ብሉይ ኪዳንን ብንፈትሽ ኢየሱስ ከአብ ስለ መወለዱ አይገልፅም፡፡ ታድያ ክርስትና ከየት አመጣው?

 


25. ብሉይ ኪዳንን ብንፈትሽ ኢየሱስ ከአብ ስለ መወለዱ አይገልፅም፡፡ አምላክ እንደሚወልድም እንዲሁ፡፡ በክርስትና ነው ይህ ያለው፡፡ ታዲያ ይህ አስተምህሮቱ በአዲስ ኪዳን ዘመን የተፈጠረ መሆኑን አያሳይምን?

ተከታዩ ጥያቄ ከዚህኛው ጋር ስለሚያያዝ አንድ ላይ እንመልሳለን፡-  ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!