አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – 14

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – 14

በወንድም ማክ


እስልማዊ የሐዲስ መጻሕፍት ብዙ አስገራሚ፣ አስቂኝና አስደንጋጭ ታሪኮችንና ትምህርቶችን በውስጣቸው ይዘዋል። በዚህ ተከታታይ ጽሑፍ የኛን አስተያየት ሳናክል በሐዲሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ወጎችንና ትምህርቶችን እናቀርባለን። አንባቢያንም እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸውን አእምሮ በመጠቀም እንዲመዝኗቸው እናበረታታለን።

269. አላህ ውጫዊ ነገር አይመለከትም

This hadith has been transmitted on the authority of Abu Huraira with some addition (and it is this):- ” Verily Allah does not look to your bodies nor to your faces but He looks to your hearts,” and he pointed towards the heart with his fingers.

አቢ ሁረይራን ዋቢ በማድረግ እንደተረከው ነቢዩ እንዲህ ሲሉ ሳማኋቸው “በእውነት አላህ ሰውነታችሁን እና ምስላችሁን (ፊታችሁን) አይመለከትም።  ነገር ግን ልቦቻችሁን ይመለከታል። እርሱም ወደ ልቡ በጣቶቹ ጠቆመ።”

حَدَّثَنِي أَبُو الطَّاهِرِ، أَحْمَدُ بْنُ عَمْرِو بْنِ سَرْحٍ حَدَّثَنَا ابْنُ وَهْبٍ، عَنْ أُسَامَةَ، – وَهُوَ ابْنُ زَيْدٍ – أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا سَعِيدٍ، مَوْلَى عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَامِرِ بْنِ كُرَيْزٍ يَقُولُ سَمِعْتُ أَبَا، هُرَيْرَةَ يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏.‏ فَذَكَرَ نَحْوَ حَدِيثِ دَاوُدَ وَزَادَ وَنَقَصَ وَمِمَّا زَادَ فِيهِ ‏ “‏ إِنَّ اللَّهَ لاَ يَنْظُرُ إِلَى أَجْسَادِكُمْ وَلاَ إِلَى صُوَرِكُمْ وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ ‏”‏ ‏.‏ وَأَشَارَ بِأَصَابِعِهِ إِلَى صَدْرِهِ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 2564b

In-book reference: Book 45, Hadith 41

USC-MSA web (English) reference: Book 32, Hadith 6220(deprecated numbering scheme)

270. ሙስሊሞች አፍንጫቹ ስር ያለውን ጺም(ሪዝ) ቁረጡ

Narrated Ibn ‘Umar that the Messenger of Allah (ﷺ) said: “Trim the mustache and leave the beard to grow.”

ኢብን ኡማር እንደተረኩት የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ “አፍንጫ ስር ያለውን ጺም(ሪዝ) ቁረጡ ጺማችሁን (የአገጫችሁን) አስረዝሙ።

حَدَّثَنَا الْحَسَنُ بْنُ عَلِيٍّ الْخَلاَّلُ، حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ نُمَيْرٍ، عَنْ عُبَيْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ، عَنْ نَافِعٍ، عَنِ ابْنِ عُمَرَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ أَحْفُوا الشَّوَارِبَ وَأَعْفُوا اللِّحَى ‏”‏ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ صَحِيحٌ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Jami at Tirmidhi English translation: Vol. 5, Book 41, Hadith 2763

Arabic reference: Book 43, Hadith 2990

271. ሙስሊሞች ሱሪያቸውን ከቁርጭምጪሚቱታቸው በታች ካስረዘሙ ጀሀነም እሳት ገቢ ናቸው

Narrated Abu Huraira the Prophet (ﷺ) said, “The part of an Izar which hangs below the ankles is in the Fire.”

አቡ ሁረይራ እንደተረኩት ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ “ልብሱን (ቀሚሱን/ሱሪውን) ከቁርጭምጪሚቱ በታች የሚያስረዝም ገሀነም ገቢ ነው።”

حَدَّثَنَا آدَمُ، حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، حَدَّثَنَا سَعِيدُ بْنُ أَبِي سَعِيدٍ الْمَقْبُرِيُّ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ مَا أَسْفَلَ مِنَ الْكَعْبَيْنِ مِنَ الإِزَارِ فَفِي النَّارِ ‏”‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 5787

In-book reference: Book 77, Hadith 5

USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 72, Hadith 678(deprecated numbering scheme

272. ሃሰንን እና ሁሴንን ትወዱዋችኋላችሁ ወይስ ትጠሏቸዋላችሁ?

It was narrated that Abu Hurairah said “The Messenger of Allah said: ‘Whoever loves Hasan and Husain, loves me; and whoever hates them, hates me.'”

አቡ ሁሬይራ እንደተረከው እንዲህ አለ “የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዳሉት ማናችሁም ሃሰንን እና ሁሴንን የሚወድ እኔን ይወደኛል እና ማንም እነሱን (ሃሰንን እና ሁሴንን) የሚጠላ እኔ ይጠላኛል።”

حَدَّثَنَا عَلِيُّ بْنُ مُحَمَّدٍ، حَدَّثَنَا وَكِيعٌ، عَنْ سُفْيَانَ، عَنْ دَاوُدَ بْنِ أَبِي عَوْفٍ أَبِي الْجَحَّافِ، – وَكَانَ مَرْضِيًّا – عَنْ أَبِي حَازِمٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ “‏ مَنْ أَحَبَّ الْحَسَنَ وَالْحُسَيْنَ فَقَدْ أَحَبَّنِي وَمَنْ أَبْغَضَهُمَا فَقَدْ أَبْغَضَنِي ‏”‏ ‏.‏

Grade: Hasan (Darussalam)

Reference : Sunan Ibn Majah 143

In-book reference : Introduction, Hadith 143

English translation : Vol. 1, Book 1, Hadith 143

273. ሙስሊሞች ሱሪያቸውን እስከ ቁርጭምጭሚታቸው ድረስ ከደረሰ ምንም ኃጢአት የለባቸውም

Narrated Abdur Rahman:- I asked Abu Sa’id al-Khudri about wearing lower garment. He said: You have come to the man who knows it very well. The Messenger of Allah (ﷺ) said: The way for a believer to wear a lower garment is to have it half way down his legs and he is guilty of no sin if it comes halfway between that and the ankles, but what comes lower than the ankles is in Hell. On the day of Resurrection. Allah will not look at him who trails his lower garment conceitedly.

አብዱረህማን እንዲህ አሉ “አቡ ሰኢድ አኹድሪን ልብስን (ቀሚስን/ሱሪን) ዝቅ አድርጎ ስለ መልበስ ጠየኩት። በዚህ ጉዳይ በቂ እውቀት ወዳለው ሰው መጥተሃል። እርሱም እንዲህ አለኝ (አቡ ሰኢድ አል-ኹድሪ) የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የአንድ አማኝ ልብስ (ሱሪ/ቀሚስ) መልበስ ያለበት እስከ እግሩ ግማሽ ድረስ መሆን አለበት። እርሱም በጉልበቱ እና በቁርጭምጭሚቱ መካከል ከሆነ ምንም ኃጢአት የለበትም። ነገር ግን ከቁርጭምጪሚቱ በታች ከወረደ (ሱሪው/ቀሚሱ) ጀሀነም (እሳት)ገቢ ነው። አላህ(ሱብሃነሁ ወተዓላ) ልብሱን(ሱሪ/ቀሚስ) በትዕቢት ወደ ሚያስረዝም ሰው አይመለከትም።”

حَدَّثَنَا حَفْصُ بْنُ عُمَرَ، حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، عَنِ الْعَلاَءِ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، عَنْ أَبِيهِ، قَالَ سَأَلْتُ أَبَا سَعِيدٍ الْخُدْرِيَّ عَنِ الإِزَارِ، فَقَالَ عَلَى الْخَبِيرِ سَقَطْتَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِزْرَةُ الْمُسْلِمِ إِلَى نِصْفِ السَّاقِ وَلاَ حَرَجَ – أَوْ لاَ جُنَاحَ – فِيمَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْكَعْبَيْنِ مَا كَانَ أَسْفَلَ مِنَ الْكَعْبَيْنِ فَهُوَ فِي النَّارِ مَنْ جَرَّ إِزَارَهُ بَطَرًا لَمْ يَنْظُرِ اللَّهُ إِلَيْهِ ‏”‏ ‏.‏

Grade:Sahih (Al-Albani)صحيح   (الألباني)حكم   :

Reference: Sunan Abi Dawud 4093

In-book reference: Book 34, Hadith 74

English translation: Book 33, Hadith 4082

274. ድንጋዩ ሙሐመድን ሰላም አለው

Jabir b. Samura reported Allah’s Messenger (ﷺ) as saying:- I recognise the stone in Mecca which used to pay me salutations before my advent as a Prophet and I recognise that even now.

ጃቢር ቢን ሰሙራ እንደዘገበው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር “አንድ ድንጋይ ነቢይ ከመሆኔ በፊት ጀምሮ ሰላምታ ይሰጠኝ ነበር። ያንን ድንጋይ እስካሁን አውቀዋለሁ።

وَحَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ أَبِي بُكَيْرٍ، عَنْ إِبْرَاهِيمَ بْنِ طَهْمَانَ، حَدَّثَنِي سِمَاكُ بْنُ حَرْبٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ سَمُرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِنِّي لأَعْرِفُ حَجَرًا بِمَكَّةَ كَانَ يُسَلِّمُ عَلَىَّ قَبْلَ أَنْ أُبْعَثَ إِنِّي لأَعْرِفُهُ الآنَ ‏”‏ ‏.‏

Reference: Sahih Muslim 2277

In-book reference: Book 43, Hadith 2

USC-MSA web (English) reference: Book 30, Hadith 5654(deprecated numbering scheme)

275. ድንጋዩ መሀመድን ሲያናግረው የሰማ ሰው አለ? ምስክር ማን አለ አሠላሙአለይኩም ሲላቸው?

Narrated Simak bin Harb:- from Jabir bin Samurah, that the Messenger of Allah (ﷺ) said: “Indeed in Makkah there is a rock that used to give me Salam during the night of my advent, and I know it even now.”

ሲማክ ቢን ሀርብ ጃቢርን ዋቢ አድርጎ እንደተረከው ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ   “ነብይነት በተቀበልኩባቸው ሌሊት ገደማ  መካ ውስጥ አንድ ድንጋይ ሠላምታ ያቀርብልኝ ነበር። አሁንም ድረስ አውቀዋለሁ፡፡”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ، وَمَحْمُودُ بْنُ غَيْلاَنَ، قَالاَ أَنْبَأَنَا أَبُو دَاوُدَ الطَّيَالِسِيُّ، حَدَّثَنَا سُلَيْمَانُ بْنُ مُعَاذٍ الضَّبِّيُّ، عَنْ سِمَاكِ بْنِ حَرْبٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ سَمُرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِنَّ بِمَكَّةَ حَجَرًا كَانَ يُسَلِّمُ عَلَىَّ لَيَالِيَ بُعِثْتُ إِنِّي لأَعْرِفُهُ الآنَ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ غَرِيبٌ ‏.‏

Grade:Sahih (Darussalam)

Reference: Jami at-Tirmidhi 3624

In-book reference: Book 49, Hadith 20

English translation: Vol. 1, Book 46, Hadith 3624

276. ምግቡ በሙሐመድ ሲበላ አላህን ያመሰግን ነበር

Narrated `Abdullah:-We used to consider miracles as Allah’s Blessings, but you people consider them to be a warning. Once we were with Allah’s Messenger (ﷺ) on a journey, and we ran short of water. He said, “Bring the water remaining with you.” The people brought a utensil containing a little water. He placed his hand in it and said, “Come to the blessed water, and the Blessing is from Allah.” I saw the water flowing from among the fingers of Allah’s Messenger (ﷺ) , and no doubt, we heard the meal glorifying Allah, when it was being eaten (by him).

አብዱላህ እንደተረከው “ተዓምራትን እንደ  አላህ በረከት እንቆጥር ነበር። እናንተ ግን እንደ ፈጣሪ ማስፈራሪያ አድርጋችሁ ትቆጥራላችሁ” አለ። አንድ ወቅት ከነብዩ ﷺ ጋር በጉዞ ላይ ሳለን የውኃ እጥረት አጋጠመን። ነብዩም ﷺ “እናንተ ጋር የቀረውን ውኃ አምጡ” አለ። ሰዎቹም ትንሽ ውሃ የያዘ ሰሀን ወደ ነብዩ አመጡ። ነብዩ እጁን የውሀ ሰሀኑ ውስጥ ነከረና “ኑ ወደ ተባረከው ውሃ። ይህም በረከት ከአላህ ዘንድ ነው አሉ” አለ። እኔም በነብዩ  ﷺ ጣቶች መካከል ውሃ ሲፈሱ አየሁ። ያለ ጥርጥርም ምግቡ በነብዩ ሲበላ አላህን ሲያመስግንና ከፍ ከፍ ሲያደርግ  እንሰማ ነበር።

حَدَّثَنِي مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، حَدَّثَنَا أَبُو أَحْمَدَ الزُّبَيْرِيُّ، حَدَّثَنَا إِسْرَائِيلُ، عَنْ مَنْصُورٍ، عَنْ إِبْرَاهِيمَ، عَنْ عَلْقَمَةَ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كُنَّا نَعُدُّ الآيَاتِ بَرَكَةً وَأَنْتُمْ تَعُدُّونَهَا تَخْوِيفًا، كُنَّا مَعَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فِي سَفَرٍ فَقَلَّ الْمَاءُ فَقَالَ ‏”‏ اطْلُبُوا فَضْلَةً مِنْ مَاءٍ ‏”‌‏.‏ فَجَاءُوا بِإِنَاءٍ فِيهِ مَاءٌ قَلِيلٌ، فَأَدْخَلَ يَدَهُ فِي الإِنَاءِ، ثُمَّ قَالَ ‏”‏ حَىَّ عَلَى الطَّهُورِ الْمُبَارَكِ، وَالْبَرَكَةُ مِنَ اللَّهِ ‏”‏ فَلَقَدْ رَأَيْتُ الْمَاءَ يَنْبُعُ مِنْ بَيْنِ أَصَابِعِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم، وَلَقَدْ كُنَّا نَسْمَعُ تَسْبِيحَ الطَّعَامِ وَهْوَ يُؤْكَلُ‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 3579

In-book reference: Book 61, Hadith 88: Vol. 4, Book 56, Hadith 779

277. ለሙሐመድ የቴምር ዛፍ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች

Narrated Jabir bin `Abdullah:- The Prophet (ﷺ) used to stand by a tree or a date-palm on Friday. Then an Ansari woman or man said. “O Allah’s Messenger (ﷺ)! Shall we make a pulpit for you?” He replied, “If you wish.” So they made a pulpit for him and when it was Friday, he proceeded towards the pulpit (for delivering the sermon). The datepalm cried like a child! The Prophet (ﷺ) descended (the pulpit) and embraced it while it continued moaning like a child being quietened. The Prophet (ﷺ) said, “It was crying for (missing) what it used to hear of religious knowledge given near to it.”

ጃቢር ቢን አብዱላህ እንደተረከው አርብ እለት መልዕክተኛው (ﷺ) የቴምር ዛፍ አጠገብ ይቆም ነበር። ከአንሳር ወገን የሆነ(ች) ሴት ወይም ወንድ  “የአላህ መልእክተኛ ሆይ እዚህ የቆምክበት ቦታ መድረክ እንስራልህ ሲል(ትል)  ጠየቀው(ችው)። መልእክተኛውም (ﷺ)  “እንደፍላጎታችሁ ይሁን” አለ። እነሱም መድረኩን ሰሩለት። የአርብ የጸሎት ስነስርአት ለመምራትና ለማስተማር  መድረኩ ላይ ወጣ። ማስተማር ሲጀምር መድረኩ አጠገብ ያለችው የቴምር ዛፍ ስቅስቅ ብላ እንደ ህፃን ልጅ አለቀሰች። መልእክተኛውም ከመድረኩ ወርደው የምታለቅሰውን ዛፍ አቅፈው አባበሏት። ዛፏም ከመንሰቅሰቅ ቀስ በቀስ በሂደት ልክ ህጻን ልጅ ማልቀሱን ሊያቆም ሲል እንደሚያሰማው አይነት የለሆሳስ ድምጽ በማሰማት ለቅሶውን አቆመች። መልእክተኛውም “የቴምር ዛፏ ያለቀሰችው ከዚህ በፊት ትሰማው የነበረውን የሃይማኖት ትምህርት ከጊዜ በኃላ  በድጋሚ ስለሰማችው ናፍቆቱ ነው ያስለቀሳት”  አላቸው።

حَدَّثَنَا أَبُو نُعَيْمٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَاحِدِ بْنُ أَيْمَنَ، قَالَ سَمِعْتُ أَبِي، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم كَانَ يَقُومُ يَوْمَ الْجُمُعَةِ إِلَى شَجَرَةٍ أَوْ نَخْلَةٍ، فَقَالَتِ امْرَأَةٌ مِنَ الأَنْصَارِ ـ أَوْ رَجُلٌ ـ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَلاَ نَجْعَلُ لَكَ مِنْبَرًا قَالَ ‏”‏ إِنْ شِئْتُمْ ‏”‌‏.‏ فَجَعَلُوا لَهُ مِنْبَرًا، فَلَمَّا كَانَ يَوْمُ الْجُمُعَةِ دُفِعَ إِلَى الْمِنْبَرِ، فَصَاحَتِ النَّخْلَةُ صِيَاحَ الصَّبِيِّ، ثُمَّ نَزَلَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم فَضَمَّهُ إِلَيْهِ تَئِنُّ أَنِينَ الصَّبِيِّ، الَّذِي يُسَكَّنُ، قَالَ ‏”‏ كَانَتْ تَبْكِي عَلَى مَا كَانَتْ تَسْمَعُ مِنَ الذِّكْرِ عِنْدَهَا ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3584

In-book reference : Book 61, Hadith 93

USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 56, Hadith 784  (deprecated numbering scheme)

 

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት