አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 11

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 11

በወንድም ማክ


እስልማዊ የሐዲስ መጻሕፍት ብዙ አስገራሚ፣ አስቂኝና አስደንጋጭ ታሪኮችንና ትምህርቶችን በውስጣቸው ይዘዋል። በዚህ ተከታታይ ጽሑፍ የኛን አስተያየት ሳናክል በሐዲሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ወጎችንና ትምህርቶችን እናቀርባለን። አንባቢያንም እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸውን አእምሮ በመጠቀም እንዲመዝኗቸው እናበረታታለን።

በጣም አስቂ እና እጅግ አስገራሚ መሃመድ ያስተማራቸው ትምህርቶች በገዛ መጽሃፎቻቸው ውስጥ

  1. አንድ ሰው ከአንበሳ ሮጦ የሚሸሸውን ያህል ከለምፃምም ሮጦ መሸሽ አለበት

Narrated Abu Huraira Allah’s Messenger (ﷺ) said, “(There is) no ‘Adwa (no contagious disease is conveyed without Allah’s permission). nor is there any bad omen (from birds), nor is there any Hamah, nor is there any bad omen in the month of Safar, and one should run away from the leper as one runs away from a lion.”

“”አቡሁሬራ እንደተረከው፦ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንደዚህ አሉ፦ አድዋ የለም (ያለ አላህ ፍቃድ ተላላፊ በሽታ አይተላለፍም)፤ ወይም መጥፎ ምልክትም አይሆንም (ከወፎች)፤ ወይም ማንኛውም ሀማህ ወይም በሳፋር ወርም መጥፎ ምልክት አይሆንም፤ እና አንድ ሰው ከአንበሳ ሮጦ የሚሸሸውን ያህል ከለምፃም ሮጦ መሸሽ አለበት።”

وَقَالَ عَفَّانُ حَدَّثَنَا سَلِيمُ بْنُ حَيَّانَ، حَدَّثَنَا سَعِيدُ بْنُ مِينَاءَ، قَالَ سَمِعْتُ أَبَا هُرَيْرَةَ، يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ لاَ عَدْوَى وَلاَ طِيَرَةَ وَلاَ هَامَةَ وَلاَ صَفَرَ، وَفِرَّ مِنَ الْمَجْذُومِ كَمَا تَفِرُّ مِنَ الأَسَدِ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 5707

In-book reference : Book 76, Hadith 27

USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 71, Hadith 608  (deprecated numbering scheme)

  1. የሙሐመድ ንስሃ በስውር እና በግልጽ ለሰራቸው ኃጢአቶች

It was narrated that Aishah said:- “I noticed that the Messenger of Allah (ﷺ) was missing and I thought he had gone to visit one of his concubines, so I  looked for him and  found him  prostrating and saying: ‘Rabbighfirli ma asrartu wa ma a’lant (O Allah, forgive me for what (sin) I have concealed and what I have done openly).'”

አይሻ እንደተረከችው እንዲህ አለች “የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) አጣሁትና እና ከቁባቶቹ አንዷን ሊጎበኝ የሄደ መስሎኝ ነበር። ስፈልገው እየሰገደ እንዲህ ሲል አገኘሁት “ረቢግፊር ማ አስራርቱ ወማ አላንት (አላህ ሆይ የደበቅኩትን እና በግልፅ የሰራሁትን ይቅር በለኝ (ኋጢአቴን)።”

أَخْبَرَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، قَالَ حَدَّثَنَا مُحَمَّدٌ، قَالَ حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، عَنْ مَنْصُورٍ، عَنْ هِلاَلِ بْنِ يِسَافٍ، عَنْ عَائِشَةَ، – رضى الله عنها – قَالَتْ فَقَدْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَظَنَنْتُ أَنَّهُ أَتَى بَعْضَ جَوَارِيهِ فَطَلَبْتُهُ فَإِذَا هُوَ سَاجِدٌ يَقُولُ ‏ “‏ رَبِّ اغْفِرْ لِي مَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Reference : Sunan an-Nasa’i 1125

In-book reference : Book 12, Hadith 97English translation : Vol. 2, Book 12, Hadith 1126

  1. አላህ የሙሐመድ የወሲብ ፍላጎት ለማሟላት የቁርአን አንቀጽ አወረደ

It was narrated from Anas, that the Messenger of Allah had a  female  slave with  whom he had  intercourse, but ‘  Aishah and  Hafsah would  not  leave him  alone until he said that  she was  forbidden for  him. Then Allah, the Mighty and Sublime, revealed:

“O Prophet! Why do you forbid (for yourself) that which Allah has allowed to you.’ until the end of the Verse.

ከአናስ እንደተተረከው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) አንድ  ሴት  ባሪያ ነበረችው። ሁለት ጊዜ ግንኙነት አርገው ነበር። ነገር ግን አይሻ እና ሐፍሳህ ድጋሚ እንደማይነካት ቃል እስኪገባ ድረስ ጨቀጨቁት። እና ኃያሉ እና ሉዓላዊው አላህ “አንተ ነብይ ሆይ አላህ ለአንተ የፈቀደውን (ለራስህ) ለምን ትከለክላለህ።”  እስከ ጥቅሱ መጨረሻ ድረስ።” የሚለውን አንቀጽ እስከጥቅሱ ማለቂያ ድረስ አወረደ።

أَخْبَرَنِي إِبْرَاهِيمُ بْنُ يُونُسَ بْنِ مُحَمَّدٍ، حَرَمِيٌّ – هُوَ لَقَبُهُ – قَالَ حَدَّثَنَا أَبِي قَالَ، حَدَّثَنَا حَمَّادُ بْنُ سَلَمَةَ، عَنْ ثَابِتٍ، عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم كَانَتْ لَهُ أَمَةٌ يَطَؤُهَا فَلَمْ تَزَلْ بِهِ عَائِشَةُ وَحَفْصَةُ حَتَّى حَرَّمَهَا عَلَى نَفْسِهِ فَأَنْزَلَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ ‏{‏ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ ‏}‏ إِلَى آخِرِ الآيَةِ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Reference : Sunan an-Nasa’i 3959

In-book reference : Book 36, Hadith 21

English translation : Vol. 4, Book 36, Hadith 3411

  1. ለብዙ ጊዜ ነብዩ በምናባቸው ከሚስቶቻቸው ጋር ወሲብ ፈፀሙ

Narrated Aisha: The Prophet (ﷺ) continued for such-and-such period imagining that he has slept (had  sexual  relations) with  his  wives, and in fact he  did  not. One day he said, to me, “O Aisha! Allah has instructed me regarding a matter about which I had asked Him. There came to me two men, one of them sat near my feet and the other near my head. The one near my feet, asked the one near my head (pointing at me), ‘What is wrong with this man? The latter replied, ‘He is under the  effect of  magic.’ The first one asked, ‘Who had  worked  magic  on  him?’ The other replied, ‘Lubaid bin Asam.’ The first one asked, ‘What material (did he use)?’ The other replied, ‘The skin of the pollen of a male date tree with a comb and the hair stuck to it, kept under a stone in the well of Dharwan.”‘ Then the Prophet (ﷺ) went to that well and said, “This is the same well which was shown to me in the dream. The tops of its date-palm trees look like the heads of the devils, and its water looks like the Henna infusion.” Then the Prophet (ﷺ) ordered that those things be taken out. I said, “O Allah’s Messenger (ﷺ)! Won’t you disclose (the magic object)?” The Prophet (ﷺ) said, “Allah has cured me and I hate to circulate the evil among the people.” `Aisha added, “(The magician) Lubaid bin Asam was a man from Bani Zuraiq, an ally of the Jews.”

አይሻ እንደተረከችው የአላህ መልእክተኛ ለበርካታ ጊዜ(ለረጅም ጊዜ) በምናቡ ከሚስቶቹ ጋር  የተኛ(ወሲባዊ  ተራክቦ  የፈጸመ) ይመስለው ነበር። ነገር ግን በሀሳቡ እንጅ በተግባር አልነበርም። አንድ ቀን እንዲህ አለኝ ‘አይሻ ሆይ አላህ ስለጠየቅሁት አንድ ጥያቄ እንዲህ ብሎ አዘዘኝ። ሁለት ሰዎች መጥተው  አንደኛው በራስጌዬ አንድኛው በግርጌ ሆነው ተቀመጡ። በግርጌ ያለው ሰው በራሴጌየ ለቆመው ወደ እኔ ጣቱን እየጠቆመ ‘የዚህ ሰው ችግር ምንድን ነው?’ ብሎ ጠየቀው። በራስጌ ያለው መልሶ ‘በአስማት (ድግምት) ተጽእኖ ስር ሆኖ ነው አለው’። የግርጌው መልሶ ‘ማን ነው አስማት ያደረገበት?’ ብሎ ጠየቀው። በራስጌ የቆመው ‘ሉበይድ የኣስም ልጅ ነው’ ብሎ መለሰለት። ጠያቂውም ‘በምን ላይ ነው ያስደገመበት?’ ብሎ ጠየቀው።  ‘ከወንድ ቴምር የዘር ፍሬ የቆዳ ፍቅፋቂ ወስዶ ከጸጉር ማበጠሪያ ላይ  ጽጉር አድርጎ ደግሞበት ደርዋን የተባለው ጉድጓድ ውስጥ ድንጋይ ስር ቀብሮት ነው’ አለ።” ይህን ከተናገረ በኋላ ነቢዩ ዳርዋን ወደ የተባለው ጉድጓድ ጋር ሄዶ “በህልሜ ያየሁት ይህንን ጉድጓድ ነው። የወንዴ ቴምር ጫፍ የሰይጣን ጭንቅላት ይመስላል። እንዲሁም ውኃው የተቀላቀለ ሒና ይመስላል” አለ። ከዛ ጉድጎዋዱ ውስጥ ያለ ማንኛውም ነገር እንዲወጣ አዘዘ። የአላህ መልእክተኛ  ድግምቱ የተሰራበትን አታሳየንምን እና ለምን ለህዝብ ይፋ አይሆንም በማለት ጠየኩት። “አላህ ፈውሶኛል። አሁን በህዝቡ መካከል ክፉ ወሬ እንዲነዛ አልፈልግም” አለኝ። አይሻም ጨምራ እንዲህ አለች አስማት ያሰራው ሉበይድ የኣስም ልጅ ዙረይቅ ከተባለ ጎሳ የሆነ የአይሁድ ወዳጅ ነበር።

‎حَدَّثَنَا الْحُمَيْدِيُّ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، حَدَّثَنَا هِشَامُ بْنُ عُرْوَةَ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ ـ رضى الله عنها ـ قَالَتْ مَكَثَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم كَذَا وَكَذَا يُخَيَّلُ إِلَيْهِ أَنَّهُ يَأْتِي أَهْلَهُ وَلاَ يَأْتِي، قَالَتْ عَائِشَةُ فَقَالَ لِي ذَاتَ يَوْمٍ ‏”‏ يَا عَائِشَةُ إِنَّ اللَّهَ أَفْتَانِي فِي أَمْرٍ اسْتَفْتَيْتُهُ فِيهِ، أَتَانِي رَجُلاَنِ، فَجَلَسَ أَحَدُهُمَا عِنْدَ رِجْلَىَّ وَالآخَرُ عِنْدَ رَأْسِي، فَقَالَ الَّذِي عِنْدَ رِجْلَىَّ لِلَّذِي عِنْدَ رَأْسِي مَا بَالُ الرَّجُلِ قَالَ مَطْبُوبٌ‏.‏ يَعْنِي مَسْحُورًا‏.‏ قَالَ وَمَنْ طَبَّهُ قَالَ لَبِيدُ بْنُ أَعْصَمَ‏.‏ قَالَ وَفِيمَ قَالَ فِي جُفِّ طَلْعَةٍ ذَكَرٍ فِي مُشْطٍ وَمُشَاقَةٍ، تَحْتَ رَعُوفَةٍ فِي بِئْرِ ذَرْوَانَ ‏”‌‏.‏ فَجَاءَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ ‏”‏ هَذِهِ الْبِئْرُ الَّتِي أُرِيتُهَا كَأَنَّ رُءُوسَ نَخْلِهَا رُءُوسُ الشَّيَاطِينِ، وَكَأَنَّ مَاءَهَا نُقَاعَةُ الْحِنَّاءِ ‏”‌‏.‏ فَأَمَرَ بِهِ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم فَأُخْرِجَ‏.‏ قَالَتْ عَائِشَةُ فَقُلْتُ يَا رَسُولَ اللَّهِ فَهَلاَّ ـ تَعْنِي ـ تَنَشَّرْتَ فَقَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ أَمَّا اللَّهُ فَقَدْ شَفَانِي، وَأَمَّا أَنَا فَأَكْرَهُ أَنْ أُثِيرَ عَلَى النَّاسِ شَرًّا ‏”‌‏.‏ قَالَتْ وَلَبِيدُ بْنُ أَعْصَمَ رَجُلٌ مِنْ بَنِي زُرَيْقٍ حَلِيفٌ لِيَهُودَ‏.

Reference  : Sahih al-Bukhari 6063

In-book reference  : Book 78, Hadith 93

USC-MSA web (English) reference: Vol. 8, Book 73, Hadith 89(deprecated numbering scheme)

  1. አላህ አደምን በአምሳሉ ፈጠረው

Abu Huraira Narrated Allah’s Apostle (ﷺ) is reported to have said: When any one of  you  fights  with his  brother, he should  avoid  his  face for Allah created Adam in  His  own  image.

አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲል ሰማሁት “ከመካከላችሁ ማንኛችሁም ከወንድሙ ጋር ቢጣላ ፊቱን አይምታው። ምክንያቱም አላህ አደምን በአምሳሉ ፈጥሮታልና።”

حَدَّثَنَا نَصْرُ بْنُ عَلِيٍّ الْجَهْضَمِيُّ، حَدَّثَنِي أَبِي، حَدَّثَنَا الْمُثَنَّى، ح وَحَدَّثَنِي مُحَمَّدُ بْنُ، حَاتِمٍ حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّحْمَنِ بْنُ مَهْدِيٍّ، عَنِ الْمُثَنَّى بْنِ سَعِيدٍ، عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ أَبِي أَيُّوبَ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَفِي حَدِيثِ ابْنِ حَاتِمٍ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ إِذَا قَاتَلَ أَحَدُكُمْ أَخَاهُ فَلْيَجْتَنِبِ الْوَجْهَ فَإِنَّ اللَّهَ خَلَقَ آدَمَ عَلَى صُورَتِهِ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 2612 e

In-book reference: Book 45, Hadith 152

USC-MSA web (English) reference: Book 32, Hadith 6325(deprecated numbering scheme)

  1. የአደም ልጆች ሁሉ ኃጢአተኞች ናቸው

Anas ibn Malik reported: The Prophet, peace and blessings be upon him, said, “All of the children of Adam are sinners, and the best sinners are those who repent.”

አነስ ኢብኑ ማሊክ እንደዘገበው ነቢዩ (ﷺ) “የአደም ልጆች ሁሉ ኃጢአተኞች ናቸው። እና ከመካከላቸውም ምርጡ ኃጢአተኛ ንስሐ የሚገባው ነው” ብለዋል።

عَنْ أَنَسٍ أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ كُلُّ ابْنِ آدَمَ خَطَّاءٌ وَخَيْرُ الْخَطَّائِينَ التَّوَّابُونَ

Source: Sunan al-Tirmidhi‌ 2499

Grade: Sahih (authentic) according to Al-Suyuti

  1. ወደ ጀነት የሚገባ ሰው በአደም ቁመት ስልሳ ክንድ ሆኖ ነው

Abu Huraira reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying: Allah, the Exalted and Glorious, created Adam in His image with His length of sixty cubits, and as He created him He told him to greet that group, and that was a party of angels sitting there, and listen to the response that they give him, for it would form his greeting and that of his offspring. He then went away and said: Peace be upon you! They (the angels) said: May there be peace upon you and the Mercy of Allah, and they made an addition of” Mercy of Allah”. So he who would get into Paradise would get in the form of Adam, his length being sixty cubits, then the people who followed him continued to diminish in size up to this day.

አቡ ሁረይራህ እንደተረከው ነቢዩ(ﷺ) እንዲህ አለ “ከፍ ያለው አላህ አደምን በራሱ መልክ ፈጠረ፤ ስፋቱ  ስልሳ ኪዩቢት (27 ሜትር) ነበር። በፈጠረው ጊዜ ሄዶ ተቀምጠው የነበሩ መላእክትን ሰላም እንዲላቸውና ለሰላምታው ምን ብለው እንደሚመልሱ እንዲሰማቸው፤ ከዚያም ሰላምው የእርሱና የዝርያው ሰላምታ እንድትሆን ነገረው። አደምም ‘አሥሠላሙ ዐለይኩም’ አለ። እነርሱም ‘አሥሠላሙ ዐለይከ ወራሕመቱሏህ’ አሉት። እነርሱ፦ “ወራሕመቱሏህ” ጨበሩለት።” ነቢዩም”ﷺ” “ማንም  ወደ ጀነት የሚገባ በአደም ልክ ተክለሰውነት ስልሳ ክንድ ሆኖ ነው” አለ። እርሱን የተከተሉ ሰዎች ግን እስከ አሁን ድረስ እየቀነሱ መጡ።”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ رَافِعٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، أَخْبَرَنَا مَعْمَرٌ، عَنْ هَمَّامِ بْنِ مُنَبِّهٍ، قَالَ هَذَا مَا حَدَّثَنَا بِهِ أَبُو هُرَيْرَةَ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏.‏ فَذَكَرَ أَحَادِيثَ مِنْهَا وَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ خَلَقَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ آدَمَ عَلَى صُورَتِهِ طُولُهُ سِتُّونَ ذِرَاعًا فَلَمَّا خَلَقَهُ قَالَ اذْهَبْ فَسَلِّمْ عَلَى أُولَئِكَ النَّفَرِ وَهُمْ نَفَرٌ مِنَ الْمَلاَئِكَةِ جُلُوسٌ فَاسْتَمِعْ مَا يُجِيبُونَكَ فَإِنَّهَا تَحِيَّتُكَ وَتَحِيَّةُ ذُرِّيَّتِكَ قَالَ فَذَهَبَ فَقَالَ السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ فَقَالُوا السَّلاَمُ عَلَيْكَ وَرَحْمَةُ اللَّهِ – قَالَ – فَزَادُوهُ وَرَحْمَةُ اللَّهِ – قَالَ – فَكُلُّ مَنْ يَدْخُلُ الْجَنَّةَ عَلَى صُورَةِ آدَمَ وَطُولُهُ سِتُّونَ ذِرَاعًا فَلَمْ يَزَلِ الْخَلْقُ يَنْقُصُ بَعْدَهُ حَتَّى الآنَ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2841

In-book reference : Book 53, Hadith 32

USC-MSA web (English) reference: Book 40, Hadith 6809 (deprecated numbering scheme)

  1. ራስዋን ለጋብቻ ለመስጠት መጣች

“…it is reported that Layla bt. al-Khatim b. ‘Adl b. ‘Amr b. Sawad b. Zafar b. al-Harith b. al-Khazraj approached the  Prophet while his  back was to the  sun, and  clapped  him on his  shoulder . He asked who it was, and she replied, “I am the daughter of one who competes with the wind. I am Layla bt. al-Khatim. I have come to offer myself [in marriage] to you, so marry me.” He replied, “I accept.” She went back to her people and said that the Messenger of God had married her. They said, “What a bad thing you have done! You are a self-respecting woman, but the Prophet is a womanizer. Seek an annulment from him.” She went back to the Prophet and asked him to revoke the marriage and he complied with her request.

“…ለይላ የምትባል አንዲት ሴት ነብዩ (ﷺ) ጀርባውን ለፀሓይ ሰጥቶ በተቀመጠበት ከኋላው መጥታ ትክሻውን ነካ ነካ አረገችው። እሱም “ማን ነው?” ብሎ ጠየቀ። እሷም መልሳ “ከንፋስ ጋር  የሚፎካከረው ሰውዬ ልጅ ነኝ፤  ለይላ ቢንት አል-ኻቲም እባላለው። ለአንተ እራሴን ለመስጠት (በጋብቻ) መጥቻለው ስለዚህ አግባኝ።” አለችው። ነብዩም (ﷺ) መልሶ “እሺ እቀበላለው” አለ። እሷም ተመልሳ ለወገኖቿ ነብዩ (ﷺ) እንዳገቧት ነገረቻቸው። ሰዎችም እንዲህ አሏት “ምን ሆነሻል? አንቺ የተከበርሽ ልጅ ነሽ። ነብዩ (ﷺ) ግን ሴት አሳዳጅ ነው። ስለዚህ ሒጂና ሃሳብሽን እንደቀየርሽ ንገሪው።” አሏት። እሷም ሄዳ ጋብቻው እንዲቀር ጠየቀቻቸው። እሳቸውም ተስማሙበት።

ምንጭ፡- የአጥ-ጠበሪ ታሪክ ቅጽ 9: ገጽ 139 (The History of al-Tabari, vol 9, page 139).

  1. ፈረስ፣ ግመል እና በግ

Narrated Abu Huraira Allah’s Messenger (ﷺ) said, “The main source of disbelief is in the east. Pride and arrogance are characteristics of the owners of horses and camels, and those bedouins who are busy with their camels and pay no attention to Religion; while modesty and gentleness are the characteristics of the owners of sheep.”

አቡ ሁረይራ እንደተረከው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- “ዋነኛው የክህደት ምንጭ በምስራቅ በኩል ነው። ኩራት እና እብሪተኝነት የፈረስ እና የግመል ባለቤት ባህሪዎች ናቸው። እነዚያ ዘላን ህዝቦች በግመሎቻቸው የተጠመዱ እና ለኃይማኖታቸው ትኩረት የማይሰጡ ናቸው። ጨዋነት እና የዋህነት ግን የበጎች ባለቤቶች ባህሪያት ናቸው።”

حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يُوسُفَ، أَخْبَرَنَا مَالِكٌ، عَنْ أَبِي الزِّنَادِ، عَنِ الأَعْرَجِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ رَأْسُ الْكُفْرِ نَحْوَ الْمَشْرِقِ، وَالْفَخْرُ وَالْخُيَلاَءُ فِي أَهْلِ الْخَيْلِ وَالإِبِلِ، وَالْفَدَّادِينَ أَهْلِ الْوَبَرِ، وَالسَّكِينَةُ فِي أَهْلِ الْغَنَمِ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3301

In-book reference : Book 59, Hadith 109

USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 54, Hadith 520  (deprecated numbering scheme

  1. አርብ እለት ከአስር በኋላ አደም ተፈጠረ

Abu Huraira reported that Allah’s Messenger (ﷺ) took hold of my hands and said:- Allah, the Exalted and Glorious, created the clay on Saturday and He created the mountains on Sunday and He created the trees on Monday and He created the things entailing labour on Tuesday and created light on Wednesday and He caused the animals to spread on Thursday and created Adam (peace be upon him) after ‘Asr on Friday; the last creation at the last hour of the hours of Friday, i. e. between afternoon and night. This hadith is narrated through another chain of transmitters.

አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛﷺ እጄን ይዘው እንዲህ አሉኝ “አላህ ቅዳሜ አፈርን ፈጠረ፤ ተራሮችን ደግሞ እሁድ ፈጠረ፤ ዛፎችን ደግሞ ሰኞ ፈጠረ፤ ምድር ላይ ያሉን ሌሎች ነገሮች ማክሰኞ ፈጠረ፤ ብርሃንን ረቡዕ ፈጠረ፤ ሃሙስ እንስሳትን በምድር አንሰራፋቸው፤ አርብ እለት ከአስር በኋላ አደምን ፈጠረው፡፡”

حَدَّثَنِي سُرَيْجُ بْنُ يُونُسَ، وَهَارُونُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، قَالاَ حَدَّثَنَا حَجَّاجُ بْنُ مُحَمَّدٍ، قَالَ قَالَ ابْنُ جُرَيْجٍ أَخْبَرَنِي إِسْمَاعِيلُ بْنُ أُمَيَّةَ، عَنْ أَيُّوبَ بْنِ خَالِدٍ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ رَافِعٍ، مَوْلَى أُمِّ سَلَمَةَ عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ أَخَذَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم بِيَدِي فَقَالَ ‏ “‏ خَلَقَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ التُّرْبَةَ يَوْمَ السَّبْتِ وَخَلَقَ فِيهَا الْجِبَالَ يَوْمَ الأَحَدِ وَخَلَقَ الشَّجَرَ يَوْمَ الاِثْنَيْنِ وَخَلَقَ الْمَكْرُوهَ يَوْمَ الثُّلاَثَاءِ وَخَلَقَ النُّورَ يَوْمَ الأَرْبِعَاءِ وَبَثَّ فِيهَا الدَّوَابَّ يَوْمَ الْخَمِيسِ وَخَلَقَ آدَمَ عَلَيْهِ السَّلاَمُ بَعْدَ الْعَصْرِ مِنْ يَوْمِ الْجُمُعَةِ فِي آخِرِ الْخَلْقِ وَفِي آخِرِ سَاعَةٍ مِنْ سَاعَاتِ الْجُمُعَةِ فِيمَا بَيْنَ الْعَصْرِ إِلَى اللَّيْلِ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ إِبْرَاهِيمُ حَدَّثَنَا الْبِسْطَامِيُّ، – وَهُوَ الْحُسَيْنُ بْنُ عِيسَى – وَسَهْلُ بْنُ عَمَّارٍ وَإِبْرَاهِيمُ ابْنُ بِنْتِ حَفْصٍ وَغَيْرُهُمْ عَنْ حَجَّاجٍ، بِهَذَا الْحَدِيثِ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2789

In-book reference : Book 52, Hadith 10

USC-MSA web (English) reference : Book 39, Hadith 6707)

  1. በምድር ላይ ሁለት ሰዎች ቢቀሩ አንዱ ኻሊፋ ነው

 It has been narrated on the authority of ‘Abdullah that the Messenger of Allah (ﷺ) said:- The Caliphate will remain among the Quraish even if only two persons are left (on the earth),

ከአብደላህ እንደተተረከው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “ሁለት ሰዎች ብቻ እንኳን (በምድር ላይ) ቢቀሩም በቁረይሾች መካከል ኻሊፋ ይኖራል።”

وَحَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ يُونُسَ، حَدَّثَنَا عَاصِمُ بْنُ مُحَمَّدِ بْنِ زَيْدٍ، عَنْ أَبِيهِ، قَالَ قَالَ عَبْدُ اللَّهِ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ لاَ يَزَالُ هَذَا الأَمْرُ فِي قُرَيْشٍ مَا بَقِيَ مِنَ النَّاسِ اثْنَانِ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 1820

In-book reference : Book 33, Hadith 4

USC-MSA web (English) reference : Book 20, Hadith 4476  (deprecated numbering scheme).

  1. የተነቀሱ ሴቶች የተረገሙ ናቸው

It was narrated that ‘Abdullah said “I heard the Messenger of Allah say ‘May Allah  curse Al-Mutanammisat, women who have tattoos done and  women who have their  teeth  separated, those who change the creation of Allah, Mighty and Sublime.”

አብደላህ እንደተረከው እንዲህ ብሏል የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አለ “አል-ሙተናሚሳትን፣ ጥርሶቻቸው የተለያዩ ሴቶች እና የተነቀሱ ሴቶችን አላህ ይርገማቸው። እነዚያ የቻዩንና የኃያሉን የአላህን ፍጥረት የሚቀይሩ ናቸው።

أَخْبَرَنَا إِبْرَاهِيمُ بْنُ يَعْقُوبَ، قَالَ حَدَّثَنَا عَلِيُّ بْنُ الْحَسَنِ بْنِ شَقِيقٍ، قَالَ أَنْبَأَنَا الْحُسَيْنُ بْنُ وَاقِدٍ، قَالَ حَدَّثَنَا عَبْدُ الْمَلِكِ بْنُ عُمَيْرٍ، عَنِ الْعُرْيَانِ بْنِ الْهَيْثَمِ، عَنْ قَبِيصَةَ بْنِ جَابِرٍ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ “‏ لَعَنَ اللَّهُ الْمُتَنَمِّصَاتِ وَالْمُوتَشِمَاتِ وَالْمُتَفَلِّجَاتِ اللاَّتِي يُغَيِّرْنَ خَلْقَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ ‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Reference : Sunan an-Nasa’i 5109

In-book reference : Book 48, Hadith 70

English translation : Vol. 6, Book 48, Hadith 5112

  1. በከተማ ዳርቻ የሚኖር ሰው መቃብር ውስጥ እንደሚኖር ሰው ነው

Thawban said, “The Messenger of Allah, may Allah bless him and grant him peace, told me, ‘Do not live the suburbs. The person who lives in the suburbs is like someone who lives in the graves.'”

ታውባን እንዲህ አለ “የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አለኝ “ከተማ ዳርቻን አትኑር። በከተማ ዳርቻ የሚኖር ሰው በመቃብር ውስጥ እንደሚኖር ሰው ነው” አሉ።

حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَاصِمٍ، قَالَ‏:‏ حَدَّثَنَا حَيْوَةُ، قَالَ‏:‏ حَدَّثَنَا بَقِيَّةُ قَالَ‏:‏ حَدَّثَنِي صَفْوَانُ قَالَ‏:‏ سَمِعْتُ رَاشِدَ بْنَ سَعْدٍ يَقُولُ‏:‏ سَمِعْتُ ثَوْبَانَ يَقُولُ‏:‏ قَالَ لِي رَسُولُ اللهِ صلى الله عليه وسلم‏:‏ لاَ تَسْكُنِ الْكُفُورَ، فَإِنَّ سَاكِنَ الْكُفُورِ كَسَاكِنِ الْقُبُورِ قَالَ أَحْمَدُ‏:‏ الْكُفُورُ‏:‏ الْقُرَى‏.‏

Grade: Hasan (Al-Albani)  حـسـن, حـسـن   (الألباني)حكم   :

Reference : Al-Adab Al Mufrad 579

In-book reference : Book 30, Hadith 42

English translation : Book 30, Hadith 579

  1. በሰውነታቹ ላይ ህመም ሲሰማቹ

Uthman b. Abu al-‘As Al-Thaqafi reported that he made a complaint of pain to Allah’s Messenger (ﷺ) that he felt in his body at the time he had become Muslim. Thereupon Allah’s Messenger (ﷺ) said:- Place your hand at the place where you feel pain in your body and say Bismillah (in the name of Allah) three times and seven times A’udhu billahi wa qudratihi min sharri ma ajidu wa uhadhiru (I seek refuge with Allah and with His Power from the evil that I find and that I fear).

ኡስማን ቢን.  አቡ አል-አስ አል-ጠቃፊ እንደተረከው እርሱ ሙስሊም በሆነበት ወቅት በሰውነቱ ውስጥ ስለተሰማው ህመም ቅሬታ አቀረበ። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ፡- ህመም በሚሰማህ ቦታ ላይ እጅህን አኑር እና ሶስት ጊዜ ቢስሚላህ (በአላህ ስም) እና ሰባት ጊዜ አዑዙቢላሂ ዋ ቁድራቲሂ ሚን ሸሪማ አጂዱ ዋ ኡሃዲሩ (በአላህ እና በኃይሉን ከሚያገኘኝ እና ከምፈራው ክፋት እጠበቃለሁ) በል።”

حَدَّثَنِي أَبُو الطَّاهِرِ، وَحَرْمَلَةُ بْنُ يَحْيَى، قَالاَ أَخْبَرَنَا ابْنُ وَهْبٍ، أَخْبَرَنِي يُونُسُ، عَنِ ابْنِ شِهَابٍ، أَخْبَرَنِي نَافِعُ بْنُ جُبَيْرِ بْنِ مُطْعِمٍ، عَنْ عُثْمَانَ بْنِ أَبِي الْعَاصِ الثَّقَفِيِّ، أَنَّهُ شَكَا إِلَى رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَجَعًا يَجِدُهُ فِي جَسَدِهِ مُنْذُ أَسْلَمَ ‏.‏ فَقَالَ لَهُ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ ضَعْ يَدَكَ عَلَى الَّذِي تَأَلَّمَ مِنْ جَسَدِكَ وَقُلْ بِاسْمِ اللَّهِ ‏.‏ ثَلاَثًا ‏.‏ وَقُلْ سَبْعَ مَرَّاتٍ أَعُوذُ بِاللَّهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2202

In-book reference : Book 39, Hadith 91

USC-MSA web (English) reference : Book 26, Hadith 5462  (deprecated numbering scheme)

  1. ምራቅ የህመም መፈወሻ

Narrated `Aisha:- The Prophet (ﷺ) used to say to the patient, “In the Name of Allah  The earth of our land and the  saliva of  some of us  cure our  patient.”

አይሻ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተረከችው፡- ነብዩ (ﷺ) ለታካሚው እንዲህ ይላቸው ነበር፡- “በአላህ ስም የምድራችን አፈር እና  ከመካከላችን የአንዳችን ምራቅ ታማሚውን ይፈውሳል።”

حَدَّثَنَا عَلِيُّ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ حَدَّثَنِي عَبْدُ رَبِّهِ بْنُ سَعِيدٍ، عَنْ عَمْرَةَ، عَنْ عَائِشَةَ ـ رضى الله عنها ـ أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم كَانَ يَقُولُ لِلْمَرِيضِ ‏ “‏ بِسْمِ اللَّهِ، تُرْبَةُ أَرْضِنَا‏.‏ بِرِيقَةِ بَعْضِنَا، يُشْفَى سَقِيمُنَا بِإِذْنِ رَبِّنَا ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 5745

In-book reference : Book 76, Hadith 60

USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 71, Hadith 641  (deprecated numbering scheme).

  1. ከሙሽሪኮችን በተቃራኒው መኖር

Ibn Umar said: The Messenger of Allah (may peace be opon him) said: Act against the polytheists, trim closely the moustache and grow beard.

ኢብኑ ዑመር እንዲህ ብለዋል የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ተግባራችሁ ከሙሽሪኮች (አጋሪዎች) በተቃራኒው ይሁን። ሪዛችሁን አሳጥሩ ፂማችሁን አሳድጉ።”

حَدَّثَنَا سَهْلُ بْنُ عُثْمَانَ، حَدَّثَنَا يَزِيدُ بْنُ زُرَيْعٍ، عَنْ عُمَرَ بْنِ مُحَمَّدٍ، حَدَّثَنَا نَافِعٌ، عَنِ ابْنِ عُمَرَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ خَالِفُوا الْمُشْرِكِينَ أَحْفُوا الشَّوَارِبَ وَأَوْفُوا اللِّحَى ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 259c

In-book reference : Book 2, Hadith 69

USC-MSA web (English) reference : Book 2, Hadith 500 (deprecated numbering scheme)

  1. ውሃ ቆማችሁ እንዳትጠጡ

Abu Huraira reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying:  None of you should drink while standing; and if anyone forgets, he must vomit.

አቡ ሁሬራ እንደዘተረከው የአሏህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አለ “ከእናንተ ማንም ሰው ውሃ ቆሞ እንዳይጠጣ። ረስቶ ከጠጣ ያስታውከው።”

حَدَّثَنِي عَبْدُ الْجَبَّارِ بْنُ الْعَلاَءِ، حَدَّثَنَا مَرْوَانُ، – يَعْنِي الْفَزَارِيَّ – حَدَّثَنَا عُمَرُ بْنُ، حَمْزَةَ أَخْبَرَنِي أَبُو غَطَفَانَ الْمُرِّيُّ، أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ، يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ لاَ يَشْرَبَنَّ أَحَدٌ مِنْكُمْ قَائِمًا فَمَنْ نَسِيَ فَلْيَسْتَقِئْ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2026

In-book reference : Book 36, Hadith 153

USC-MSA web (English) reference : Book 23, Hadith 5022  (deprecated numbering scheme)

  1. ነብዩ እንደቆሙ ውሃ ጠጡ

 Ibn Abbas reported: I served. (water of) Zamzam to Allah’s Messenger (ﷺ), and  he  drank it while  standing.

ኢብን አባስ እንደተረከው:- ከዘመዘም ውሃ ለአሏህ መልእክተኛ (ﷺ) አመጣውለት። ተቀብሎኝ እንደቆመ ጠጣው።”

وَحَدَّثَنَا أَبُو كَامِلٍ الْجَحْدَرِيُّ، حَدَّثَنَا أَبُو عَوَانَةَ، عَنْ عَاصِمٍ، عَنِ الشَّعْبِيِّ، عَنِ ابْنِ، عَبَّاسٍ قَالَ سَقَيْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم مِنْ زَمْزَمَ فَشَرِبَ وَهُوَ قَائِمٌ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2027a

In-book reference : Book 36, Hadith 154

USC-MSA web (English) reference : Book 23, Hadith 5023  (deprecated numbering scheme)

  1. የዐይኖቻችሁን ብርሃን እንዳታጡ

Jabir b. Samura reported:- The Messenger of Allah (ﷺ) said: The  people who lift their  eyes towards the sky in Prayer should avoid it or they would lose their eyesight.

ጃቢር ቢን ሳሙራ እንደዘገበው፦ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንደዚህ አሉ “በፀሎት ጊዜ ዓይኖቻቸውን ወደ ሰማይ የሚያነሱ ሰዎች ይህን ተግባራቸውን ማቆም አለባቸው። አለበለዚያ የዐይኖቻቸውን ብርሃን ያጣሉ።”

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، وَأَبُو كُرَيْبٍ قَالاَ حَدَّثَنَا أَبُو مُعَاوِيَةَ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنِ الْمُسَيَّبِ، عَنْ تَمِيمِ بْنِ طَرَفَةَ، عَنْ جَابِرِ بْنِ سَمُرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ لَيَنْتَهِيَنَّ أَقْوَامٌ يَرْفَعُونَ أَبْصَارَهُمْ إِلَى السَّمَاءِ فِي الصَّلاَةِ أَوْ لاَ تَرْجِعُ إِلَيْهِمْ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 428

In-book reference : Book 4, Hadith 128

USC-MSA web (English) reference : Book 4, Hadith 862  (deprecated numbering scheme)

  1. ጠንካራ ንፋስ በነፈሰ ቁጥር ነብዩ ታላቅ ጭንቀት ነበር

Narrated Anas:- Whenever a strong wind blew, anxiety appeared on the face of the Prophet (fearing that  wind might be a sign of Allah’s  wrath).

አናስ እንደተረከው “ጠንካራ ንፋስ በነፈሰ ቁጥር በነብዩ (ﷺ) ፊት ላይ ጭንቀት ይታይ ነበር። (ንፋሱ የአላህ ቁጣ ምልክት ሊሆን ይችላል በሚል ፍራቻ)።”

حَدَّثَنَا سَعِيدُ بْنُ أَبِي مَرْيَمَ، قَالَ أَخْبَرَنَا مُحَمَّدُ بْنُ جَعْفَرٍ، قَالَ أَخْبَرَنِي حُمَيْدٌ، أَنَّهُ سَمِعَ أَنَسًا، يَقُولُ كَانَتِ الرِّيحُ الشَّدِيدَةُ إِذَا هَبَّتْ عُرِفَ ذَلِكَ فِي وَجْهِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 1034

In-book reference : Book 15, Hadith 29

USC-MSA web (English) reference : Vol. 2, Book 17, Hadith 144  (deprecated numbering scheme)

 

 

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት