አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 9

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 9

በወንድም ማክ


ኃጢአት የማስሰረዣ መንገዶች ብዛት

  1. ረመዷን (ረመዳን) አንድ ወር መፆም  ያለፈን ሀጢአት ማሰረዝ

It was narrated from Abu Hurairah that the Messenger of Allah (ﷺ) said:-‘Whoever fasts Ramadan out of faith and the hope of reward will be forgiven his previous sins.”

“አቡ ሑረይራ እንደተረኩት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ “ረመዷንን በእምነት(በኢማን) እና (አላህ) ምንዳ ይሰጠኛል ብሎ ከፆመ ያለፈው ኃጢአቱ(ወንጀሉ) ይማርለታል፡፡ “

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ فُضَيْلٍ، عَنْ يَحْيَى بْنِ سَعِيدٍ، عَنْ أَبِي سَلَمَةَ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ مَنْ صَامَ رَمَضَانَ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ ‏”‏ ‏.‏

Grade:Sahih (Darussalam)

Reference: Sunan Ibn Majah 1641

In-book reference: Book 7, Hadith 4

English translation : Vol. 1, Book 7, Hadith 1641

  1. በረመዳን የሚከናወኑ ክንዋኔዎች ወንጀልን ለማሰረዝ

Abu Huraira reported God’s messenger as saying, “He who fasts during Ramadan with faith and seeking his reward from God will have his past sins forgiven; he who prays during the night in Ramadan with faith and seeking his reward from God will have his past sins forgiven; and he who passes Lailat al-qadr [Night of Decree] in prayer with faith and seeking his reward from God will have his past sins forgiven.”

(Bukhari and Muslim.)

“አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ እንዲ አሉ፡- ” ረመዷንን በእምነት(በኢማን) እና (አላህ) ምንዳ ይሰጠኛል ብሎ ከፆመ ያለፈው ኃጢአቱ(ወንጀሉ) ይማርለታል፡፡ በረመዷንን በማታ  ሰላት(ሶላት) በእምነት(በኢማን) ከሰገደ  እና እና ምንዳ(ከአላህ) ዘንድ አገኛለሁ ያለ ያለፈው ኃጢአቱ(ወንጀሉ) ይማርለታል፡፡ በረመዷን ሌሊቱን የመጨረሻውን (የወሩ መጨረሻ አስር ቀናት ያሉ ብቸኛ ቁጥሮች በ21 ወይም 23 ወይም 25 ወይም 27 ተኛው ቀን ሌሊት) ለይለተል ቀድርን በእምነት ሶላት እየሰገደ እና አላህ ዘንድ ምንዳ ይሰጠኛል  ያለ (በኢማን) ያለፈው ኃጢአቱ(ወንጀሉ) ይማርለታል፡፡”

وَعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «مَنْ صَامَ رَمَضَانَ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ. وَمَنْ قَامَ رَمَضَانَ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ. وَمَنْ قَامَ لَيْلَةَ الْقَدْرِ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ»

مُتَّفَقٌ عَلَيْهِ   (الألباني)حكم   :

Reference: Mishkat al-Masabih 1958

In-book reference: Book 7, Hadith 3

  1. ሐጅ በመሐጀጅ ወይም ማድረግ ወንጀልን (ኃጢአትን) ማሰረዝ ልክ እንደ ተወለደ ህፃን ወንጀል አልባ መሆን ያው ሃጅ ስታደርጉ ሃጀሩን ታውቃላችሁ ሥራውን

Abu Hurairah narrated that :- The Messenger of Allah said: “Whoever performs Hajj for Allah, and he does not have sexual relations nor commit any sin, then his previous sins will be forgiven.”

“አቡ ሑረይራ እንደተረኩት የአላህ መልዕክተኛ (صلى الله عليه وسلم/ሶለሏሁ ‘አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ”(ለአላህ ሲል)ሀጅ ያደረገ ሰው እንዲሁም ግብረ ሥጋ ግንኙነት እንዳላረገ ወይም ኃጢአት እንዳሰራ(ወይም ባጭሩ አዲስ እንደተወለደ ሰው) ሆኖ ያለፈውን ኃጢአቱን ሁሉ ይምርለታል፡፡”

حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي عُمَرَ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ بْنُ عُيَيْنَةَ، عَنْ مَنْصُورٍ، عَنْ أَبِي حَازِمٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ مَنْ حَجَّ فَلَمْ يَرْفُثْ وَلَمْ يَفْسُقْ غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ

‏”‏ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى حَدِيثُ أَبِي هُرَيْرَةَ حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ ‏.‏ وَأَبُو حَازِمٍ كُوفِيٌّ وَهُوَ الأَشْجَعِيُّ وَاسْمُهُ سَلْمَانُ مَوْلَى عَزَّةَ الأَشْجَعِيَّةِ ‏.‏

Grade:Sahih (Darussalam)

Reference: Jami` at-Tirmidhi 811

In-book reference: Book 9, Hadith 3English translation: Vol. 2, Book 4, Hadith 811

ሀዲሱ ጭብጥ ምንድን ነው ሀጅ መካ ሔደህ ሥነስርአቱን ከፈፀምክ ልክ አዲስ እንደተወለደ ሕጻን ትሆናለህ ያለፈው ወንጀልህ (ኃጢአትህ) በሙሉ ትማራለህ ::

  1. ጥራት ይገባሃል ምስጋና ላንተ ነው(100X) መቶ ግዜ በአረብኛብትሉ ያለፈወንጀላችሁ ይማራል

ትርጉም  ጥራት ይገባሃል ምስጋና ላንተ ነው

Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “Whoever says, ‘Subhan Allah wa bihamdihi,’ one hundred times a day, will be forgiven all his sins even if they were as much as the foam of the sea.

አቡ ሁረይራ እንደተረኩት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ “ማንም አላህን ጥራት ይገባህ እና ምሥጋናም ለአንተ ነው (ሱብሃን አሏህ ወቢ ሃምዲሂ) የሚለውን መቶ ግዜ ከደጋገመ (ካለ) ኃጢአቱ እንደ ባህር አረፋ የበዛ እንኳን ቢሆን ይቅር ተብሏል(ይባላል) “

حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْلَمَةَ، عَنْ مَالِكٍ، عَنْ سُمَىٍّ، عَنْ أَبِي صَالِحٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ مَنْ قَالَ سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ‏.‏ فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ حُطَّتْ خَطَايَاهُ، وَإِنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ الْبَحْرِ ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 6405

In-book reference: Book 80, Hadith 100

USC-MSA web (English) reference: Vol. 8, Book 75, Hadith 414 (deprecated numbering scheme)

  1. 185. ኢማም አሚን ሲል ከህዝቡ አሚን ሲባል መልአክቶች አሚን ሲሉ የምድሩ አሚን ከሰማዩ አሚን ጋር ከገጠመ ወንጀልህ ይማራል

Abu Huraira reported:- The Messenger of Allah (ﷺ) said: SayAmin when the Imam says Amin, for it anyone’s utterance of Amin synchronises with that of the angels, he will be forgiven his past sins.

“አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ ” ኢማሙ አሚን ሲል እናንተም አሚን በሉ የማናችሁም ቃል ከመልአክቶች(አሚን) ጋር ከተመሳሰለ(ከገጠመ/በደንብ ከተስማማ) ያለፈው ወንጀሉ ሁሉ ይማራል፡፡”

حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ يَحْيَى، قَالَ قَرَأْتُ عَلَى مَالِكٍ عَنِ ابْنِ شِهَابٍ، عَنْ سَعِيدِ بْنِ الْمُسَيَّبِ، وَأَبِي، سَلَمَةَ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ أَنَّهُمَا أَخْبَرَاهُ عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏”‏ إِذَا أَمَّنَ الإِمَامُ فَأَمِّنُوا فَإِنَّهُ مَنْ وَافَقَ تَأْمِينُهُ تَأْمِينَ الْمَلاَئِكَةِ غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ ابْنُ شِهَابٍ كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏”‏ آمِينَ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 410a

In-book reference: Book 4, Hadith 77

USC-MSA web (English) reference: Book 4, Hadith 811(deprecated numbering scheme

ሱረቱ አል ፋቲሃ ምዕርፍ 1 አሰጋጁ(ኢማሙ) ሲቀራ “ወለዷሊን” ሲል አማኞች አሚን ሲሉ መልአክቶችም አሚን ይላሉ ያኔ ቃሉ ከነሱ ቃል ጋር ሲንክሮናይዝ ቢያደርግ ያለፈው ወንጀሉ ይማራል  ::

  1. ስድስተኛ በረመዷን ጎደሎ የመጨረሻ አስር ቀናት ለይለቱልቀድር

Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “Whoever establishes the prayers on the night of Qadr out of sincere faith and hoping to attain Allah’s rewards (not to show off) then all his past sins will be forgiven.”

አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ“በረመዷን ሌሊቱን የመጨረሻውን (የወሩ መጨረሻ አስር ቀናት ያሉ ብቸኛ ቁጥሮች በ21 ወይም 23 ወይም 25 ወይም 27 ተኛው ቀን ሌሊት) ለይለተል ቀድርን በእምነት ዱዓ ያረገ  እና አላህ ዘንድ ምንዳ ይሰጠኛል  ያለ (በኢማን) ለታይታ ሳይሆን ያለፈው ኃጢአቱ(ወንጀሉ) ይማርለታል”

حَدَّثَنَا أَبُو الْيَمَانِ، قَالَ أَخْبَرَنَا شُعَيْبٌ، قَالَ حَدَّثَنَا أَبُو الزِّنَادِ، عَنِ الأَعْرَجِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ مَنْ يَقُمْ لَيْلَةَ الْقَدْرِ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 35

In-book reference: Book 2, Hadith 28

USC-MSA web (English) reference: Vol. 1, Book 2, Hadith 35 (deprecated numbering scheme)

  1. ረመዷንን በእምነት አላህ ምንዳ ይሰጠኛል ብሎ ከፆመ ያለፈው ኃጢአቱ ይማራል

It was narrated from Abu Hurairah that the Messenger of Allah (ﷺ) said ‘Whoever fasts Ramadan out of faith and the hope of reward will be forgiven his previous sins.”

“አቡ ሑረይራ እንደተረኩት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ “ረመዷንን በእምነት(በኢማን) እና (አላህ) ምንዳ ይሰጠኛል ብሎ ከፆመ ያለፈው ኃጢአቱ (ወንጀሉ) ይማርለታል ።”

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ فُضَيْلٍ، عَنْ يَحْيَى بْنِ سَعِيدٍ، عَنْ أَبِي سَلَمَةَ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ مَنْ صَامَ رَمَضَانَ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ ‏”‏ ‏.‏

Grade:Sahih (Darussalam)

Reference: Sunan Ibn Majah 1641

In-book reference: Book 7, Hadith 4

English translation: Vol. 1, Book 7, Hadith 1641

  1. ጁምዐ መሄድ እና ጸጥ ብሎ ኹጥባ ማዳመጥ ኃጢአት ያሰርዛል

If anyone performs ablution, doing it well, then come to the Friday prayer, listens and keeps silence, his sins between that time and the next Friday will be forgiven, with three days extra; but he who touches pebbles has caused an interruption.

“አቡ ሑረይራ እንደተረኩት ነብዩ (صلى الله عليه وسلم/ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ “ከናንተ ማንኛችሁም ውዱዕ (ትጥበትን) አስተካክሎ ቢያደርግ  ለጁምዐ ሶላት(መስጊድ ቢሄድ) ና ጸጥ ብሎ (ኹጥባ) ቢያዳምጥ ሀጢአቱ ከዛ ጁምዐ እስከ ሚመጣው ጁምዐ ድረስ ይማርለታል እና ተጨማሪ ሦስት ቀናት ድረስ (وَأَنْصَتَ غُفِرَ لَهُ مَا بَيْنَ الْجُمُعَةِ إِلَى الْجُمُعَةِ) ነገር ግን ጢጠር የነካ (ክብ ለስላሳ ትንሽ ድንጋይ(الْحَصَى) እንደሆን ይቋረጣል፡፡”

حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، حَدَّثَنَا أَبُو مُعَاوِيَةَ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنْ أَبِي صَالِحٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ مَنْ تَوَضَّأَ فَأَحْسَنَ الْوُضُوءَ ثُمَّ أَتَى الْجُمُعَةَ فَاسْتَمَعَ وَأَنْصَتَ غُفِرَ لَهُ مَا بَيْنَ الْجُمُعَةِ إِلَى الْجُمُعَةِ وَزِيَادَةُ ثَلاَثَةِ أَيَّامٍ وَمَنْ مَسَّ الْحَصَى فَقَدْ لَغَا ‏”‏ ‏.‏

Grade:Sahih (Al-Albani)صحيح   (الألباني)حكم   :

Reference: Sunan Abi Dawud 1050

In-book reference: Book 2, Hadith 661

English translation : Book 2, Hadith 1045

  1. በውሃ በመታጠብ ኃጢአትን ውልቅ ማድረግ

Abu Huraira reported:- Allah’s Messenger (ﷺ) said: When a #bondsman-a #Muslim or a #believer- #washes #his #face (in course of ablution), #every #sin #he #contemplated #with #his #eyes, #will #be #washed #away #from #his #face #along #with #water, or with the #last #drop #of #water; when #he #washes #his #hands, every #sin they #wrought will be #effaced from #his #hands with the #water, or with the #last #drop of #water; and when he #washes #his #feet, #every #sin #towards which his #feet have walked will be #washed away with the water or with the last drop of water with #the #result that he comes out #pure #from #all #sins.

” አቡ ሁሬራ እንደተረከው ፦ የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ ፦ አንድ ሙስሊም ወይም አማኝ ኡዱ ሲያደርግ #በውሀ #አይኑ #በማሻሸት #ይጠብ ከዝያም #የአይኑ #ኃጥያት ከመጨረሻው የውሀ ጠብታ እጣቢ #ውልቅ ብሎ ይወጣል #እጁንም በውሀ ሲያሳሽ #የእጁን #ሀጥያት በመጨረሻው ጠብታ እጣቢ #ውልቅ ብሎ ይወጣል #ከእግሩም እንደዛው መጨረሻው ይህ ሰው #ሰውነቱ #ያለው #በሙሉ #ሀጥያቱ #ፀድትዋል አራግፍዋል ። “

حَدَّثَنَا سُوَيْدُ بْنُ سَعِيدٍ، عَنْ مَالِكِ بْنِ أَنَسٍ، ح وَحَدَّثَنَا أَبُو الطَّاهِرِ، – وَاللَّفْظُ لَهُ – أَخْبَرَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ وَهْبٍ، عَنْ مَالِكِ بْنِ أَنَسٍ، عَنْ سُهَيْلِ بْنِ أَبِي صَالِحٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِذَا تَوَضَّأَ الْعَبْدُ الْمُسْلِمُ – أَوِ الْمُؤْمِنُ – فَغَسَلَ وَجْهَهُ خَرَجَ مِنْ وَجْهِهِ كُلُّ خَطِيئَةٍ نَظَرَ إِلَيْهَا بِعَيْنَيْهِ مَعَ الْمَاءِ – أَوْ مَعَ آخِرِ قَطْرِ الْمَاءِ – فَإِذَا غَسَلَ يَدَيْهِ خَرَجَ مِنْ يَدَيْهِ كُلُّ خَطِيئَةٍ كَانَ بَطَشَتْهَا يَدَاهُ مَعَ الْمَاءِ – أَوْ مَعَ آخِرِ قَطْرِ الْمَاءِ – فَإِذَا غَسَلَ رِجْلَيْهِ خَرَجَتْ كُلُّ خَطِيئَةٍ مَشَتْهَا رِجْلاَهُ مَعَ الْمَاءِ – أَوْ مَعَ آخِرِ قَطْرِ الْمَاءِ – حَتَّى يَخْرُجَ نَقِيًّا مِنَ الذُّنُوبِ ‏”‏ ‏.‏

Reference  : Sahih Muslim 244

In-book reference  : Book 2, Hadith 44

USC-MSA web (English) reference  : Book 2, Hadith 475(deprecated numbering scheme).

  1. አርብ አርብ ጁምዓ ሰላት መስጊድ ሄዶ በህብረት የማይሰግድ ከነሕይወቱ በእሳት መኖሪያ ቤቱ ውስጥ እንዳለ ይቃጠል

‘Abdullah reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying about people who are #absent from #Jumu’a prayer:- I intend that I should #command a #person to lead people in prayer, and then #burn those persons who #absent themselves from Jumu’a #prayer in their #houses.

“አብዱሏህ እንደዘገበው :-“የአላህ መልእክተኛ ﷺ ጁምዓ ሰላት መስጊድ #ስለማይሄዱ ሰዎች እንዲህ ሲሉ ተናገሩ:- “ሰውን ወደ ጁሙዓ ሰላት (ፀሎት) እንዲሄድ ማድረግ እንዳለብኝ አሰብኩ ጁሙዓ ሰላት መስጊድ የማይሰግዱ ሰዎችን #ቤታቸው ውስጥ #ቁጭ እንዳሉ #አቃጥሏቸው፡፡ “

وَحَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ يُونُسَ، حَدَّثَنَا زُهَيْرٌ، حَدَّثَنَا أَبُو إِسْحَاقَ، عَنْ أَبِي الأَحْوَصِ، سَمِعَهُ مِنْهُ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ لِقَوْمٍ يَتَخَلَّفُونَ عَنِ الْجُمُعَةِ ‏ “‏ لَقَدْ هَمَمْتُ أَنْ آمُرَ رَجُلاً يُصَلِّي بِالنَّاسِ ثُمَّ أُحَرِّقَ عَلَى رِجَالٍ يَتَخَلَّفُونَ عَنِ الْجُمُعَةِ بُيُوتَهُمْ ‏

Reference: Sahih Muslim 652

In-book reference: Book 5, Hadith 321

USC-MSA web (English) reference: Book 4, Hadith 1373

191. አሹራን መፆም ኃጢአትን ይደመስሳል

It was narrated from Abu Qatadah that the Messenger of Allah (ﷺ) said:- “Fasting the day of ‘Ashura’, I hope, will expiate for the sins of the previous year.”
“ቀታዳ እንደተረከው የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ የአሹራን ቀን መፆም የአለፈውን አመት ሀጢአት ያስምረዋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ።” 

حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَبْدَةَ، أَنْبَأَنَا حَمَّادُ بْنُ زَيْدٍ، حَدَّثَنَا غَيْلاَنُ بْنُ جَرِيرٍ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَعْبَدٍ الزِّمَّانِيِّ، عَنْ أَبِي قَتَادَةَ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ إِنِّي أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ ‏”‏ ‏.‏

Grade:Sahih (Darussalam)
Reference: Sunan Ibn Majah 1738
In-book reference: Book 7, Hadith 101
English translation: Vol. 1, Book 7, Hadith 1738