ሥላሴነትን የሚመኘው አላህ

ሥላሴነትን የሚመኘው አላህ


ሙስሊሞች የሚያመልኩት አምላክ በሁሉም ረገድ ነጠላ ነው ቢባልለትም ከነጠላነት ይልቅ በአንድነት ውስጥ ብዝሃነት የተሻለ እንደሆነ የሚቆጥር ነው። ለዚህም ነው ራሱን “እኛ” እያለ የሚጠራው። ነጠላ ቢሆንም ብዝሃ አካል የተሻለ እንደሆነ ይቆጥራል። በአንድነቱ ውስጥ ብዝሃነት እንዲኖረው ቢመኝም ግን ሆኖ መገኘት አልቻለም። ሥሉስ አሓዳዊነትን በመመኘት ራሱን “እኛ” ይላል። እኔነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ እኛነትን መጎናፀፍ የሚችልበትን መንገድ የሚመኝ ያንን ምኞቱን ለማሳካት ደግሞ ሆኖ ባልተገኘበት መንገድ ራሱን “እኛ” የሚል ደካማ ፍጥረት ነው። እኛነት የለውም ግን ዝም ብሎ ብቻ “እኛ!” እያለ ራሱን ያፅናናል። የሙስሊሞች አምላክ ሥላሴነትን ሲመኝ “የሚኖር” በክርስቲያኖች አምላክ የሚቀና ነጠላ ፍጥረት ነው። የሙሐመድ ምናባዊ ፍጥረት።

ልዩ ልዩ