አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 13

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 13

በወንድም ማክ


እስልማዊ የሐዲስ መጻሕፍት ብዙ አስገራሚ፣ አስቂኝና አስደንጋጭ ታሪኮችንና ትምህርቶችን በውስጣቸው ይዘዋል። በዚህ ተከታታይ ጽሑፍ የኛን አስተያየት ሳናክል በሐዲሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ወጎችንና ትምህርቶችን እናቀርባለን። አንባቢያንም እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸውን አእምሮ በመጠቀም እንዲመዝኗቸው እናበረታታለን።

249. በጀነት 96.5 ኪሜ ውስጥ በየ ማዕዘኑ የቆሙ ሴቶች አሉ አማኞች መጥተው ይደሰቱባቸዋል

Narrated `Abdullah bin Qais:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “In Paradise there is a pavilion made of a single hollow pearl sixty miles wide, in each corner of which there are wives who will not see those in the other corners; and the believers will visit and enjoy them. And there are two gardens, the utensils and contents of which are made of silver; and two other gardens, the utensils and contents of which are made of so-and-so (i.e. gold) and nothing will prevent the people staying in the Garden of Eden from seeing their Lord except the curtain of Majesty over His Face.”

“አብዱላህ ቢን ቀይሥ እንደዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ “በጀነት ውስጥ አንድ ረጅም ሰፊ ቦታ አለ ስፋቱ 96.5 ኪሎ ሜትር(60 ማይልስ) ነው በየ ማዕዘኑ(زَاوِيَةٍ) ሴቶች አሉት ከአንደኛው ማዕዘን ላይ ያለች ሴት ሌላኛው ማዕዘን ላይ ያለችውን አታያትም። ነገር ግን አማኞች ይጎበኟቸዋል። ይደሰቱባቸዋልም (ይገናኟቸዋል)። ሁለት የአትክልት ሥፍራዎች(ቦታዎች) አሉ። መጠጫዎቹ ና ማስቀመጫው ውስጥ ያሉ ነገሮች ሁሉ ከወርቅ እና ከከበሩ የተሰሩ ነገሮች የተሰሩ ናቸው። አማኞች በጀነት ጌታቸውን ከማየት የሚከለክላችው ነገር የለም  የፊቱ መሸፈኛ ሒጃብ ካልሆነ በቀር።

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، قَالَ حَدَّثَنِي عَبْدُ الْعَزِيزِ بْنُ عَبْدِ الصَّمَدِ، حَدَّثَنَا أَبُو عِمْرَانَ الْجَوْنِيُّ، عَنْ أَبِي بَكْرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ قَيْسٍ، عَنْ أَبِيهِ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏”‏ إِنَّ فِي الْجَنَّةِ خَيْمَةً مِنْ لُؤْلُؤَةٍ مُجَوَّفَةٍ، عَرْضُهَا سِتُّونَ مِيلاً، فِي كُلِّ زَاوِيَةٍ مِنْهَا أَهْلٌ، مَا يَرَوْنَ الآخَرِينَ يَطُوفُ عَلَيْهِمُ الْمُؤْمِنُونَ ‏”‌‏.‏ ‏”‏ وَجَنَّتَانِ مِنْ فِضَّةٍ، آنِيَتُهُمَا وَمَا فِيهِمَا، وَجَنَّتَانِ مِنْ كَذَا آنِيَتُهُمَا، وَمَا فِيهِمَا، وَمَا بَيْنَ الْقَوْمِ وَبَيْنَ أَنْ يَنْظُرُوا إِلَى رَبِّهِمْ إِلاَّ رِدَاءُ الْكِبْرِ عَلَى وَجْهِهِ فِي جَنَّةِ عَدْنٍ ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 4879, 4880

In-book reference: Book 65, Hadith 400

USC-MSA web (English) reference: Vol. 6, Book 60, Hadith 402(deprecated numbering scheme)

250. ሰባ ሁለት ሚስት በጅሃድ ለሞተ አማኝ ተዘጋጅቶለታል

Narrated Al-Miqdam bin Ma’diykarib:- That the Messenger of Allah (ﷺ) said: “There are six things with Allah for the martyr. He is forgiven with the first flow of blood (he suffers), he is shown his place in Paradise, he is protected from punishment in the grave, secured from the greatest terror, the crown of dignity is placed upon his head – and its gems are better than the world and what is in it – he is married to seventy two wives along Al-Huril-‘Ayn of Paradise, and he may intercede for seventy of his close relatives.” [Abu ‘Eisa said:] This Hadith is Hasan Sahih.

አል-ሚቅዳም የመ’እዲከርብ ልጅ እንደተረከው ፦ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ በጅሃድ ለሚሞቱ ሙስሊሞች አላህ ስድስት ነገሮችን ይሰጣቸዋል። ልክ የመጀመሪያዋ ደም ጠብ ስትል ወንጀሉ ሁሉ ይማራል። የጀነት ስፍራውን ያሳየዋል። የቀብር ቅጣት የለበትም። ከከባድ ፍርሃት ጥበቃ አለው። የክብር ዘውድ ይደፋለታል። ሰባ ሁለት ሚስቶችን ከሁረል ዓይን ጋር ያገባል። ለሰባ ሁለት ዘመዶቹም ይማልዳል።” (አቡ ኢሳ እንዳለው) ይሄ ሃዲስ ሃሰን ሶሂህ ነው፡፡

‎حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، حَدَّثَنَا نُعَيْمُ بْنُ حَمَّادٍ، حَدَّثَنَا بَقِيَّةُ بْنُ الْوَلِيدِ، عَنْ بَحِيرِ بْنِ سَعْدٍ، عَنْ خَالِدِ بْنِ مَعْدَانَ، عَنِ الْمِقْدَامِ بْنِ مَعْدِيكَرِبَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ لِلشَّهِيدِ عِنْدَ اللَّهِ سِتُّ خِصَالٍ يُغْفَرُ لَهُ فِي أَوَّلِ دَفْعَةٍ وَيَرَى مَقْعَدَهُ مِنَ الْجَنَّةِ وَيُجَارُ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ وَيَأْمَنُ مِنَ الْفَزَعِ الأَكْبَرِ وَيُوضَعُ عَلَى رَأْسِهِ تَاجُ الْوَقَارِ الْيَاقُوتَةُ مِنْهَا خَيْرٌ مِنَ الدُّنْيَا وَمَا فِيهَا وَيُزَوَّجُ اثْنَتَيْنِ وَسَبْعِينَ زَوْجَةً مِنَ الْحُورِ الْعِينِ وَيُشَفَّعُ فِي سَبْعِينَ مِنْ أَقَارِبِهِ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ صَحِيحٌ غَرِيبٌ ‏.‏

Grade : Hasan (Darussalam)

Reference  : Jami` at-Tirmidhi 1663

In-book reference  : Book 22, Hadith 46

English translation  : Vol. 3 , Book 20, Hadith 1663

251. ወደ ጀነት የሚገቡ አይሸኑም አይፀዳዱም አይተፉም አይናፈጡም ቁመታቸውም 30 ሜትር (ስድሳ ኪዩቢትስ) ነው

Narrated Abu Huraira:- Allah’s Messenger (ﷺ) said, “The first group of people who will enter Paradise, will be glittering like the full moon and those who will follow them, will glitter like the most brilliant star in the sky. They will not urinate, relieve nature, spit, or have any nasal secretions. Their combs will be of gold, and their sweat will smell like musk. The aloes-wood will be used in their centers. Their wives will be houris. All of them will look alike and will resemble their father Adam (in stature), sixty cubits tall.”

አቡ ሁረይራ (ረ.አ) እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ :-“ወደ ጀነት ከሚገቡ የመጀመሪያ ሰዎች ውስጥ እንደ ሙሉ ጨረቃ ያበራሉ። እነሱን የሚከተሉ (ከነሱ በኋላ የሚገቡ) ደግሞ ልክ በሰማይ እንዳለ እንደ ልዩ ኮኮብ ያንጸባርቃሉ (ያበራሉ)፣ አይሸኑም፣ አይጸዳዱም፣ አይተፉም ፣ አይናፈጡም፣ ማበጠሪያዎቻቸው የወርቅ ናቸው , ላባቸው (ጠረናቸው) እንደ ሽቱ ነው ሚሸተው። መኣዛቸው የሚያውድ የጭስ እንጨቶች በመካከላቸው አለ። ሚስቶቻቸውም ሁሩል አይን ( አይናማ ነጫጭ የተኳሉ ሴቶች) ናቸው። ሁሉም ሰው አንድ አይነት (ተመሳሳይ) አቋም እንደ አባታቸው አደም ናቸው። ቁመታቸውም ሰላሳ ሜትር ነው(ስድሳ ኪዩቢትስ) ነው::

حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ بْنُ سَعِيدٍ، حَدَّثَنَا جَرِيرٌ، عَنْ عُمَارَةَ، عَنْ أَبِي زُرْعَةَ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِنَّ أَوَّلَ زُمْرَةٍ يَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ عَلَى صُورَةِ الْقَمَرِ لَيْلَةَ الْبَدْرِ، ثُمَّ الَّذِينَ يَلُونَهُمْ عَلَى أَشَدِّ كَوْكَبٍ دُرِّيٍّ فِي السَّمَاءِ إِضَاءَةً، لاَ يَبُولُونَ وَلاَ يَتَغَوَّطُونَ وَلاَ يَتْفِلُونَ وَلاَ يَمْتَخِطُونَ، أَمْشَاطُهُمُ الذَّهَبُ، وَرَشْحُهُمُ الْمِسْكُ، وَمَجَامِرُهُمُ الأَلُوَّةُ الأَنْجُوجُ عُودُ الطِّيبِ، وَأَزْوَاجُهُمُ الْحُورُ الْعِينُ، عَلَى خَلْقِ رَجُلٍ وَاحِدٍ عَلَى صُورَةِ أَبِيهِمْ آدَمَ، سِتُّونَ ذِرَاعًا فِي السَّمَاءِ ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 3327

In-book reference: Book 60, Hadith 2

USC-MSA web (English) reference: Vol. 4, Book 55, Hadith 544(deprecated numbering scheme)

252. በጀነት ካሉት አትክልት ሥፍራዎች ንግግር ማገርግበት ስፍራ አለኝ

Narrated Abu Huraira:- The Prophet (ﷺ) said, “There is a garden from the gardens of Paradise between my house and my pulpit, and my pulpit is on my Lake Fount (Al-Kauthar).

አቡ ሁረይራ እንደተረኩት ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ “በጀነት ካሉት አትክልት ሥፍራዎች መካከል በእኔ ቤትና በኔ ምስባክ (ንግግር ማድረጊያ ከፍ ያለች ሥፍራ) መካከል የሚገኝ የአትክልት ስፍራ አለ። ምስካቢቱም ከውሠር የተባለው ሃይቅ ፏፏቴ ላይ ነው::

حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، عَنْ يَحْيَى، عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ، قَالَ حَدَّثَنِي خُبَيْبُ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، عَنْ حَفْصِ بْنِ عَاصِمٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ مَا بَيْنَ بَيْتِي وَمِنْبَرِي رَوْضَةٌ مِنْ رِيَاضِ الْجَنَّةِ، وَمِنْبَرِي عَلَى حَوْضِي ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 1888

In-book reference: Book 29, Hadith 22

USC-MSA web (English) reference: Vol. 3, Book 30, Hadith 112(deprecated numbering scheme)

253. ሁረል አይን የጀነት ሚስቶች መቅኒያቸው በሥጋቸው አልፎ ይታያል

Narrated Abu Huraira:- The Prophet (ﷺ) said, “The first batch (of people) who will enter Paradise will be (glittering) like the full moon, and the batch next to them will be (glittering) like the most brilliant star in the sky. Their hearts will be as if the heart of a single man, for they will have neither enmity nor jealousy amongst themselves; everyone will have two wives from the houris, (who will be so beautiful, pure and transparent that) the marrow of the bones of their legs will be seen through the bones and the flesh.”

አቡ ሑረይራ እንደተረከው ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ” የመጀመሪያዎቹ ጀነት ገቢዎች  እንደ ጨረቃ ያበራሉ። ከነሱ ቀጥሎ የሚገቡት ሰዎች እንደ በሰማይ እንዳለ ኮኮብ ያበራሉ። ልቦቻቸው ልክ አንደ አንድ ሰው ልብ አንድ ይሆናሉ። በመካከላቸውም ጠላትነትም ሆነ መመቀኛኘት የለም። እያንዳንዳቸውም ሁለት አይናማ ነጫጭ  እጅግ ቆንጆ ንጹህ እና አንደ መስታወት አንፀባራቂ የአጥንት መቅኒያቸው ሥጋቸውን እና አጥንታቸውን አልፎ የሚታዩ የጀነት ሴቶች (ሁረል አይን) ይሰጣቸዋል።”

حَدَّثَنَا إِبْرَاهِيمُ بْنُ الْمُنْذِرِ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ فُلَيْحٍ، حَدَّثَنَا أَبِي، عَنْ هِلاَلٍ، عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ أَبِي عَمْرَةَ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ أَوَّلُ زُمْرَةٍ تَدْخُلُ الْجَنَّةَ عَلَى صُورَةِ الْقَمَرِ لَيْلَةَ الْبَدْرِ، وَالَّذِينَ عَلَى آثَارِهِمْ كَأَحْسَنِ كَوْكَبٍ دُرِّيٍّ فِي السَّمَاءِ إِضَاءَةً، قُلُوبُهُمْ عَلَى قَلْبِ رَجُلٍ وَاحِدٍ، لاَ تَبَاغُضَ بَيْنَهُمْ وَلاَ تَحَاسُدَ، لِكُلِّ امْرِئٍ زَوْجَتَانِ مِنَ الْحُورِ الْعِينِ، يُرَى مُخُّ سُوقِهِنَّ مِنْ وَرَاءِ الْعَظْمِ وَاللَّحْمِ ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 3254

In-book reference: Book 59, Hadith 64

USC-MSA web (English) reference: Vol. 4, Book 54, Hadith 476(deprecated numbering scheme).

254. በጀነት ያለ አማኝ (ወንድ ወይም ሴት) ልጅ ሲፈልግ በአንድ ሰአት አርግዞ ይወልዳል

It was narrated from Abu Sa’eed Al-Khudri that the Messenger of Allah (ﷺ) said:- “When the believer wants a child in Paradise, he will be conceived and born and grown up, in a short while, according to his desire.”

አቡ ሰኢድ አል-ኹድሪይ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ  “በጀነት ያለ አማኝ ልጅ ሲፈልግ በአንድ ሰአት(سَاعَةٍ وَاحِدَةٍ) እንደሰውየው ፍላጎት ተረግዞ ይወለዳል( حَمْلُهُ وَوَضْعُهُ )ባጭር ግዜ ውስጥ  ያድጋል።”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، حَدَّثَنَا مُعَاذُ بْنُ هِشَامٍ، حَدَّثَنَا أَبِي، عَنْ عَامِرٍ الأَحْوَلِ، عَنْ أَبِي الصِّدِّيقِ النَّاجِيِّ، عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ الْمُؤْمِنُ إِذَا اشْتَهَى الْوَلَدَ فِي الْجَنَّةِ كَانَ حَمْلُهُ وَوَضْعُهُ فِي سَاعَةٍ وَاحِدَةٍ كَمَا يَشْتَهِي ‏”‏ ‏.‏

Grade: Hasan (Darussalam)

Sunan ibn Majah English reference: Vol. 5, Book 37, Hadith 4338

Arabic reference: Book 37, Hadith 4482

255. በጀነት አራት የሚፈሱ ወንዞች አሉ

‘Ubadah bin As-Samit narrated that the Messenger of Allah (s.a.w) said: “In Paradise, there are a hundred levels, what is between every two levels is like what is between the heavens and the earth. Al-Firdaus is ts highest level, and from it the four rivers of Paradise are made to flow forth. So when you ask Allah, ask Him for Al-Firdaus.”  Another chain reports a similar narration.

ኡባዳህ ቢን አስ-ሳሚት እንደተረከው፦ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- “በጀነት ውስጥ መቶ ደረጃዎች አሉ። በሁለቱ እርከኖች መካከል ያለው በሰማያትና በምድር መካከል እንዳለ ይመስላል። አል-ፍርደውስ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያለ ነው። ከእርሷም አራቱ የገነት ወንዞች ይፈሳሉ። አላህን በጠየቅህ ጊዜ ፈርደውስን ለምነው።” በሌላ ሰንሰለት ላይ ተመሳሳይ ታሪክ ተዘግቧል።

حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، أَخْبَرَنَا يَزِيدُ بْنُ هَارُونَ، أَخْبَرَنَا هَمَّامٌ، حَدَّثَنَا زَيْدُ بْنُ أَسْلَمَ، عَنْ عَطَاءِ بْنِ يَسَارٍ، عَنْ عُبَادَةَ بْنِ الصَّامِتِ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ فِي الْجَنَّةِ مِائَةُ دَرَجَةٍ مَا بَيْنَ كُلِّ دَرَجَتَيْنِ كَمَا بَيْنَ السَّمَاءِ وَالأَرْضِ وَالْفِرْدَوْسُ أَعْلاَهَا دَرَجَةً وَمِنْهَا تُفَجَّرُ أَنْهَارُ الْجَنَّةِ الأَرْبَعَةُ وَمِنْ فَوْقِهَا يَكُونُ الْعَرْشُ فَإِذَا سَأَلْتُمُ اللَّهَ فَسَلُوهُ الْفِرْدَوْسَ ‏”‏ ‏.‏  حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ مَنِيعٍ، حَدَّثَنَا يَزِيدُ بْنُ هَارُونَ، حَدَّثَنَا هَمَّامٌ، عَنْ زَيْدِ بْنِ أَسْلَمَ، نَحْوَهُ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Reference : Jami` at-Tirmidhi 253

1In-book reference : Book 38, Hadith 9English translation : Vol. 4, Book 12, Hadith 2531

256. አባይ ከጀነት ወንዞች አንዱ ነው

Abu Huraira reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying:- Saihan, Jaihan, Euphrates and Nile are all among the rivers of Paradise.

አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰሗቸው አሉ “ሲሀን ጅሀን ኤፍራጥስ እና አባይ ከጀነት ወንዞች መካከል ናቸው።”

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا أَبُو أُسَامَةَ، وَعَبْدُ اللَّهِ بْنُ نُمَيْرٍ، وَعَلِيُّ بْنُ مُسْهِرٍ، عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ، ح وَحَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ نُمَيْرٍ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بِشْرٍ، حَدَّثَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ، عَنْ خُبَيْبِ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، عَنْ حَفْصِ بْنِ عَاصِمٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ سَيْحَانُ وَجَيْحَانُ وَالْفُرَاتُ وَالنِّيلُ كُلٌّ مِنْ أَنْهَارِ الْجَنَّةِ ‏”‏ ‏.‏

Reference : Sahih Muslim 2839

In-book reference : Book 53, Hadith 30

USC-MSA web (English) reference: Book 40, Hadith 6807 (deprecated numbering scheme)

257. አራቱ የጀነት ወንዞች ስም ዝርዝር

Abu Hurairah (May Allah be pleased with him) said:- The Messenger of Allah (ﷺ) said, “Saihan (Oxus), Jaihan (Jaxartes), Al-Furat (Euphrates) and An-Nil (Nile) are all from the rivers of Jannah.”

አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰማኋቸው “ሲሀን (ኦክሰስ): ጅሀን(ጃክሳርቴስ) : ኤፍራጥስ እና አባይ የጀነት ወንዞች  ናቸው።” (ሙስሊም ዘግበውታል)

وعنه رضي الله عنه قال‏:‏ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ‏:‏ ‏ “‏سيحان وجيحان والفرات والنيل كل من أنهار الجنة‏”‏ ‏(‌‏(‏رواه مسلم‏)‌‏)‌‏.‏

Reference : Riyad as-Salihin 1853

In-book reference : Book 18, Hadith 46

258. በጀነት ውስጥ ወደ ፈለጉት ቦታ እየተደነቁ መዟዟር!

Narrated Masruq:- from ‘Abdullah that he was asked about Allah’s saying: Think not of those as dead who are killed in the way of Allah. Nay they are alive, with their Lord (3:169). So he said: “As for us, we asked about that, and we were informed that their souls are in green birds wandering in Paradise wherever they wish, returning to lamps hanging from the Throne. Your Lord looks at them and says: ‘Do you want anything more that We may grant you more?’ They say: ‘Our Lord! What more could we have when we are in Paradise wandering wherever we want’ Then He looks at them a second time and says: “Do you want anything more that We may grant you more?’ When they realize that they will not be left alone with that, they say: ‘Return our souls to our bodies, so that we may return to the world to be killed in Your cause another time.'”

መሥሩቅ አብዱሏህን ዋቢ አድርጎ እንደተረከው ቁርአን 3:169 :- እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡ በእርግጥ እነርሱ እጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ። “እርሱም ስለዚህ የቁርአን አንቀጽ (3:169) በጠየቅነው ጊዜ እንዲህ አለ “ነፍሳቸው በአረንጏዋዴ ወፎች ውስጥ ሆኖ ወደ ተመኙት ቦታ እየተዘዋወሩ እጅግ እየተደነቁ፤ ከአርሹ(ዙፋኑ) ላይ የሚንጠለጡሉ ላምባ (መብራቶች) ይመለሳሉ። ጌታቸውም ይመለከታቸውና “አብልጠን እንድንሰጣችሁ ከዚህ በላይ የምትሹት ነገር አለ?”ይላቸዋል። እነርሱም “ጌታችን ሆይ ከዚህ በላይ ምን ሊኖረን ይችላል? በጀነት ውስጥ ወደ ፈለግነው ቦታ እየተዟዟርን እየተደነቅን ሳለ” ይሉታል። አላህ ለሁለተኛ ግዜ ያያቸውና እንዲህ “ከዚህ በላይ የምትሹት ነገር አለ? እናንተ የምትሹት አብልጠን የምንሰጣችሁ?” ይላቸዋል። ብቻቸውን እንደማይተው ሲገነዘቡ እንዲህ ይሉታል “ነፍሳችንን ወደ ሰውነታችን መልሳት እና ወደ አለም መልስን በአንተ መንገድ ላይ (በጅሃድ) ለሁለተኛ ግዜ  እንገደል  ይሉታል::” አቡ ዒሳ እንደተናገረው ይሄ ሃዲስ  ሃሰን ሶሒህ ነው

ﺣَﺪَّﺛَﻨَﺎ ﺍﺑْﻦُ ﺃَﺑِﻲ ﻋُﻤَﺮَ، ﺣَﺪَّﺛَﻨَﺎ ﺳُﻔْﻴَﺎﻥُ، ﻋَﻦِ ﺍﻷَﻋْﻤَﺶِ، ﻋَﻦْ ﻋَﺒْﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺑْﻦِ ﻣُﺮَّﺓَ، ﻋَﻦْ ﻣَﺴْﺮُﻭﻕٍ، ﻋَﻦْ ﻋَﺒْﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺑْﻦِ ﻣَﺴْﻌُﻮﺩٍ، ﺃَﻧَّﻪُ ﺳُﺌِﻞَ ﻋَﻦْ ﻗَﻮْﻟِﻪِ : ‏( ﻭَﻟَﺎَ ﺗَﺤْﺴَﺒَﻦَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻗُﺘِﻠُﻮﺍ ﻓِﻲ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃَﻣْﻮَﺍﺗًﺎ ﺑَﻞْ ﺃَﺣْﻴَﺎﺀٌ ﻋِﻨْﺪَ ﺭَﺑِّﻬِﻢْ ﻳُﺮْﺯَﻗُﻮﻥَ ‏) ﻓَﻘَﺎﻝَ ﺃَﻣَﺎ ﺇِﻧَّﺎ ﻗَﺪْ ﺳَﺄَﻟْﻨَﺎ ﻋَﻦْ ﺫَﻟِﻚَ ﻓَﺄُﺧْﺒِﺮْﻧَﺎ ﺃَﻥَّ ﺃَﺭْﻭَﺍﺣَﻬُﻢْ ﻓِﻲ ﻃَﻴْﺮٍ ﺧُﻀْﺮٍ ﺗَﺴْﺮَﺡُ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔِ ﺣَﻴْﺚُ ﺷَﺎﺀَﺕْ ﻭَﺗَﺄْﻭِﻱ ﺇِﻟَﻰ ﻗَﻨَﺎﺩِﻳﻞَ ﻣُﻌَﻠَّﻘَﺔٍ ﺑِﺎﻟْﻌَﺮْﺵِ ﻓَﺎﻃَّﻠَﻊَ ﺇِﻟَﻴْﻬِﻢْ ﺭَﺑُّﻚَ ﺍﻃِّﻼَﻋَﺔً ﻓَﻘَﺎﻝَ ﻫَﻞْ ﺗَﺴْﺘَﺰِﻳﺪُﻭﻥَ ﺷَﻴْﺌًﺎ ﻓَﺄَﺯِﻳﺪُﻛُﻢْ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺭَﺑَّﻨَﺎ ﻭَﻣَﺎ ﻧَﺴْﺘَﺰِﻳﺪُ ﻭَﻧَﺤْﻦُ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔِ ﻧَﺴْﺮَﺡُ ﺣَﻴْﺚُ ﺷِﺌْﻨَﺎ ﺛُﻢَّ ﺍﻃَّﻠَﻊَ ﺇِﻟَﻴْﻬِﻢُ ﺍﻟﺜَّﺎﻧِﻴَﺔَ ﻓَﻘَﺎﻝَ ﻫَﻞْ ﺗَﺴْﺘَﺰِﻳﺪُﻭﻥَ ﺷَﻴْﺌًﺎ ﻓَﺄَﺯِﻳﺪُﻛُﻢْ ﻓَﻠَﻤَّﺎ ﺭَﺃَﻭْﺍ ﺃَﻧَّﻬُﻢْ ﻟَﻢْ ﻳُﺘْﺮَﻛُﻮﺍ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺗُﻌِﻴﺪُ ﺃَﺭْﻭَﺍﺣَﻨَﺎ ﻓِﻲ ﺃَﺟْﺴَﺎﺩِﻧَﺎ ﺣَﺘَّﻰ ﻧَﺮْﺟِﻊَ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﻓَﻨُﻘْﺘَﻞَ ﻓِﻲ ﺳَﺒِﻴﻠِﻚَ ﻣَﺮَّﺓً ﺃُﺧْﺮَﻯ . ﻗَﺎﻝَ ﺃَﺑُﻮ ﻋِﻴﺴَﻰ ﻫَﺬَﺍ ﺣَﺪِﻳﺚٌ ﺣَﺴَﻦٌ ﺻَﺤِﻴﺢٌ

Collection Jami` at-Tirmidhi

Dar-us-Salam reference Volume 5, Book 44, Hadith 3011

In-book reference Book 47, Hadith 3282

Reference Hadith 3011 Related Qur’an verses 3.169

259. እስልምና 73 ቦታ ይከፈላል፡ 72 የጀሃነም ነው አንዱ የጀነት ነው

It was narrated from ‘Awf bin Malik that the Messenger of Allah(ﷺ) said:-“The Jews split into seventy-one sects, one of which will be in Paradise and seventy in Hell. The Christians split into seventy-two sects, seventy-one of which will be in Hell and one in Paradise. I swear by the One Whose Hand is the soul of Muhammad, my nation will split into seventy-three sects, one of which will be in Paradise and seventy-two in Hell.” It was said: “O Messenger of Allah, who are they?” He said: “The main body.”

ኣውፍ ኢብኑ ማሊክ እንደተረከው:- የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “አይሁዶች 71 ቦታ ተከፈሉ።  70 የጀሀነም ነው።  አንዱ የጀነት ነው።  ክርስቲያኖች 72 ቦታ ይከፈላሉ 71 የጀሃነም ነው። አንዱ የጀነት ነው። ነቢዩ እንዲህ አለ ነፍሴ በእጆቹ በሆነችው በአላህ እምላለሁ፦ የኔ ተከታዮች 73 ቦታ ይከፈላሉ 72 የጀሃነም ነው። አንዱ የጀነት ነው። እንዲህ አልናቸው የትኛዋ ናት ትክክለኛ? እርሱም “ዋናው አካል” አለን::”

حَدَّثَنَا عَمْرُو بْنُ عُثْمَانَ بْنِ سَعِيدِ بْنِ كَثِيرِ بْنِ دِينَارٍ الْحِمْصِيُّ، حَدَّثَنَا عَبَّادُ بْنُ يُوسُفَ، حَدَّثَنَا صَفْوَانُ بْنُ عَمْرٍو، عَنْ رَاشِدِ بْنِ سَعْدٍ، عَنْ عَوْفِ بْنِ مَالِكٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏”‏ افْتَرَقَتِ الْيَهُودُ عَلَى إِحْدَى وَسَبْعِينَ فِرْقَةً فَوَاحِدَةٌ فِي الْجَنَّةِ وَسَبْعُونَ فِي النَّارِ وَافْتَرَقَتِ النَّصَارَى عَلَى ثِنْتَيْنِ وَسَبْعِينَ فِرْقَةً فَإِحْدَى وَسَبْعُونَ فِي النَّارِ وَوَاحِدَةٌ فِي الْجَنَّةِ وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ لَتَفْتَرِقَنَّ أُمَّتِي عَلَى ثَلاَثٍ وَسَبْعِينَ فِرْقَةً فَوَاحِدَةٌ فِي الْجَنَّةِ وَثِنْتَانِ وَسَبْعُونَ فِي النَّارِ ‏”‏ ‏.‏ قِيلَ يَا رَسُولَ اللَّهِ مَنْ هُمْ قَالَ ‏”‏ الْجَمَاعَةُ ‏”‏ ‏.‏

Grade : Hasan (Darussalam)

Reference : Sunan Ibn Majah 3992

In-book reference : Book 36, Hadith 67 English translation : Vol. 5, Book 36, Hadith 3992

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት