አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 10

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 10

በወንድም ማክ


እስልማዊ የሐዲስ መጻሕፍት ብዙ አስገራሚ፣ አስቂኝና አስደንጋጭ ታሪኮችንና ትምህርቶችን በውስጣቸው ይዘዋል። በዚህ ተከታታይ ጽሑፍ የኛን አስተያየት ሳናክል በሐዲሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ወጎችንና ትምህርቶችን እናቀርባለን። አንባቢያንም እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸውን አእምሮ በመጠቀም እንዲመዝኗቸው እናበረታታለን።

190. አርብ ጁምዓ ሰላት መስጊድ ሄዶ በህብረት የማይሰግድ ከነሕይወቱ በእሳት መኖሪያ ቤቱ ውስጥ እንዳለ ይቃጠል

‘Abdullah reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying about people who are absent from Jumu’a prayer:- I intend that I should command a person to lead people in prayer, and then burn those persons who absent themselves from Jumu’a prayer in their houses.

“አብዱሏህ እንደዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺ ጁምዓ ሰላት መስጊድ ስለማይሄዱ ሰዎች እንዲህ ሲሉ ተናገሩ:- “ሰውን ወደ ጁሙዓ ሰላት (ፀሎት) እንዲመራ ላዝዘው እና ለጁሙዓ ሰላት መስጊድ የማይሰግዱ ሰዎችን ቤታቸው ውስጥ ቁጭ እንዳሉ እንድታቃጥሏቸው ላዝዝ አሰብኩ።

وَحَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ يُونُسَ، حَدَّثَنَا زُهَيْرٌ، حَدَّثَنَا أَبُو إِسْحَاقَ، عَنْ أَبِي الأَحْوَصِ، سَمِعَهُ مِنْهُ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ لِقَوْمٍ يَتَخَلَّفُونَ عَنِ الْجُمُعَةِ ‏ “‏ لَقَدْ هَمَمْتُ أَنْ آمُرَ رَجُلاً يُصَلِّي بِالنَّاسِ ثُمَّ أُحَرِّقَ عَلَى رِجَالٍ يَتَخَلَّفُونَ عَنِ الْجُمُعَةِ بُيُوتَهُمْ ‏

Reference: Sahih Muslim 652

In-book reference: Book 5, Hadith 321

USC-MSA web (English) reference: Book 4, Hadith 1373(deprecated numbering schem..

191. ግንኙነት ፈፅማቹ መድገም ስትፈልጉ ድጋሚ ዉዱዕ አርጉ

Abu sa’id al-Khudri reported The Prophet (May peace be upon him) said : When any of you has intercourse with his wife and desire to repeat it, he should perform ablution between them.

“አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪ እንደዘገቡት ነብዩ ﷺእንዲህ አሉ “ከእናንተ መካከል ማንም ሰው ከሚስቱ ጋር ግንኙነት ፈፅሞ መድገም ቢፈልግ: ትጥበትን (ዉዱዕ) በግንኙነቶቹ መካከል ይድገም።”

حَدَّثَنَا عَمْرُو بْنُ عَوْنٍ، حَدَّثَنَا حَفْصُ بْنُ غِيَاثٍ، عَنْ عَاصِمٍ الأَحْوَلِ، عَنْ أَبِي الْمُتَوَكِّلِ، عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِذَا أَتَى أَحَدُكُمْ أَهْلَهُ ثُمَّ بَدَا لَهُ أَنْ يُعَاوِدَ فَلْيَتَوَضَّأْ بَيْنَهُمَا وُضُوءًا ‏“‏ ‏.‏

حكم ضَعِيف (الألباني)

Grade: Sahih (Al-Albani)   :

Reference: Sunan Abi Dawud 220

In-book reference: Book 1, Hadith 220English translation: Book 1, Hadith 220

192. ነቢዩ ጥንቆላ ሰርቶባቸው ሲቃዡ ነበር

Narrated Aisha:- Once the Prophet (ﷺ) was bewitched so that he began to imagine that he had done a thing which in fact he had not done.

አይሻ (ረ.አ) እንደዘገበችው ፦ በአንድ ወቅት ነቢዩ ﷺ አስማት ተሠራባቸው ፤ ከዚህ የተነሳም ያላደርጉትን ነገር እያደረጉ እንዳሉ ይመስላቸው ነበር።”

حَدَّثَنِي مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، حَدَّثَنَا يَحْيَى، حَدَّثَنَا هِشَامٌ، قَالَ حَدَّثَنِي أَبِي، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم سُحِرَ حَتَّى كَانَ يُخَيَّلُ إِلَيْهِ أَنَّهُ صَنَعَ شَيْئًا وَلَمْ يَصْنَعْهُ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3175

In-book reference : Book 58, Hadith 17

USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 53, Hadith 400  (deprecated numbering scheme)

193. የመሐመድ ተወዳጇሚስት አይሻ የነቢዩን ብልት አይታ አታውቅም

‘A’isha said, “I never looked at (or, I never saw) God’s Messenger’s (ﷺ) private parts.” Ibn Majah transmitted it.

አይሻ እንደዚህ አለች፦ እኔ በፍፁም የአላህን መልዕክተኛ ብልት አይቼ አላውቅም።። ኢብን ማጃህ አስተላልፎታል።”

وَعَنْ عَائِشَةَ قَالَتْ: مَا نَظَرْتُ أَوْ مَا رَأَيْتُ فَرْجَ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسلم قطّ. رَوَاهُ ابْن مَاجَه

  ضَعِيف (الألباني)حكم   :

Reference : Mishkat al-Masabih 3123

In-book reference : Book 13, Hadith 44

194. ምግብ ብሉት መሬት ላይ ለሸይጣን አትተውለት

Jabir reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying:- When any one of you drops a mouthful he should pick it up and remove any of the filth on it, and then eat it, and should not leave it for the Satan, and should not wipe his hand with towel until he has licked his fingers, for he does not know in what portion of the food the blessing lies.

ጃቢር እንደዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺእንዲህ አሉ” ከመካከላችሁ ማንም ሰው አፍ የሚሞላ (ምግብ) መሬት ላይ ቢወድቅበት አንስቶ ቆሻሻውን አስወግዶ መልሶ ይብላው። (መሬት) ላይ ለሰይጣን አይተውለት። በልቶ ሲትጨርስ ጣቶቹን ሳይልስ እጆቹን በፎጣ(ጨርቅ) አይጥረግ።  የምግቡ በረከት(በረካ) የትኛው ጋ እንዳለ አያውቅምና።

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ نُمَيْرٍ، حَدَّثَنَا أَبِي، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، عَنْ أَبِي الزُّبَيْرِ، عَنْ جَابِرٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِذَا وَقَعَتْ لُقْمَةُ أَحَدِكُمْ فَلْيَأْخُذْهَا فَلْيُمِطْ مَا كَانَ بِهَا مِنْ أَذًى وَلْيَأْكُلْهَا وَلاَ يَدَعْهَا لِلشَّيْطَانِ وَلاَ يَمْسَحْ يَدَهُ بِالْمِنْدِيلِ حَتَّى يَلْعَقَ أَصَابِعَهُ فَإِنَّهُ لاَ يَدْرِي فِي أَىِّ طَعَامِهِ الْبَرَكَةُ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 2033 b

In-book reference: Book 36, Hadith 175

USC-MSA web (English) reference: Book 23, Hadith 5044

195. ምግብ ስትበሉ ከመካከል አትብሉ!

Narrated Ibn ‘Abbas:- That the Prophet ﷺ said: “Indeed the blessing descends to the middle of the food, so eat from its edges, and do not eat from its middle.” [Abu ‘Eisa said:] This Hadith is Hasan Sahih. It is only known through the narration of ‘Ata’ bin As-Sa’ib. Shu’bah and Ath-Thawri reported from ‘Ata’ bin As-Sa’ib. There is something about this topic from Ibn ‘Umar.

ኢብኑ ዐባስ እንደዘገቡት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዳሉት-“በእውነቱ በረከት በምግቡ መሃል ላይ ይወርዳል። ስለዚህ ከጠርዝ ጠርዙ ብሉ። ከመካከሉም አትበሉ።” [አቡ ኢሳ እንዳለው] ይህ ሀዲስ ሀሰን ሳሂህ ነው ፡፡  የሚታወቀው በ ‹አታ› ቢን አስ-ሰዒብ ትረካ ብቻ ነው ፡፡  ሹዕባ እና አት-ጠሃሪ ከአታ ቢን አስ-ሰዒብ ዘግበዋል ፡፡  በዚህ ርዕስ ላይ ከኢብኑ ዑመር የሆነ ነገር አለ ፡፡

حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ أَبُو رَجَاءٍ، حَدَّثَنَا جَرِيرٌ، عَنْ عَطَاءِ بْنِ السَّائِبِ، عَنْ سَعِيدِ بْنِ جُبَيْرٍ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِنَّ الْبَرَكَةَ تَنْزِلُ وَسَطَ الطَّعَامِ فَكُلُوا مِنْ حَافَتَيْهِ وَلاَ تَأْكُلُوا مِنْ وَسَطِهِ ‏”‏ ‏.‏

قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ إِنَّمَا يُعْرَفُ مِنْ حَدِيثِ عَطَاءِ بْنِ السَّائِبِ ‏.‏ وَقَدْ رَوَاهُ شُعْبَةُ وَالثَّوْرِيُّ عَنْ عَطَاءِ بْنِ السَّائِبِ ‏.‏ وَفِي الْبَابِ عَنِ ابْنِ عُمَرَ ‏.‏

Classification Hasan (Good)

References• Jami at-Tirmidhi, Vol. 3, Book of Food, Hadith 1805 •

 Jami at-Tirmidhi, Book of Food, Hadith 1805

196. በግመሎች ማረፊያም ሰላት አትስገዱ ምክንያቱም የተፈጠሩት ከሸይጣን ነውና

“The Prophet said: ‘ Perform prayer in the sheep’s resting-places and do not perform prayer in the camels’ resting-places, for they were created from the devils.”

ነብዩ (ሰዐ.ወ) እንዲህ አሉ ፦ በበጎቹ ማረፊያ ቦታ ሶላትን ስገዱ። በግመሎች ማረፊያም ሶላትን አትስገዱ። ምክንያቱም የተፈጠሩት ከሰይጣን ነውና ፡፡”

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا هُشَيْمٌ، عَنْ يُونُسَ، عَنِ الْحَسَنِ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مُغَفَّلٍ الْمُزَنِيِّ، قَالَ قَالَ النَّبِيُّ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ صَلُّوا فِي مَرَابِضِ الْغَنَمِ وَلاَ تُصَلُّوا فِي أَعْطَانِ الإِبِلِ فَإِنَّهَا خُلِقَتْ مِنَ الشَّيَاطِينِ ‏”‏ ‏.‏

Grade:   Hasan (Darussalam)   

Reference   : Sunan Ibn Majah 769

In-book reference   : Book 4, Hadith 35

English translation   : Vol. 1, Book 4, Hadith 769

197. ነቢዩ ወደ ግመላቸው ዞረው ሰገዱ!!

Ibn ‘Umar said:- The Prophet (ﷺ) used to pray facing his camel.

ኢብኑ ዑመር እንዲህ አሉ ነቢዩ (ﷺ) ወደ ግመላቸው ዞረው ይሰግዱ ነበር።”

حَدَّثَنَا عُثْمَانُ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، وَوَهْبُ بْنُ بَقِيَّةَ، وَابْنُ أَبِي خَلَفٍ، وَعَبْدُ اللَّهِ بْنُ سَعِيدٍ، – قَالَ عُثْمَانُ – حَدَّثَنَا أَبُو خَالِدٍ، حَدَّثَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ، عَنْ نَافِعٍ، عَنِ ابْنِ عُمَرَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم كَانَ يُصَلِّي إِلَى بَعِيرِهِ ‏.‏

حكم صحيح (الألباني)

Grade:   Sahih (Al-Albani):

Reference   : Sunan Abi Dawud 692

In-book reference   : Book 2, Hadith 302English translation   : Book 2, Hadith 692

198. 700 የታሰሩ ግመሎች በትንሳኤ ቀን

It was narrated from Abu Mas’ud that a man gave a bridled camel in charity in the cause of Allah. The Messenger of Allah (ﷺ) said:- “On the Day of Resurrection seven hundred bridled camels will come to you.”

አቡ መስዑድ እንደተዘገበው አንድ ሰው በአላህ መንገድ(ስለ አላህ ብሎ) አንድ የተስተካከለ ግመልን በስጦታ መልክ ሰጠ።  የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ በትንሳኤ ቀን ሰባት መቶ የታሰሩ ግመሎች ወደ አንተ ይመጣሉ።”

أَخْبَرَنَا بِشْرُ بْنُ خَالِدٍ، قَالَ حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ جَعْفَرٍ، قَالَ حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، عَنْ سُلَيْمَانَ، قَالَ سَمِعْتُ أَبَا عَمْرٍو الشَّيْبَانِيَّ، عَنْ أَبِي مَسْعُودٍ، أَنَّ رَجُلاً، تَصَدَّقَ بِنَاقَةٍ مَخْطُومَةٍ فِي سَبِيلِ اللَّهِ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ لَيَأْتِيَنَّ يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِسَبْعِمِائَةِ نَاقَةٍ مَخْطُومَةٍ ‏”‏ ‏.‏

Grade:   Sahih (Darussalam)   

Reference   : Sunan an-Nasa’i 3187

In-book reference   : Book 25, Hadith 103

English translation   : Vol. 1, Book 25, Hadith 3189

199. ሴትን ልጅ ለሀብቷ ለዘሯ ለውበቷ ለሀይማኖቷ ስትል ማግባት

 It was narrated from Abu Hurairah that the Prophet ﷺ said: “A woman may be married for four things: Her wealth, her lineage, her beauty or for her religion. Choose the religious, may your hands be rubbed with dust (i.e., may you prosper).”

አቡ ሑረይራ እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺ እንደዚህ አሉ “ሴትን ልጅ ለአራት ነገሮች ስትል ታገባታለህ። ለሀብቷ፣ ለዘሯ፣ ለውበቷ ወይም ለሃይማኖቷ። ሃይማኖተኛዋን ምረጥ። እና እጆችህ በአፈር ይለወሱ (የዓረቦች ምሳሌአዊ ንግግር ሲሆን ወቀሳን የሚያመለክት ነው)።

حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ حَكِيمٍ، حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ سَعِيدٍ، عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ، عَنْ سَعِيدِ بْنِ أَبِي سَعِيدٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ قَالَ ‏ “‏ تُنْكَحُ النِّسَاءُ لأَرْبَعٍ لِمَالِهَا وَلِحَسَبِهَا وَلِجَمَالِهَا وَلِدِينِهَا ‏.‏ فَاظْفَرْ بِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

English reference: Vol. 3, Book 9, Hadith 1858

Arabic reference: Book 9, Hadith 1931

200. ሰለሞን ከ100 ሴቶች ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት አድርጎ አካለ ጎዶሎ የኾነ ልጅ ወለደ!

Narrated Abu Huraira (The Prophet) Solomon son of (the Prophet) David said, ” Tonight I will go round (i.e. have sexual relations with) one hundred women (my wives) everyone of whom will deliver a male child who will fight in Allah’s Cause.” On that an Angel said to him, “Say: ‘If Allah will.’ ” But Solomon did not say it and forgot to say it. Then he had sexual relations with them but none of them delivered any child except one who delivered a half person. The Prophet (ﷺ) said, “If Solomon had said: ‘If Allah will,’ Allah would have fulfilled his (above) desire and that saying would have made him more hopeful.”

“አቡ ሁሬራ እንደተረከው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ “የነብዩ ﷺ ዳውድ ልጅ ነብዩ ሱለይማን እንዲህ ‘ዛሬ ከመቶ ሴቶች ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈጽሜ ከእያንዳንዳቸው በጂሃድ ለአላህ የሚዋጉ ወንዶች ልጆችን ይወልዱልኛል’ አለ። ሱሌይማን ይሄንን ሲናገር አንድ መልአክ ሰማውና እንዲህ አለው ‘ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ’ በል አለው! ሱሌይማን ግን ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ማለቱን ዘንግቶት  ከሚስቶቹ ጋር ወሲብ ፈጸመ። ስለዚህ ከአንዷ ሚስቱ ካገኘው ጎዶሎ የኾነ ልጅ በስተቀር ሌሎቹ ልጅን አልወለዱለትም ነበር። የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሱሌይማን ወሲብ ከመፈጸሙ በፊት ‘ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ’ ቢል ኖሮ አላህ መሻቱን ይፈጽምለት ነበር ።”

حَدَّثَنِي مَحْمُودٌ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، أَخْبَرَنَا مَعْمَرٌ، عَنِ ابْنِ طَاوُسٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ ‏”‏ قَالَ سُلَيْمَانُ بْنُ دَاوُدَ ـ عَلَيْهِمَا السَّلاَمُ ـ لأَطُوفَنَّ اللَّيْلَةَ بِمِائَةِ امْرَأَةٍ، تَلِدُ كُلُّ امْرَأَةٍ غُلاَمًا، يُقَاتِلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، فَقَالَ لَهُ الْمَلَكُ قُلْ إِنْ شَاءَ اللَّهُ‏.‏ فَلَمْ يَقُلْ وَنَسِيَ، فَأَطَافَ بِهِنَّ، وَلَمْ تَلِدْ مِنْهُنَّ إِلاَّ امْرَأَةٌ نِصْفَ إِنْسَانٍ ‏”‌‏.‏ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ لَوْ قَالَ إِنْ شَاءَ اللَّهُ لَمْ يَحْنَثْ، وَكَانَ أَرْجَى لِحَاجَتِهِ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 5242

In-book reference : Book 67, Hadith 175

USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 62, Hadith 169  (deprecated numbering scheme).

201. የዳኡስ ጎሣ ሴቶች መቀመጫ ተነቃነቀ

Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “The Hour will not be established till the buttocks of the women of the tribe of Daus move while going round Dhi-al-Khalasa.” Dhi-al-Khalasa was the idol of the Daus tribe which they used to worship in the Pre Islamic Period of ignorance.

አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “የዳኡስ ጎሣ ሴቶች በዚ-አል-ኸላስ ዙርያ ሲዞሩ መቀመጫዎቻቸው እስካልተነቃነቀ ድረስ ሰዓቲቱ አትመጣም።” ዚ አል-ኸላሰ የዳኡስ ጎሣ ከእስልምና በፊት በነበረው ያለማወቅ ዘመን የሚያመልኩት ጣዖት ነበር፡፡”

حَدَّثَنَا أَبُو الْيَمَانِ، أَخْبَرَنَا شُعَيْبٌ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، قَالَ قَالَ سَعِيدُ بْنُ الْمُسَيَّبِ أَخْبَرَنِي أَبُو هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏”‏ لاَ تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى تَضْطَرِبَ أَلَيَاتُ نِسَاءِ دَوْسٍ عَلَى ذِي الْخَلَصَةِ ‏”‌‏.‏ وَذُو الْخَلَصَةَ طَاغِيَةُ دَوْسٍ الَّتِي كَانُوا يَعْبُدُونَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 7116

In-book reference : Book 92, Hadith 63

USC-MSA web (English) reference : Vol. 9, Book 88, Hadith 232  (deprecated numbering scheme)’

202. በሁለት ድንጋይ ከተፀዳዱ በኋላ መቀመጫን ማጽዳት

Narrated `Abdullah the Prophet (ﷺ) went out to answer the call of nature and asked me to bring three stones. I found two stones and searched for the third but could not find it. So took a dried piece of dung and brought it to him. He took the two stones and threw away the dung and said, “This is a filthy thing.”

አብዱላሂ እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ለተፈጥሮ ጥሪ መልስ (መጸዳጃ ቤት) ለመስጠት ወጥተው ሶስት ድንጋዮችን እንዳመጣ ጠየቁኝ። እኔ ሁለት ድንጋዮችን አግኝቼ ሦስተኛውን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም። እናም የደረቀ ኩበት ወስጄ ሰጠኋቸው። ከዚያም ሁለቱን ድንጋዮች ወሰዱና እበቱን ጣሉት እና እንዲህ አሉ “ይህ ቆሻሻ ነገር ነው”።

حَدَّثَنَا أَبُو نُعَيْمٍ، قَالَ حَدَّثَنَا زُهَيْرٌ، عَنْ أَبِي إِسْحَاقَ، قَالَ لَيْسَ أَبُو عُبَيْدَةَ ذَكَرَهُ وَلَكِنْ عَبْدُ الرَّحْمَنِ بْنُ الأَسْوَدِ عَنْ أَبِيهِ، أَنَّهُ سَمِعَ عَبْدَ اللَّهِ، يَقُولُ أَتَى النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم الْغَائِطَ، فَأَمَرَنِي أَنْ آتِيَهُ بِثَلاَثَةِ أَحْجَارٍ، فَوَجَدْتُ حَجَرَيْنِ، وَالْتَمَسْتُ الثَّالِثَ فَلَمْ أَجِدْهُ، فَأَخَذْتُ رَوْثَةً، فَأَتَيْتُهُ بِهَا، فَأَخَذَ الْحَجَرَيْنِ وَأَلْقَى الرَّوْثَةَ وَقَالَ ‏ “‏ هَذَا رِكْسٌ ‏”‌‏.‏ وَقَالَ إِبْرَاهِيمُ بْنُ يُوسُفَ عَنْ أَبِيهِ عَنْ أَبِي إِسْحَاقَ حَدَّثَنِي عَبْدُ الرَّحْمَنِ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 156

In-book reference : Book 4, Hadith 22

USC-MSA web (English) reference : Vol. 1, Book 4, Hadith 158  (deprecated numbering scheme).

203. ጫማቹን ስታደርጉ መጀመርያ የቀኝ እግራችሁን አስቀድሙ

Narrated Abu Huraira Allah’s Messenger (ﷺ) said, “If you want to put on your shoes, put on the right shoe first; and if you want to take them off, take the left one first. Let the right shoe be the first to be put on and the last to be taken off.”

አቡ ሁረይራ እንደዘገበው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚህ አሉ “ጫማችሁን ለማድረግ ስትፈልጉ መጀመርያ የቀኝ ጫማችሁን ልበሱ እና ለማውለቅ ስትፈልጉ ደግሞ መጀመርያ የግራውን አዉልቁ ። ቀኝ እግር ለማድገር የመጀመሪያ ለማውለቅ ሁለተኛ አድርጉት።”

حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْلَمَةَ، عَنْ مَالِكٍ، عَنْ أَبِي الزِّنَادِ، عَنِ الأَعْرَجِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِذَا انْتَعَلَ أَحَدُكُمْ فَلْيَبْدَأْ بِالْيَمِينِ وَإِذَا نَزَعَ فَلْيَبْدَأْ بِالشِّمَالِ، لِتَكُنِ الْيُمْنَى أَوَّلَهُمَا تُنْعَلُ وَآخِرَهُمَا تُنْزَعُ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 5855

In-book reference : Book 77, Hadith 72

USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 72, Hadith 747  (deprecated numbering scheme)

204. ብልቱ እንደ እራፊ ጨርቅ ነው!

It was narrated that ‘Aishah said:- “The wife of Rifa’ah came to the Messenger of Allah (ﷺ) and said: ‘My husband divorced me and made it irrevocable. After that I married ‘ Abdur-Rahman bin Az-Zabir and what he has is like the fringe of a garment.’ The Messenger of Allah (ﷺ) smiled and said: ‘Perhaps you want to go back to Rifa’ah? No, not until he #tastes #your #sweetness and you taste #his #sweetness.'”

“አይሻ እንደተረከችው ” የራፋ ሚስት ለአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ አለች ‘ራፋ ፈታኝ ፊቺውንም የማይታጠፍ አደረገብኝ። ከዚያ በኃላ አብድራህማን ቢን አዚ-ዛቢረን አገባውት ። ነገር ግን ብልቱ እንደ እራፊ ጨርቅ ነው አይቆም። የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ፈገግ አሉና እንደዚህ አሉ ፦ ወደ ራፋ መመለስ ፈልገሽ ነው? ይህ አይቻልም።  አንቺም የአብድራህማንን ጥፍጥና እስትቀምሽ  እርሱም የአንቺን ጥፍጥና እስኪቀምስ ድረስ”።

حَدَّثَنَا إِسْحَاقُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ، قَالَ أَنْبَأَنَا سُفْيَانُ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، عَنْ عُرْوَةَ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ جَاءَتِ امْرَأَةُ رِفَاعَةَ إِلَى رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَتْ إِنَّ زَوْجِي طَلَّقَنِي فَأَبَتَّ طَلاَقِي وَإِنِّي تَزَوَّجْتُ بَعْدَهُ عَبْدَ الرَّحْمَنِ بْنَ الزَّبِيرِ وَمَا مَعَهُ إِلاَّ مِثْلَ هُدْبَةِ الثَّوْبِ ‏.‏ فَضَحِكَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَقَالَ ‏ “‏ لَعَلَّكِ تُرِيدِينَ أَنْ تَرْجِعِي إِلَى رِفَاعَةَ لاَ حَتَّى يَذُوقَ عُسَيْلَتَكِ وَتَذُوقِي عُسَيْلَتَهُ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Sahih(Darussalam)

Reference : Sunan an-Nasa’i 3411

In-book reference : Book 27, Hadith 23

English translation : Vol. 4, Book 27, Hadith 3440

205. ከመሐመድ እራስ ላይ የጸጉር ቅማል መልቀም

Narrated Zaynab She was picking lice from the head of the Messenger of Allah (ﷺ) while the wife of Uthman ibn Affan and the immigrant women were with him. They complained about their houses that they had been narrowed down to them and they were evicted from them. The Messenger of Allah (ﷺ) ordered that the houses of the Immigrants should be given to their wives. Thereafter Abdullah ibn Mas’ud died, and his wife inherited his house in Medina.

ዘይነብ እንደተረከችው የኡስማን ኢብኑ አፋን (ረ.ዓ) ሚስት እና ሌሎች ስደተኛ ሴቶች  ከነቢዩ ጋር አብረውት በነበሩበት ወቅት ከአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እራስ ላይ የጸጉር ቅማል ታነሳ (ትለቀምል) ነበር። ስደተኛ ሴቶቹ ስለቤቴቻቸው ጉዳይ  ያጉረመርሙ ነበር ከቤቶቻችንም ተባረናል ይሉ ነበር። የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አዘዙ “የስደተኞች ሴቶች ባሎቻቸው ለሚስቶቻቸው ቤቱ ይሰጥ የሚል ትእዛዝ አስተላለፉ።” በዚህም ትእዛዝ መሰረት አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ ሲሞት ሚስቱ በመዲና ያለውን ቤት ወረሰች።”

حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَاحِدِ بْنُ غِيَاثٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَاحِدِ بْنُ زِيَادٍ، حَدَّثَنَا الأَعْمَشُ، عَنْ جَامِعِ بْنِ شَدَّادٍ، عَنْ كُلْثُومٍ، عَنْ زَيْنَبَ، أَنَّهَا كَانَتْ تَفْلِي رَأْسَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَعِنْدَهُ امْرَأَةُ عُثْمَانَ بْنِ عَفَّانَ وَنِسَاءٌ مِنَ الْمُهَاجِرَاتِ وَهُنَّ يَشْتَكِينَ مَنَازِلَهُنَّ أَنَّهَا تَضِيقُ عَلَيْهِنَّ وَيُخْرَجْنَ مِنْهَا فَأَمَرَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم أَنْ تُوَرَّثَ دُورَ الْمُهَاجِرِينَ النِّسَاءُ فَمَاتَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ فَوَرِثَتْهُ امْرَأَتُهُ دَارًا بِالْمَدِينَةِ ‏.‏

الإسناد صحيح  (الألباني) 

Grade : Sahih in chain (Al-Albani):

Reference : Sunan Abi Dawud 3080

In-book reference : Book 20, Hadith 153

English translation : Book 19, Hadith 3074

206. ያመነዘረች ጦጢት በድንጋይ ተደበደበች

Narrated ‘Amr bin Maimun During the pre-Islamic period of ignorance I saw a she-monkey surrounded by a number of monkeys. They were all stoning it, because it had committed illegal sexual intercourse. I too, stoned it along with them.

ዓምር ቢን ማዕሙና እንደተናገረው ከእስልምና በፊት በነበረው ያለማወቅ ዘመን አንዲት ሴት ጦጣ በብዙ ጦጣዎች ተከባ አየኋት፡፡ ሕገ ወጥ የወሲብ ግንኙነት በመፈፀሟ ምክንያት በድንጋይ ሲወግሯት ነበር። እኔም አብሬያቸው ወገርኳት።”

حَدَّثَنَا نُعَيْمُ بْنُ حَمَّادٍ، حَدَّثَنَا هُشَيْمٌ، عَنْ حُصَيْنٍ، عَنْ عَمْرِو بْنِ مَيْمُونٍ، قَالَ رَأَيْتُ فِي الْجَاهِلِيَّةِ قِرْدَةً اجْتَمَعَ عَلَيْهَا قِرَدَةٌ قَدْ زَنَتْ، فَرَجَمُوهَا فَرَجَمْتُهَا مَعَهُمْ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3849

In-book reference : Book 63, Hadith 75

USC-MSA web (English) reference : Vol. 5, Book 58, Hadith 188  (deprecated numbering scheme).

207. ሙሐመድ የመቃብር ቅጣትን ትምህርት ከአንዲት አይሁዳዊት ሴት ኮረጀ

Aishah said “A Jewish woman entered unto me and said: ‘The torment of the grave is because of urine.’ I said: ‘You are lying.’ She said: ‘No, it is true; we cut our skin and clothes because of it.’ The Messenger of Allah (ﷺ) went out to pray and our voices became loud. He said: ‘What is this?’ So I told him what she had said. He said: ‘She spoke the truth.’ After that day he never offered any prayer but he said, following the prayer: ‘Rabba Jibril wa Mika’il wa Israfil, aiding min harrin-nar wa ‘adhabil-qabr (Lord of Jibril, Mika’il and Israfil, grant me refuge from the heat of the Fire and the torment of the grave).'”

አይሻ (ረ.ዓ) እንዲህ አለች “አንዲት አይሁዳዊት ሴት ወደ እኔ መጥታ እንዲህ አለች ‘የቀብር ውስጥ ስቃይ ምክንያት ሽንት ነው’ አለች። እኔም ‘ስትቃጥፊ (ስትዋሺ) ነው’ አልኳት። አይሁዳዊቷም ሴት መልሳ ‘ስዋሽ አይደለም። እውነቴን ነው’ ካለች በኋላ በዚህም ምክንያት ልብሳችን እስኪቀደድ መቦጫጨር ጀመርን። ከአይሁዳቷ ሴት ጋ ድምፃችንን ከፍ አድርገን ስንጯጯህ : የአላህ መልእክተኛ ሰላት ሊሰግድ ሲያልፍ ሰማን። እንዲህም “ምን ሆናችሁ ነው?” አለ። እኔም አይሁዳዊቷ ያለችውን ነገር ነገርኩት። የአላህ ሙልእክተኛ እንዲህ ‘ይህች ሴት እውነት ተናግራለች’ አለ። ከዛን ቀን ጀመሮ ሁሉንም ሶላት ሲሰግድ የሚከተሉውን ዱአ ያደርጉ ነበር ‘የጅብሪል : የሚካኢል የኢስራፊል ጌታ (አሏህ) በአንተ ከጀሃነም እሳትና ከቀብር ቅጣት እጠበቃለሁ’

رَبَّ جِبْرِيلَ وَمِيكَائِيلَ وَإِسْرَافِيلَ أَعِذْنِي مِنْ حَرِّ النَّارِ وَعَذَابِ الْقَبْرِ ‏أَخْبَرَنَا أَحْمَدُ بْنُ سُلَيْمَانَ، قَالَ حَدَّثَنَا يَعْلَى، قَالَ حَدَّثَنَا قُدَامَةُ، عَنْ جَسْرَةَ، قَالَتْ حَدَّثَتْنِي عَائِشَةُ، – رضى الله عنها – قَالَتْ دَخَلَتْ عَلَىَّ امْرَأَةٌ مِنَ الْيَهُودِ فَقَالَتْ إِنَّ عَذَابَ الْقَبْرِ مِنَ الْبَوْلِ ‏.‏ فَقُلْتُ كَذَبْتِ ‏.‏ فَقَالَتْ بَلَى إِنَّا لَنَقْرِضُ مِنْهُ الْجِلْدَ وَالثَّوْبَ ‏.‏ فَخَرَجَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلَى الصَّلاَةِ وَقَدِ ارْتَفَعَتْ أَصْوَاتُنَا فَقَالَ ‏”‏ مَا هَذَا ‏”‏ ‏.‏ فَأَخْبَرْتُهُ بِمَا قَالَتْ فَقَالَ ‏”‏ صَدَقَتْ ‏”‏ ‏.‏ فَمَا صَلَّى بَعْدَ يَوْمَئِذٍ صَلاَةً إِلاَّ قَالَ فِي دُبُرِ الصَّلاَةِ ‏”‏ رَبَّ جِبْرِيلَ وَمِيكَائِيلَ وَإِسْرَافِيلَ أَعِذْنِي مِنْ حَرِّ النَّارِ وَعَذَابِ الْقَبْرِ ‏”‏ ‏.‏

Grade : Hasan (Darussalam)

Reference : Sunan an-Nasa’i 1345

In-book reference : Book 13, Hadith 167

English translation : Vol. 2, Book 13, Hadith 1346

208. ትኩሳት ከሲዖል ነው

Narrated Rafi` bin Khadij I heard Allah’s Messenger (ﷺ) saying, “Fever is from the heat of Hell, so abate fever with water.”

ራፊዕ ኢብኑ ኸዲጅ እንደተረከው፡- የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ “ትኩሳት ከጀሀነም ሙቀት ነው። ስለዚህ ትኩሳትን በውሃ አብርዱት።”

حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، حَدَّثَنَا أَبُو الأَحْوَصِ، حَدَّثَنَا سَعِيدُ بْنُ مَسْرُوقٍ، عَنْ عَبَايَةَ بْنِ رِفَاعَةَ، عَنْ جَدِّهِ، رَافِعِ بْنِ خَدِيجٍ قَالَ سَمِعْتُ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ “‏ الْحُمَّى مِنْ فَوْحِ جَهَنَّمَ، فَابْرُدُوهَا بِالْمَاءِ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 5726

In-book reference : Book 76, Hadith 41

USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 71, Hadith 622  (deprecated numbering scheme)

209. ነጭ ሽንኩርት የበላ ወደ መስጂድ አይቅረብ

It was said to Anas what did you hear the Prophet (ﷺ) saying about garlic? Anas replied “Whoever has eaten (garlic) should not approach our mosque.”

አናስ ነቢዩ (ﷺ) ስለ ነጭ ሽንኩርት ሲናገሩ ምን ሰማህ? ተብሎ ተጠየቀ።  አናስም መለሶ “ነጭ ሽንኩርት የበላ ወደ መስጂዳችን አይቅረብ”።

حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَارِثِ، عَنْ عَبْدِ الْعَزِيزِ، قَالَ قِيلَ لأَنَسٍ مَا سَمِعْتَ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم فِي الثُّومِ فَقَالَ ‏ “‏ مَنْ أَكَلَ فَلاَ يَقْرَبَنَّ مَسْجِدَنَا ‏”‌‏.‏

Reference  : Sahih al-Bukhari 5451

In-book reference  : Book 70, Hadith 80

USC-MSA web (English) reference  : Vol. 7, Book 65, Hadith 362

210. ከመሐመድ የተሻለ ተከታያቸው ስብዕና ነበረው

Jabir b. ‘Abdullah (Allah be pleased with them) reported:- ‘Abdullah died and he left (behind him) nine or seven daughters. I married a woman who had been previously married. Allah’s Messenger (ﷺ) said to me: Jabir, have you married? I said: Yes. He (again) said: A virgin or one previously married? I said: Messenger of Allah, with one who was previously married። whereupon he said: Why didn’t you marry a young girl so that you could sport with her and she could sport with you, or you could amuse with her and she could amuse with you? I said to him: ‘Abdullah died (he fell as martyr in Uhud) and left nine or seven daughters behind him; I, therefore, did not approve of the idea that I should bring a (girl) like them, but I preferred to bring a woman who should look after them and teach them good manners, whereupon he (Allah’s Messenger) said: May Allah bless you, or he supplicated (for the) good (to be) conferred on me (by Allah).

“ጃቢር (ረ.ዓ) እንደዘገበው አብዱሏህ ዘጠኝ ወይንም ሰባት ልጆቹን ጥሎ ሞተ። እኔም ከዚህ በፊት አግብታ የነበረች ሴት አገባሁ። የአላህም መልዕክተኛ ﷺ  “ጃቢር አግብተሃል ወይ? አለኝ።  እኔም አዎ አልኩት። ነቢዩም መልሶ ‘ድንግል ሴት ወይስ ከዚህ በፊት ያገባች?’ አለኝ። እኔም ከዚህ በፊት ያገባች ናት አልኩት። ነቢዩም አክለው ‘ለምን ወጣት ድንግል ሴት አላገባህም? አንተም ከእርሷ ጋር እንድትጫወት እርሷም ካንተ ጋር እንድትጫወት። ወይም እንድታዝናናህ እና እንድታዝናናት?’ ለነቢዩም እንዲህ አልኳቸው አብዱሏህ በእሁድ ጦርነት ተሰውቷል (ሸሂድ) ሆኗል። ዘጠኝ ወይም ሰባት ሴት ልጆቹን ጥሎ ነው የሞተው።  ልጆቹን የምታክል ወጣት ልጅ ማግባት ጥሩ መስሎ አልታየኝም። ስለዚህ ልጆቹን ጥሩ ሥነ ምግባር እንድታስተምርና እንድትንከባከባቸው ያገባች ሴት ያገባሁት። የአላህም መልዕክተኛ ‘አላህ ይባርክህ’ አለኝ ወይም መልካምን ነገር ከአላህ ዘንድ ተመኘልኝ።”

حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ يَحْيَى، وَأَبُو الرَّبِيعِ الزَّهْرَانِيُّ، قَالَ يَحْيَى أَخْبَرَنَا حَمَّادُ بْنُ زَيْدٍ، عَنْ عَمْرِو بْنِ دِينَارٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّ عَبْدَ اللَّهِ، هَلَكَ وَتَرَكَ تِسْعَ بَنَاتٍ – أَوْ قَالَ سَبْعَ – فَتَزَوَّجْتُ امْرَأَةً ثَيِّبًا فَقَالَ لِي رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ يَا جَابِرُ تَزَوَّجْتَ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ قُلْتُ نَعَمْ ‏.‏ قَالَ ‏”‏ فَبِكْرٌ أَمْ ثَيِّبٌ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ قُلْتُ بَلْ ثَيِّبٌ يَا رَسُولَ اللَّهِ ‏.‏ قَالَ ‏”‏ فَهَلاَّ جَارِيَةً تُلاَعِبُهَا وَتُلاَعِبُكَ ‏”‏ ‏.‏ أَوْ قَالَ ‏”‏ تُضَاحِكُهَا وَتُضَاحِكُكَ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ قُلْتُ لَهُ إِنَّ عَبْدَ اللَّهِ هَلَكَ وَتَرَكَ تِسْعَ بَنَاتٍ – أَوْ سَبْعَ – وَإِنِّي كَرِهْتُ أَنْ آتِيَهُنَّ أَوْ أَجِيئَهُنَّ بِمِثْلِهِنَّ فَأَحْبَبْتُ أَنْ أَجِيءَ بِامْرَأَةٍ تَقُومُ عَلَيْهِنَّ وَتُصْلِحُهُنَّ ‏.‏ قَالَ ‏”‏ فَبَارَكَ اللَّهُ لَكَ ‏”‏ ‏.‏ أَوْ قَالَ لِي خَيْرًا وَفِي رِوَايَةِ أَبِي الرَّبِيعِ ‏”‏ تُلاَعِبُهَا وَتُلاَعِبُكَ وَتُضَاحِكُهَا وَتُضَاحِكُكَ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 715 f

In-book reference: Book 17, Hadith 71

USC-MSA web (English) reference: Book 8, Hadith 3460 (deprecated numbering scheme)

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት