ጠያቂው ቀጥሎ ስቅለትን በተመለከተ የጻፉት

 


49. ከጥያቄ 23 (ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!) እና ጥያቄ 38 (ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!)ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡

በማስከተል ጸሐፊው የኢየሱስ ስቅለት ከእስልምና አስተምህሮ አኳያ ተቀባይነት ለምን እንደሌለው መጠነኛ ማብራርያ ሰጥተዋል፡፡ ለኢየሱስ አለመሰቀል ማስረጃ ይሆናሉ ያሏቸውንም ነጥቦች ጠቃቅሰዋል፡፡ በማስከተል ለተነሱት ነጥቦች ሁሉ መልስ እንሰጣለን፤ ኢየሱስ እንዳልተሰቀለ የሚናገረው የቁርኣን ጥቅስ ለምን ተቀባይነት ሊኖረው እንደማይችል በማስረጃ በማስደገፍ እንገልጣለን፡፡

የክርስቶስን ስቅለት በተመለከተ እስላማዊው አስተሳሰብ ከመጽሐፍ ቅዱስ፣ ከቁርኣንም ሆነ ከታሪክ አኳያ ፍጹም ስህተት መሆኑን በማረጋገጥ የአሕመዲንን ቅጥፈቶች የሚያጋልጥ ጽሑፍ እዚህች ጋር ጠቅ በማድረስ ያንብቡ፡፡