አስገራሚ ኢስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 18
በወንድም ማክ
አስቂኝ እና እጅግ አስገራሚ ሙሐመድ ያስተማራቸው እና ያደረጋቸው ነገሮች
ዳህያ አል ከልቢ
Narrated Abu Uthman:- I was informed that Gabriel came to the Prophet (ﷺ) while Um Salama was with him. Gabriel started talking (to the Prophet). Then the Prophet (ﷺ) asked Um Salama, “Who is this?” She replied, “He is Dihya (al-Kalbi).” When Gabriel had left, Um Salama said, “By Allah, I did not take him for anybody other than him (i.e. Dihya) till I heard the sermon of the Prophet (ﷺ) wherein he informed about the news of Gabriel.” The subnarrator asked Abu Uthman: From whom have you heard that? Abu `Uthman said: From Usama bin Zaid.
አቡ ኡስማን እንደተረከው እሙ ሰላማ ነብያችን (ﷺ) ጋር እያለች ጅብሪል ወደ ነቢዩ እንደመጣ ተነገረኝ። ጂብሪል ለነብዩ መናገር ጀመረ። ነቢዩም (ﷺ) ኡሙ ሰላማን “ይህ ማን ነው?” አሏት። ኡሙ ሰላማም መልሳ “ዳህያ አል ከልቢ ነው” አለች:: ጅብሪልም ከሄደ በኋላ ኡሙ ሰላማ “በአላህ እምላለሁ ከዲህያ-አል ከልቢ ውጭ ሌላ አካል ይሆናል ብየ አልገመትኩም ነበር። ነብዩ (ﷺ) ጅብሪል እንደሆነ እስኪናገር ድረስ” አለች። ሌላኛው ተራኪ “ይህን ከማን ሰምተኸው ነው?” አለው አቡ ኡስማንን ጠየቀው። አቡ ኡስማንም “ከኡሳማ ቢን ዘይድ ሰምቼው ነው” አለ።
حَدَّثَنَا مُوسَى بْنُ إِسْمَاعِيلَ، حَدَّثَنَا مُعْتَمِرٌ، قَالَ سَمِعْتُ أَبِي، عَنْ أَبِي عُثْمَانَ، قَالَ أُنْبِئْتُ أَنَّ جِبْرِيلَ، أَتَى النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم وَعِنْدَهُ أُمُّ سَلَمَةَ فَجَعَلَ يَتَحَدَّثُ فَقَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم لأُمِّ سَلَمَةَ “ مَنْ هَذَا ”. أَوْ كَمَا قَالَ قَالَتْ هَذَا دِحْيَةُ. فَلَمَّا قَامَ قَالَتْ وَاللَّهِ مَا حَسِبْتُهُ إِلاَّ إِيَّاهُ حَتَّى سَمِعْتُ خُطْبَةَ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم يُخْبِرُ خَبَرَ جِبْرِيلَ أَوْ كَمَا قَالَ، قَالَ أَبِي قُلْتُ لأَبِي عُثْمَانَ مِمَّنْ سَمِعْتَ هَذَا. قَالَ مِنْ أُسَامَةَ بْنِ زَيْدٍ.
Reference: Sahih al-Bukhari 4980
In-book reference: Book 66, Hadith 2
USC-MSA web (English) reference: Vol. 6, Book 61, Hadith 503 (deprecated numbering scheme
ጂብሪል አይሻን ይዞ መጣ
Narrated ‘Aishah:- that Jibril came to the Prophet (ﷺ) with her image upon a piece of green silk cloth, and he said: “This is your wife in the world, and in the Hereafter.”
አይሻ እንደተረከችው ጂብሪል አይሻን አረንጎዋዴ ሐር ቀሚስ ጠቅልሏት ወደ ነብዩ (ﷺ) አመጣትና “ይህች ነው በዚህ ምድርም ከሞትም በኋላም ሚስትህ ናት” ይላቸው ነበር።
حَدَّثَنَا عَبْدُ بْنُ حُمَيْدٍ، أَخْبَرَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرِو بْنِ عَلْقَمَةَ الْمَكِّيِّ، عَنِ ابْنِ أَبِي حُسَيْنٍ، عَنِ ابْنِ أَبِي مُلَيْكَةَ، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّ جِبْرِيلَ، جَاءَ بِصُورَتِهَا فِي خِرْقَةِ حَرِيرٍ خَضْرَاءَ إِلَى النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ “ إِنَّ هَذِهِ زَوْجَتُكَ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ ” . قَالَ هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ غَرِيبٌ لاَ نَعْرِفُهُ إِلاَّ مِنْ حَدِيثِ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرِو بْنِ عَلْقَمَةَ . وَقَدْ رَوَى عَبْدُ الرَّحْمَنِ بْنُ مَهْدِيٍّ هَذَا الْحَدِيثَ عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرِو بْنِ عَلْقَمَةَ بِهَذَا الإِسْنَادِ مُرْسَلاً وَلَمْ يَذْكُرْ فِيهِ عَنْ عَائِشَةَ وَقَدْ رَوَى أَبُو أُسَامَةَ عَنْ هِشَامِ بْنِ عُرْوَةَ عَنْ أَبِيهِ عَنْ عَائِشَةَ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم شَيْئًا مِنْ هَذَا .
Grade: Sahih (Darussalam)
English translation Jami at-Tirmidhi: Vol. 1, Book 46, Hadith 3880
Arabic reference : Book 49, Hadith 4254
ጅብሪል ስድስት መቶ ክንፍ አለው
Narrated Abu ‘Is-haq-Ash-Shaibani:- I asked Zir bin Hubaish regarding the Statement of Allah: “And was at a distance Of but two bowlengths Or (even) nearer; So did (Allah) convey The Inspiration to His slave (Gabriel) and then he (Gabriel) Conveyed (that to Muhammad). (53.9-10) On that, Zir said, “Ibn Mas`ud informed us that the Prophet (ﷺ) had seen Gabriel having 600 wings.”
“የኢስሃቅ አሽሻእባኒ አባት እንደተረኩት የሁበይሽ ልጅ ዝርን ስለሚከተለው የአላህ ቃል ጠየኩት (ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡ ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡ (ቁርአን 53:9-10)። ይህንን በተመለከተ የሁበይሽ ልጅ ዘር እንደዚህ አለ “ኢብን መስኡድ እንደነገረን ነቢዩ (ﷺ) ጅብሪል ስድስት መቶ ክንፍ እንዳለው አይተዋል”።
حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ، حَدَّثَنَا أَبُو عَوَانَةَ، حَدَّثَنَا أَبُو إِسْحَاقَ الشَّيْبَانِيُّ، قَالَ سَأَلْتُ زِرَّ بْنَ حُبَيْشٍ عَنْ قَوْلِ اللَّهِ، تَعَالَى {فَكَانَ قَابَ قَوْسَيْنِ أَوْ أَدْنَى * فَأَوْحَى إِلَى عَبْدِهِ مَا أَوْحَى}. قَالَ حَدَّثَنَا ابْنُ مَسْعُودٍ أَنَّهُ رَأَى جِبْرِيلَ لَهُ سِتُّمِائَةِ جَنَاحٍ.
Reference: Sahih al-Bukhari 3232
In-book reference: Book 59, Hadith 43
USC-MSA web (English) reference: Vol. 4, Book 54, Hadith 455 (deprecated numbering scheme)
ጣዖት አምላኪያን የሚፆሙትን ፆም ሙስሊሞች ኮርጀው ይፆሙ ነበር
Narrated `Aisha:- (The tribe of) Quraish used to fast on the day of Ashura’ in the Pre-Islamic period, and then Allah’s Apostle ordered (Muslims) to fast on it till the fasting in the month of Ramadan was prescribed; whereupon the Prophet (ﷺ) said, “He who wants to fast (on ‘Ashura’) may fast, and he who does not want to fast may not fast.”
አይሻ እንደዘገበችው “የቁረይሽ ጎሳዎች ከኢስላም በፊት በነበረው ጊዜ የአሹራን ጾም ይጾሙ ነበር። የረመዷን ወር ጾም እስኪታዘዝ ድረስ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሙስሊሞችን (አሹራን) እንዲፆሙ ያዙ ነበር። ከዚያም በኋላ ነብዩም (ﷺ) አሹራን መፆም የሚፈልግ መፆም ይችላል መፆም የማይፈልግ አለመፆም ይችላል” አሉ።
حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ بْنُ سَعِيدٍ، حَدَّثَنَا اللَّيْثُ، عَنْ يَزِيدَ بْنِ أَبِي حَبِيبٍ، أَنَّ عِرَاكَ بْنَ مَالِكٍ، حَدَّثَهُ أَنَّ عُرْوَةَ أَخْبَرَهُ عَنْ عَائِشَةَ ـ رضى الله عنها ـ أَنَّ قُرَيْشًا، كَانَتْ تَصُومُ يَوْمَ عَاشُورَاءَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ، ثُمَّ أَمَرَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم بِصِيَامِهِ حَتَّى فُرِضَ رَمَضَانُ وَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “ مَنْ شَاءَ فَلْيَصُمْهُ، وَمَنْ شَاءَ أَفْطَرَ ”.
Reference: Sahih al-Bukhari 1893
In-book reference : Book 30, Hadith 3
USC-MSA web (English) reference : Vol. 3, Book 31, Hadith 117 (deprecated numbering scheme)
የአሹራን ቀን መፆም የአለፈውን አመት ሀጢአት ያስምረዋል
It was narrated from Abu Qatadah that the Messenger of Allah (ﷺ) said:-“Fasting the day of ‘Ashura’, I hope, will expiate for the sins of the previous year.”
ቀታዳ እንደተረከው የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ የአሹራን ቀን መፆም የአለፈውን አመት ሀጢአት ያስምረዋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ”።
حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ عَبْدَةَ، أَنْبَأَنَا حَمَّادُ بْنُ زَيْدٍ، حَدَّثَنَا غَيْلاَنُ بْنُ جَرِيرٍ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَعْبَدٍ الزِّمَّانِيِّ، عَنْ أَبِي قَتَادَةَ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ “ صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ إِنِّي أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ ” .
Grade: Sahih (Darussalam)
Reference: Sunan Ibn Majah 1738
In-book reference: Book 7, Hadith 101
English translation: Vol. 1, Book 7, Hadith 1738
ሙሐመድ ልቡሱን አውልቆ ዝናብ ላይ ይንቦራጨቅ ነበር
ሱረቱ ጣሃ (20:84):- «እነሱ እነዚህ፤ በዱካዬ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ጌታዬ ሆይ! ትወድልንም ዘንድ ወደ አንተ ቸኮልኩ» አለ፡፡
ተፍሲር አል ቁርጡቢ
وكانت عائشة – رضي الله عنها – إذا آوت إلى فراشها تقول : هاتوا المجيد . فتؤتى بالمصحف فتأخذه في صدرها وتنام معه تتسلى بذلك ؛ رواه سفيان عن مسعر عن عائشة – رضي الله عنها – . وكان – عليه الصلاة والسلام – إذا أمطرت السماء خلع ثيابه وتجرد حتى يصيبه المطر ويقول : إنه حديث عهد بربي فهذا من الرسول – صلى الله عليه وسلم
አይሻ (ረዐ) ወደ አልጋዋ (ለመኝታ) ስትሔድ እንዲህ ትል ነበር። የተከበረውን ቁርአንን አምጡልኝ ትልና ይዛ ወደ ደረቷ አስጠግታ ትተኛ ነበር። በዛም ደስ ይላት ነበር። ሱፍያን መስአርን ዋቢ አድርጎ መስአር ደግሞ አይሻን (ረ.ዓ) ዋቢ በማድረግ (ሱፍያን) እንደዘገበው ነብዩ (ﷺ) ዝናብ ከሰማይ በሚዘንብ ወቅት ቀሚሱን አውልቆ ራቆቱን ሆኖ ዝናብ ይመታ ነበር። እንዲህ ይል ነበር ይህ ከጌታየ የቃልኪዳን ወሬ (ንግግር) ለመልዕክተኛው (ﷺ) ነው::”
ሙሐመድ “ዳህያን ባስቸኳይ ጥሩልኝ” አለ
Anas said “Captives were gathered at Khaibar. Dihyah came out and said “Apostle of Allaah(ﷺ) give me a slave girl from the captives.” He said “Go and take a slave girl. He took Safiyyah daughter of Huyayy. A man then came to the Prophet (ﷺ) and said “You gave Safiyyah daughter of Huyayy, chief lady of Quraizah and Al Nadir to Dihyah? This is according to the version of Ya’qub. Then the agreed version goes “she is worthy of you.” He said “call him along with her. When the Prophet (ﷺ) looked at her, he said to him “take another slave girl from the captives. The Prophet (ﷺ) then set her free and married her.
አነስ እንደዘገበው ምርኮኞች ኸይበር ላይ ተሰብስበው ነበር። ዳህያ አል-ከልቢ መጥቶ “የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሆይ ከምርኮኞቹ መካከል አንድ ሴት ባሪያ ስጠኝ” አለው። የአላህ መልእክተኛም “ሂድና ከምርኮኞች ውሰድ” አሉት። እርሱም(ዳህያ) ሄዶ ሳፊያን የሁየይን ልጅ ወሰደ፡፡ አንድ ሰውም ወደ ነብዩ (ﷺ) መጥቶ “ሳፊያ የሁየይን ልጅ የበኒ አል-ናድር እና የበኒ ቁረይዛን ልዕልት ሴት ለዳህያ ትሰጣልህን?” አላቸው። ይህ የያዕቆብ አተራረክ ሲሆን፤ የተስማሙበት አተራረክ እንደሚከተለው ይቀጥላል፦ “እርሷ ላንተ የተገባች ሴት ናት” አላቸው። ነብዩም (ﷺ) “እርሱን(ዳህያን) እርሷን (ሶፍያን) ጥሩልኝ” አሉ። ነብዩም (ﷺ) ተመለከቷት(ሶፍያን) እና “ለራስህ ሌላ ባሪያ ሴት ከምርኮኞች ውሰድ” አሉት። ከዚያም ነብዩም (ﷺ) ከባርነት ነፃ አወጥተው አገቡዋት።
حَدَّثَنَا دَاوُدُ بْنُ مُعَاذٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَارِثِ، ح وَحَدَّثَنَا يَعْقُوبُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ، – الْمَعْنَى – قَالَ حَدَّثَنَا ابْنُ عُلَيَّةَ، عَنْ عَبْدِ الْعَزِيزِ بْنِ صُهَيْبٍ، عَنْ أَنَسٍ، قَالَ جُمِعَ السَّبْىُ – يَعْنِي بِخَيْبَرَ – فَجَاءَ دِحْيَةُ فَقَالَ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَعْطِنِي جَارِيَةً مِنَ السَّبْىِ . قَالَ ” اذْهَبْ فَخُذْ جَارِيَةً ” . فَأَخَذَ صَفِيَّةَ بِنْتَ حُيَىٍّ فَجَاءَ رَجُلٌ إِلَى النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ يَا نَبِيَّ اللَّهِ أَعْطَيْتَ دِحْيَةَ – قَالَ يَعْقُوبُ – صَفِيَّةَ بِنْتَ حُيَىٍّ سَيِّدَةَ قُرَيْظَةَ وَالنَّضِيرِ – ثُمَّ اتَّفَقَا – مَا تَصْلُحُ إِلاَّ لَكَ . قَالَ ” ادْعُوهُ بِهَا ” . فَلَمَّا نَظَرَ إِلَيْهَا النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم قَالَ لَهُ ” خُذْ جَارِيَةً مِنَ السَّبْىِ غَيْرَهَا ” . وَإِنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم أَعْتَقَهَا وَتَزَوَّجَهَا .
Grade: Sahih (Al-Albani)صحيح (الألباني)حكم
Reference : Sunan Abi Dawud 2998
In-book reference : Book 20, Hadith 71
English translation : Book 19, Hadith 2992
ሬሳን በጥቁር ልብስ መገነዝ አይቻልም
It was narrated from Samurah that:- The Prophet [SAW] said: ” Wear white garments, for they are purer and better, and shroud your dead in them.”
ሳሙራ እንደተረከው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ነጭ ቀሚስ ልበሱ ንፁህና የተሻሉ አልባሳት ናቸውና። እንዲሁም ሰው ሲሞት በነጭ ጨርቅ ከፍኑት”።
أَخْبَرَنَا عَمْرُو بْنُ عَلِيٍّ، قَالَ حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ سَعِيدٍ، قَالَ سَمِعْتُ سَعِيدَ بْنَ أَبِي عَرُوبَةَ، يُحَدِّثُ عَنْ أَيُّوبَ، عَنْ أَبِي قِلاَبَةَ، عَنْ أَبِي الْمُهَلَّبِ، عَنْ سَمُرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ الْبَسُوا مِنْ ثِيَابِكُمُ الْبَيَاضَ فَإِنَّهَا أَطْهَرُ وَأَطْيَبُ وَكَفِّنُوا فِيهَا مَوْتَاكُمْ ” . قَالَ يَحْيَى لَمْ أَكْتُبْهُ . قُلْتُ لِمَ قَالَ اسْتَغْنَيْتُ بِحَدِيثِ مَيْمُونِ بْنِ أَبِي شَبِيبٍ عَنْ سَمُرَةَ .
Grade:Sahih (Darussalam)
Reference: Sunan an-Nasa’i 5322
In-book reference: Book 48, Hadith 283
English translation: Vol. 6, Book 48, Hadith 532