግን ማዛጋትን አይወድም ፤ ስለዚህ ከእናንተ መካከል ማንም ቢያስነጥስ ከዚያም አላህን የሚያመሰግን ከሆነ እርሱን (አላህን እያመሰገነ) የሚሰማ ሙስሊም ሁሉ ይናገራል ፡፡ ግን ማዛትን በተመለከተ ከሰይጣን ፣ ስለዚህ ከእናንተ መካከል አንዱ ቢያስማ ፣ እሱን ለማስቆም የተቻለውን ሁሉ ጥረት ማድረግ አለበት። ምክንያቱም ከእናንተ መካከል ማንም ሲያዛጋ ሰይጣን ይስቃል።”
حَدَّثَنَا عَاصِمٌ، قَالَ: حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي ذِئْبٍ، عَنْ سَعِيدٍ الْمَقْبُرِيِّ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ: إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْعُطَاسَ، وَيَكْرَهُ التَّثَاؤُبَ، وَإِذَا عَطَسَ أَحَدُكُمْ وَحَمِدَ اللَّهَ كَانَ حَقًّا عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ سَمِعَهُ أَنْ يَقُولَ: يَرْحَمُكَ اللَّهُ. فَأَمَّا التَّثَاؤُبُ فَإِنَّمَا هُوَ مِنَ الشَّيْطَانِ، فَإِذَا تَثَاءَبَ أَحَدُكُمْ فَلْيَرُدَّهُ مَا اسْتَطَاعَ، فَإِنَّ أَحَدَكُمْ إِذَا تَثَاءَبَ ضَحِكَ مِنْهُ الشَّيْطَانُ.
Grade: Sahih (Al-Albani) صـحـيـح (الألباني)حكم :
Reference : Al-Adab Al-Mufrad 928
In-book reference : Book 40, Hadith 10English translation : Book 40, Hadith 928
- ሸይጣን በህልማቹ እየተጫወተባቹ ካስቸገራቹ ለማንም አትናገሩ
It was narrated from Jabir that the Messenger of Allah ﷺ said: “If anyone of you has a bad dream, he should not tell people about how Satan played with him in his dream.”
ጃቢር እንደተረከው ፦ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ ከእናንተ መካከል ማንም መጥፎ ሕልም ካለመ ሸይጣን በሕልሙ እንዴት እንደተጫወተበት ለሰዎች መንገር የለበትም ፡፡”
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ رُمْحٍ، أَنْبَأَنَا اللَّيْثُ بْنُ سَعْدٍ، عَنْ أَبِي الزُّبَيْرِ، عَنْ جَابِرٍ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ قَالَ “ إِذَا حَلَمَ أَحَدُكُمْ فَلاَ يُخْبِرِ النَّاسَ بِتَلَعُّبِ الشَّيْطَانِ بِهِ فِي الْمَنَامِ ” .
Grade: Sahih(Darussalam)
Reference : Sunan Ibn Majah 3913
In-book reference : Book 35, Hadith 21
English translation : Vol. 5, Book 35, Hadith 3913
- . በብር ዕቃዎች የሚጠጣ ሰው ሆዱን በሲኦል እሳት ብቻ እየሞላ ነው
Narrated Um Salama:
(the wife of the Prophet) Allah’s Apostle ﷺ said, “He who drinks in silver utensils is only filling his abdomen with Hell Fire.”
ኡሙ ሰላማ እንደተረከው ፦ (የነብዩ ሚስት ) የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚህ አሉ በብር ዕቃዎች የሚጠጣ ሰው ሆዱን በሲኦል እሳት ብቻ እየሞላ ነው ፡፡”
حَدَّثَنَا إِسْمَاعِيلُ، قَالَ حَدَّثَنِي مَالِكُ بْنُ أَنَسٍ، عَنْ نَافِعٍ، عَنْ زَيْدِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ أَبِي بَكْرٍ الصِّدِّيقِ، عَنْ أُمِّ سَلَمَةَ، زَوْجِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ
“ الَّذِي يَشْرَبُ فِي إِنَاءِ الْفِضَّةِ إِنَّمَا يُجَرْجِرُ فِي بَطْنِهِ نَارَ جَهَنَّمَ ”.
Classification Sahih (Authentic)
References • Sahih al-Bukhari, 5634
Sahih al-Bukhari, Vol. 7, Book of Drinks, Hadith 538
Sahih al-Bukhari, Book of Drinks, Hadith 538
- የብልት ፀጉር ያበቀሉ ተገደሉ ያላበቀሉ ተለቀቁ
It was narrated that ‘Abdul-Malik bin `Umair said: “I heard ‘Atiyyah Al-Quradhi say: ‘We were presented to the Messenger of Allah (ﷺ) on the Day of Quraidhah. Those whose pubic hair had grown were killed, and those whose pubic hair had not yet grown were let go. I was one of those whose pubic hair had not yet grown, so I was let go.”
በአብዱል መሊክ ቢን ኡመር እንደተተረከው “ኢጢያሕ አል ቁራዚይ እንዲህ ሲል ሰማሁት ‘ የአላህ መልእክተኛ ( ﷺ ) በኒ ቁረይዛን (قُرَيْظَةَ) በወረሩበት ቀን: ተይዘን ወደ ነብዩ ﷺ ፊት አቀረቡን : ከዛም የብልት ጸጉር ያበቀሉት ተገደሉ : የብልት ጸጉር ያላበቀሉትን ለቀቋቸው : እኔም የብልታቸው ጸጉር ካላበቀሉት መካከል አንዱ ስለ ነበርኩ ተለቀኩ (ተረፍኩ)::”
حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، وَعَلِيُّ بْنُ مُحَمَّدٍ، قَالاَ حَدَّثَنَا وَكِيعٌ، عَنْ سُفْيَانَ، عَنْ عَبْدِ الْمَلِكِ بْنِ عُمَيْرٍ، قَالَ سَمِعْتُ عَطِيَّةَ الْقُرَظِيَّ، يَقُولُ عُرِضْنَا عَلَى رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَوْمَ قُرَيْظَةَ فَكَانَ مَنْ أَنْبَتَ قُتِلَ وَمَنْ لَمْ يُنْبِتْ خُلِّيَ سَبِيلُهُ فَكُنْتُ فِيمَنْ لَمْ يُنْبِتْ فَخُلِّيَ سَبِيلِي .
Grade: Sahih (Darussalam)
Sunan Ibn Majah English reference : Vol. 3, Book 20, Hadith 2541
Arabic reference : Book 20, Hadith 2638
- የወንድ የዘር ፈሳሽ ውኃ ነጭና ወፍራም ነው የሴት የዘር ፈሳሽ ውኃ ቢጫና ቀጭን ነው
It was narrated that Anas said: “The Messenger of Allah (ﷺ) said: ‘The man’s water is thick and white, and the woman’s water is thin and yellow. Whichever of them comes first, the child will resemble (that parent).'”
አነስ እንደዘገቡት :የአላህ መልእክተኛ ( ﷺ ) እንዲህ ሲሉ ሰማኋቸው አሉ :- የወንድ የዘር ፈሳሽ ውኃ (ስፐርም) ነጭ እና ወፍራም ነው። የሴት የዘር ፈሳሽ ውኃ (ስፐርም) ቢጫ እና ቀጭን ነው። በግብረስጋ በግንኙነት ወቅት ቀድሞ ስሜቱን የጨረሰውን ሰው ይመስላል :- (አባት ቀድሞ ካፈሰሰ ልጁ አባቱን እናት ቀድማ ካፈሰሰች እናቱን ይመስላል)።”
أَخْبَرَنَا إِسْحَاقُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ، قَالَ أَنْبَأَنَا عَبْدَةُ، قَالَ حَدَّثَنَا سَعِيدٌ، عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ أَنَسٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “ مَاءُ الرَّجُلِ غَلِيظٌ أَبْيَضُ وَمَاءُ الْمَرْأَةِ رَقِيقٌ أَصْفَرُ فَأَيُّهُمَا سَبَقَ كَانَ الشَّبَهُ ” .
Hadith Grade:- : Sahih (Darussalam)
Sunan an-Nasa’i English reference : Vol. 1, Book 1, Hadith 200 Arabic reference : Book 1, Hadith 20
- ነብዩን ፈገግ ያስባላቸው ጉዳይ ምን ይሆን
It was narrated that ‘ Aishah said:- “The wife of Rifa’ah came to the Messenger of Allah (ﷺ) and said: ‘My husband divorced me and made it irrevocable. After that I married ‘ Abdur-Rahman bin Az-Zabir and what he has is like the fringe of a garment.’ The Messenger of Allah (ﷺ) smiled and said: ‘Perhaps you want to go back to Rifa’ah? No, not until he tastes your sweetness and you taste his sweetness.'”
አይሻ እንደተረከችው ” የራፋ ሚስት ለአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ አለች ‘ራፋ ፈታኝ ፊቺውንም የማይታጠፍ አደረገብኝ ። ከዛህ በኃላ ራማ ቢን አዚ ዛቢረን አገባውት ። ነገር ግን ቁላው እንድእርፉ ጨርቅ ነው ምንም አይቆም ። የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ፈገግ አሉና እንደዚህ አሉ ፦ ወደ ራፋ መመለስ አይቻልም ፤ አንቺም የዛቢሪን ማር እስትቀምሽ ። ዛቢሪም የአንቺን ማር እስኪቀምስ ድራስ”።
حَدَّثَنَا إِسْحَاقُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ، قَالَ أَنْبَأَنَا سُفْيَانُ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، عَنْ عُرْوَةَ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ جَاءَتِ امْرَأَةُ رِفَاعَةَ إِلَى رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَتْ إِنَّ زَوْجِي طَلَّقَنِي فَأَبَتَّ طَلاَقِي وَإِنِّي تَزَوَّجْتُ بَعْدَهُ عَبْدَ الرَّحْمَنِ بْنَ الزَّبِيرِ وَمَا مَعَهُ إِلاَّ مِثْلَ هُدْبَةِ الثَّوْبِ . فَضَحِكَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَقَالَ “ لَعَلَّكِ تُرِيدِينَ أَنْ تَرْجِعِي إِلَى رِفَاعَةَ لاَ حَتَّى يَذُوقَ عُسَيْلَتَكِ وَتَذُوقِي عُسَيْلَتَهُ ” .
Grade: Sahih(Darussalam)
Reference : Sunan an-Nasa’i 3411
In-book reference : Book 27, Hadith 23English translation : Vol. 4, Book 27, Hadith 3440
- የተንሸዋረረ አይን ያለው ልጅ እንዳትወልዱ ሚስቶቻችሁን አንበርክካችሁ ወሲብ አታድርጉ
Narrated Jabir:- “The Jews would say: “Whoever goes into his wife’s vagina from behind her, then his children will be cross-eyed.’ So Allah revealed: Your wives are a tilth for your, so go to your tilth when or how you will (2:223).”
ጃብር (ረዲየሏሁ አንሁ) እንደተረከው አይሁዳውያን እንዲህ ይሉ ነበር “ማንም ሚስቱን አዙሮ ከሗላ በኩል በብልቷ ቢገናኝ(ወሲብ የሚፈፅም) (የሚወለዱት) ልጆቹ አይናቸው ሸውራራ ይሆናሉ በዚህም ምክንያት አላህ ይህንን አያ አወረደ “(2:223):-ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡”
حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي عُمَرَ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، عَنِ ابْنِ الْمُنْكَدِرِ، سَمِعَ جَابِرًا، يَقُولُ كَانَتِ الْيَهُودُ تَقُولُ مَنْ أَتَى امْرَأَتَهُ فِي قُبُلِهَا مِنْ دُبُرِهَا كَانَ الْوَلَدُ أَحْوَلَ فَنَزَلَتْ : (نِسَاؤُكُمْ حَرْثٌ لَكُمْ فَأْتُوا حَرْثَكُمْ أَنَّى شِئْتُمْ ) . قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ .
Grade:Sahih (Darussalam)Jami at-Tirmidhi
English translation: Vol. 5, Book 44, Hadith 2978
Arabic reference : Book 47, Hadith 3245
- የነብዩ እና የአይሻ አስደናቂ ጨዋታ በአንድ ገንዳ ውስጥ
A’isha reported: I and the Messenger (ﷺ) took a bath from the same vessel and our hands alternated into it in the state that we had sexual intercourse.
አይሻ እንደተረከችው፡- እኔ እና መልእክተኛው (ﷺ) በአንድ የውሃ ገንዳ ውስጥ እየታጠብን ሳለ እጆቻችን በተገናኙ ጊዜ ነገሮች ተለውጠው ፤ የወሲብ ግንኙነት አደረግን።”
Reference : Sahih Muslim 321c
In-book reference : Book 3, Hadith 53
USC-MSA web (English) reference : Book 3, Hadith 629
- አቡበክር ኸሊፋው በአይሻ ጋብቻ ተቃውሞ ሊያሰማ ሞክሮ ነበር
Narrated ‘Urwa:- The Prophet (ﷺ) asked Abu Bakr for `Aisha’s hand in marriage. Abu Bakr said “But I am your brother.” The Prophet (ﷺ) said, “You are my brother in Allah’s religion and His Book, but she (Aisha) is lawful for me to marry.”
ኡርዋ እንደተረከው ” ነብዩ ﷺ አይሻን እንዲድሩላቸው አቡበከርን ጠየቁ” “አቡበክርም እንዲህ አለ “እኔኮ ወንድምህ ነኝ” ነብዩም ﷺ እንዲህ አሉ (መልሰው) “በአላህ ኃይማኖትና በአላህ መጽሃፍ ወንድሜ ነህ , ነገር ግን እሷን (አይሻን) ማግባት ለኔ የተፈቀደች ናት” አሉ።”
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يُوسُفَ، حَدَّثَنَا اللَّيْثُ، عَنْ يَزِيدَ، عَنْ عِرَاكٍ، عَنْ عُرْوَةَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم خَطَبَ عَائِشَةَ إِلَى أَبِي بَكْرٍ فَقَالَ لَهُ أَبُو بَكْرٍ إِنَّمَا أَنَا أَخُوكَ، فَقَالَ “ أَنْتَ أَخِي فِي دِينِ اللَّهِ وَكِتَابِهِ وَهْىَ لِي حَلاَلٌ ”.
Reference : Sahih al-Bukhari 5081
In-book reference : Book 67, Hadith 19
USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 62, Hadith 18 (deprecated numbering scheme)
- ሞት ብቻ ሲቀር ሁሉንም በሽታዎች የሚፈውሰው መድኃኒት
Abu Hurairah narrated that the Messenger of Allah (s.a.w) said: “Use this black seed. For indeed it contains a cure for every disease except As-Sam” And As-Sam is death.
አቡሁረይራ እንደተረኩት :-የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ፦ “ጥቁር አዝሙድ ተጠቀሙ ለሁሉም የበሽታ አይነት ፈውስ ነው ሞት ብቻ ሲቀር።”
حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي عُمَرَ، وَسَعِيدُ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ الْمَخْزُومِيُّ، قَالَ حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، عَنْ أَبِي سَلَمَةَ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ عَلَيْكُمْ بِهَذِهِ الْحَبَّةِ السَّوْدَاءِ فَإِنَّ فِيهَا شِفَاءً مِنْ كُلِّ دَاءٍ إِلاَّ السَّامَ ” . وَالسَّامُ الْمَوْتُ . قَالَ أَبُو عِيسَى وَفِي الْبَابِ عَنْ بُرَيْدَةَ وَابْنِ عُمَرَ وَعَائِشَةَ . وَهَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ . وَالْحَبَّةُ السَّوْدَاءُ هِيَ الشُّونِيزُ .
Grade : Sahih (Darussalam)
English reference : Vol. 4, Book 2, Hadith 2041
Arabic reference : Book 28, Hadith 2176
- አሻንጉሊት ተጫውታ ያልጠገበችው የሙዕሚኖች እናት አይሻ
It was narrated that ‘Aishah said: “I used to play with dolls when I was with the Messenger of Allah, and he used to bring my friends to me to play with me.”
አይሻ እንደተረከችው ” የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ጋር እያለሁ አሻንጉሊቶቼ ጋር እጫወት ነበር ። እርሱም (ነብዩ) ጎዋደኞቼን እኔ ጋር እንዲጫወቱ ያመጣልኝ ነበር።”
حَدَّثَنَا حَفْصُ بْنُ عَمْرٍو، حَدَّثَنَا عُمَرُ بْنُ حَبِيبٍ الْقَاضِي، قَالَ حَدَّثَنَا هِشَامُ بْنُ عُرْوَةَ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ كُنْتُ أَلْعَبُ بِالْبَنَاتِ وَأَنَا عِنْدَ، رَسُولِ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ فَكَانَ يُسَرِّبُ إِلَىَّ صَوَاحِبَاتِي يُلاَعِبْنَنِي .
Grade : Sahih (Darussalam)
Sunan Ibn Majah English reference : Vol. 3, Book 9, Hadith 1982
Arabic reference: Book 9, Hadith 205
- አይጡን ከቅቤ ስር አውጣጡና ተጠሙ
Narrated Maimuna: Allah’s Messenger (ﷺ) was asked regarding ghee (cooking butter) in which a mouse had fallen. He said, ” Take out the mouse and throw away the ghee around it and use the rest.”
መሂሙና እንደተረከችው፦ የአላህ መልእክተኛን (ﷺ) አይጥ ስለገባበት የምግብ ቅቤ በተመለከተ ጠየቅኳቸው፦ ነቢዩም (ﷺ) ሲመልሱ እንዲህ አሉኝ ፦ አይጡን ከቅቤ ስር አውጪ እና ተጠቀሚበት።”
حَدَّثَنَا إِسْمَاعِيلُ، قَالَ حَدَّثَنِي مَالِكٌ، عَنِ ابْنِ شِهَابٍ، عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، عَنْ مَيْمُونَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم سُئِلَ عَنْ فَأْرَةٍ سَقَطَتْ فِي سَمْنٍ فَقَالَ “ أَلْقُوهَا وَمَا حَوْلَهَا فَاطْرَحُوهُ. وَكُلُوا سَمْنَكُمْ ”.
Reference : Sahih al-Bukhari 235
In-book reference : Book 4, Hadith 101
USC-MSA web (English) reference : Vol. 1, Book 4, Hadith 236 (deprecated numbering scheme)
- ነብዩ መንጋጋቸው እስኪታይ ለምን ሳቁ
Narrated Aisha, Ummul Mu’minin:- When the Messenger of Allah (ﷺ) arrived after the expedition to Tabuk or Khaybar (the narrator is doubtful), the draught raised an end of a curtain which was hung in front of her store-room, revealing some dolls which belonged to her.He asked: What is this? She replied: My dolls. Among them he saw a horse with wings made of rags, and asked: What is this I see among them? She replied: A horse. He asked: What is this that it has on it? She replied: Two wings. He asked: A horse with two wings? She replied: Have you not heard that Solomon had horses with wings? She said: Thereupon the Messenger of Allah (ﷺ) laughed so heartily that I could see his molar teeth.
የሙዕሚኖች እናት አይሻ(ረ.ዓ) እንደተረከችው የአላህ መልእክተኛ ኸይበርን ወይም ታቡክን ወረራ በሗላ ወደ ቤት ሲመለሱ ነፋሻማ አየር የእቃ ቤቱን መጋረጃ ወደ ላይ ገለበው: ያኔም ጥቂት የአይሻን አሻንጉሊቶችን አዩ : እሳቸውም (ነብዩ:-ﷺ) ይሕ ምንድን ነው አሏት? እሷም(አይሻ) የኔ አሻንጉሊቶች ናቸው አለች : ከነሱም ውስጥ (ከአሻንጉሊቶቹ) ከመጥረጊያ ንቃይ ይተሰራ ክንፍ ያለው ፈረስ አዩ ነብዩም አክለው” ይህ (ከአሻንጉሊቶች) ጋር የማየው ምንድን ነው አሏት? ” አይሻም መልሳ “ፈረስ ነው” አለች : ነብዩም መልሰው ﷺ “ያ ከላዩ ላይ ያለው ምንድን ነው?” አሏት : (አይሻም) መልሳ ” ሁለት ክንፎች” አለች: እርሳቸውም መልሰው “ሁለት ክንፍ ያለው ፈረስ? ” እይሻም መልሳ ” አልሰማህም እንዴ ሰሎሞን ክንፎች ያሏቸው ፈረሶች እንደ ነበሩት?” እርሷም(አይሻ) መልሳ “ያኔ የአላህ መልእክትኛ ﷺ መንጋጋቸው እስኪታይ ከልባቸው ሳቁ” አለች::
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ عَوْفٍ، حَدَّثَنَا سَعِيدُ بْنُ أَبِي مَرْيَمَ، أَخْبَرَنَا يَحْيَى بْنُ أَيُّوبَ، قَالَ حَدَّثَنِي عُمَارَةُ بْنُ غَزِيَّةَ، أَنَّ مُحَمَّدَ بْنَ إِبْرَاهِيمَ، حَدَّثَهُ عَنْ أَبِي سَلَمَةَ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، عَنْ عَائِشَةَ، رضى الله عنها قَالَتْ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم مِنْ غَزْوَةِ تَبُوكَ أَوْ خَيْبَرَ وَفِي سَهْوَتِهَا سِتْرٌ فَهَبَّتْ رِيحٌ فَكَشَفَتْ نَاحِيَةَ السِّتْرِ عَنْ بَنَاتٍ لِعَائِشَةَ لُعَبٍ فَقَالَ ” مَا هَذَا يَا عَائِشَةُ ” . قَالَتْ بَنَاتِي . وَرَأَى بَيْنَهُنَّ فَرَسًا لَهُ جَنَاحَانِ مِنْ رِقَاعٍ فَقَالَ ” مَا هَذَا الَّذِي أَرَى وَسْطَهُنَّ ” . قَالَتْ فَرَسٌ . قَالَ ” وَمَا هَذَا الَّذِي عَلَيْهِ ” . قَالَتْ جَنَاحَانِ . قَالَ ” فَرَسٌ لَهُ جَنَاحَانِ ” . قَالَتْ أَمَا سَمِعْتَ أَنَّ لِسُلَيْمَانَ خَيْلاً لَهَا أَجْنِحَةٌ قَالَتْ فَضَحِكَ حَتَّى رَأَيْتُ نَوَاجِذَهُ .
Grade : Sahih (Al-Albani) صحيح (الألباني) حكم :
Reference: Sunan Abi Dawud 4932
In-book reference: Book 43, Hadith 160 English translation : Book 42, Hadith 4914
- የአህያ ሥጋ አትብሉ የፈረስ ሥጋ ብሉ
Narrated Jabir bin `Abdullah:- On the day of Khaibar, Allah’s Messenger (ﷺ) forbade the eating of donkey meat and allowed the eating of horse meat.
ከጃቢር ቢን ዐብደላህ እንደተረከዝ፦ በካይባር ቀን የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) የአህያን ስጋ መብላት ስለ ከለከሉ የፈረስ ስጋ መብላት ፈቀዱ።”
حَدَّثَنَا سُلَيْمَانُ بْنُ حَرْبٍ، حَدَّثَنَا حَمَّادُ بْنُ زَيْدٍ، عَنْ عَمْرٍو، عَنْ مُحَمَّدِ بْنِ عَلِيٍّ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ قَالَ نَهَى رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَوْمَ خَيْبَرَ عَنْ لُحُومِ الْحُمُرِ، وَرَخَّصَ فِي الْخَيْلِ.
Reference : Sahih al-Bukhari 4219
In-book reference : Book 64, Hadith 259
USC-MSA web (English) reference : Vol. 5, Book 59, Hadith 530
- ጊዜያዊ የወሲብ ኮንትራት የተፈቀደ ነው
Narrated Jabir bin Abdullah and Salama bin Al-Akwa:- While we were in an army, Allah’s Messenger (ﷺ) came to us and said, “You have been allowed to do the Mut’a (marriage), so do it.”
ጃቢር እንዳስተላለፈው ከሙስሊሙ ጦር ጋር እያለን የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ እኛ መጡ እና እንዲህ አሉ ሙታዕ (ግዜያዊ ወሲብ (تَسْتَمْتِعُوا)/ ለአጭር ቀናት የሚቆይ ጋብቻ)) ተፈቅዶላችሗል ስለዚህ አድርጉት ::
حَدَّثَنَا عَلِيٌّ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ عَمْرٌو عَنِ الْحَسَنِ بْنِ مُحَمَّدٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، وَسَلَمَةَ بْنِ الأَكْوَعِ، قَالاَ كُنَّا فِي جَيْشٍ فَأَتَانَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ “ إِنَّهُ قَدْ أُذِنَ لَكُمْ أَنْ تَسْتَمْتِعُوا فَاسْتَمْتِعُوا ”.
Reference: Sahih al-Bukhari 5117, 5118
In-book reference: Book 67, Hadith 54
USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 62, Hadith 52 (deprecated numbering scheme
- ማንም ስለ ሙትዓ ቢያወራ የራሱ ሃሳብ ነው ነብዩ ግን አልከለከሉም
‘Imran b. Husain said:- There was revealed the verse of Tamattu’ in Hajj in the Book of Allah and the Messenger of Allah (ﷺ) commanded us to perform it. and then no verse was revealed abrogating the Tamattu’ (form of Hajj), and the Messenger of Allah (ﷺ) did not forbid to do it till he died. So whatever a person said was his personal opinion.
ኢምራን ቢን ሁሴን እንዲህ አለ ስለ በሐጅ ወቅት ተመቱዕ(ሙታዕ) ስለመፈፀም የሚናገር ቁርአን አያ(አንቀፅ) ወርዶ ነበር የአላህም መልዕክተኛ ﷺ (ሙታዕ) በሐጅ ወቅት እንድንፈፅም አዝዘውን ነበር . ሙትዓን የሚሽር የቁርአን አያ ፈፅሞ አልወረድም: ማንም ምንም ቢል(በሙትዓ) ዙሪያ የግሉ አስተያየት ነው : የአላህ መልዕክተኛም ﷺ እስኪሞቱ ድረስ (የሐጅ) ሙትዓ እንዳይደረግ አልከለከሉም፡፡”
حَدَّثَنَا حَامِدُ بْنُ عُمَرَ الْبَكْرَاوِيُّ، وَمُحَمَّدُ بْنُ أَبِي بَكْرٍ الْمُقَدَّمِيُّ، قَالاَ حَدَّثَنَا بِشْرُ، بْنُ الْمُفَضَّلِ حَدَّثَنَا عِمْرَانُ بْنُ مُسْلِمٍ، عَنْ أَبِي رَجَاءٍ، قَالَ قَالَ عِمْرَانُ بْنُ حُصَيْنٍ نَزَلَتْ آيَةُ الْمُتْعَةِ فِي كِتَابِ اللَّهِ – يَعْنِي مُتْعَةَ الْحَجِّ – وَأَمَرَنَا بِهَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ثُمَّ لَمْ تَنْزِلْ آيَةٌ تَنْسَخُ آيَةَ مُتْعَةِ الْحَجِّ وَلَمْ يَنْهَ عَنْهَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم حَتَّى مَاتَ . قَالَ رَجُلٌ بِرَأْيِهِ بَعْدُ مَا شَاءَ .
Reference: Sahih Muslim 1226i
In-book reference: Book 15, Hadith 188
USC-MSA web (English) reference: Book 7, Hadith 2831 (deprecated numbering scheme
- ሁለት ሚስት ኖሮት እና ወደ አንዷ ያጋደለ ሰው አንድ ጎኑ በፍርድ ቀን የወደቀ ሆኖ ይመጣል
Narrated AbuHurayrah:- The Prophet (ﷺ) said: When a man has two wives and he is inclined to one of them, he will come on the Day of resurrection with a side hanging down.
አቡ-ሁሬራ እንደዘገበው ፦ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚህ አሉ ፦ ሁለት ሚስት ኖሮት እና ወደ አንዷ ያጋደለ ሰው አንድ ጎኑ በቂያማ ቀን የወደቀ ሆኖ ይመጣል ።”
حَدَّثَنَا أَبُو الْوَلِيدِ الطَّيَالِسِيُّ، حَدَّثَنَا هَمَّامٌ، حَدَّثَنَا قَتَادَةُ، عَنِ النَّضْرِ بْنِ أَنَسٍ، عَنْ بَشِيرِ بْنِ نَهِيكٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ مَنْ كَانَتْ لَهُ امْرَأَتَانِ فَمَالَ إِلَى إِحْدَاهُمَا جَاءَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ وَشِقُّهُ مَائِلٌ ” .
Grade: Sahih (Al-Albani) صحيح (الألباني)حكم :
Reference : Sunan Abi Dawud 2133
In-book reference : Book 12, Hadith 88
English translation : Book 11, Hadith 2128
- ደጃልም ሆነ ወረርሽኝ በሽታ መዲና አይገቡም
Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “Neither Messiah (Ad-Dajjal) nor plague will enter Medina.”
አቡ ሑረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ “ደጃልም(ሃሳዊው ክርስቶስ) ሆነ ወረርሽኝ በሽታ መዲና አይገቡም::”
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يُوسُفَ، أَخْبَرَنَا مَالِكٌ، عَنْ نُعَيْمٍ الْمُجْمِرِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “ لاَ يَدْخُلُ الْمَدِينَةَ الْمَسِيحُ وَلاَ الطَّاعُونُ ”.
Reference : Sahih al-Bukhari 5731
In-book reference : Book 76, Hadith 46
USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 71, Hadith 627
- አንድ ሰው ዝሙት የሚሰራው አላህ አስቀድሞ ወስኖበት ነው
Abu Huraira reported Allah’s Apostle (ﷺ) as saying:- Verily Allah has fixed the very portion of adultery which a man will indulge in, and which he of necessity must commit. The adultery of the eye is the lustful look, and the adultery of the tongue is the licentious speech, the heart desires and yearns, which the parts may or may not put into effect.
አቡ ሑረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “በእርግጥም አንድ ሰው ዝሙት የሚሰራው በአላህ አስቀድሞ ተወስኖበት ነው , እናም ያንን(ዝሙት) የተወሰነበት ስለሆነ የግድ ይፈፅመዋል:: የአመንዝራ አይኖች በፍትወት አይን ይመለከታሉ እንዲሁም አመንዛሪ ምላስ ማለት ስለ ፆታዊ ጉዳይ(ስለ ብልት) አዘውትሮ ባልተገባ መንገድ ማውራትና መመኘት ተግባራዊ ሊሆኑና ላይሆኑ በሚችል ሁኔታ ማድረግ:”:
حَدَّثَنَا إِسْحَاقُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ، وَعَبْدُ بْنُ حُمَيْدٍ، – وَاللَّفْظُ لإِسْحَاقَ – قَالاَ أَخْبَرَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، حَدَّثَنَا مَعْمَرٌ، عَنِ ابْنِ طَاوُسٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ مَا رَأَيْتُ شَيْئًا أَشْبَهَ بِاللَّمَمِ مِمَّا قَالَ أَبُو هُرَيْرَةَ أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ عَلَى ابْنِ آدَمَ حَظَّهُ مِنَ الزِّنَى أَدْرَكَ ذَلِكَ لاَ مَحَالَةَ فَزِنَى الْعَيْنَيْنِ النَّظَرُ وَزِنَى اللِّسَانِ النُّطْقُ وَالنَّفْسُ تَمَنَّى وَتَشْتَهِي وَالْفَرْجُ يُصَدِّقُ ذَلِكَ أَوْ يُكَذِّبُهُ ” . قَالَ عَبْدٌ فِي رِوَايَتِهِ ابْنِ طَاوُسٍ عَنْ أَبِيهِ سَمِعْتُ ابْنَ عَبَّاسٍ .
Reference : Sahih Muslim 2657 b In-book reference
: Book 46, Hadith 32 USC-MSA web (English) reference
: Book 33, Hadith 6421 (deprecated numbering scheme)