ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ አብሮት ስለሆነ አምላክ ከሆነ ሌሎች መንፈስ ቅዱስ ያለባቸው ሰዎችስ አማልክት ናቸው?

 


37. ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ አብሮት ስለሆነ አምላክ የምናደርገው ከሆነ ከኢየሱስ ሌላ በርካታ መንፈስ ቅዱስ አብሯቸው የነበሩትን ሁሉንም አምላክ ልናደርጋቸው ነው?

ኢየሱስ አምላክ የሆነው መንፈስ ቅዱስ አብሮት ስለነበረ ነው ስላልተባለ ይህ ጥያቄ የሚመጥንና ጊዜያችንን ልንሰጠው የሚገባ አይደለም፡፡

 

 

ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ማውጫ