አስገራሚ ኢስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 21

አስገራሚ ኢስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 21

በወንድም ማክ


ስለ ቅድመ-ውሳኔ ሙሐመድ ያስተማራቸው አስቂኝ እና እጅግ አስገራሚ ነገሮች

ሁሉም ነገር ተወስኖብባችኋል

Narrated `Abdullah:- Allah’s Messenger (ﷺ), the truthful and truly-inspired, said, “Each one of you collected in the womb of his mother for forty days, and then turns into a clot for an equal period (of forty days) and turns into a piece of flesh for a similar period (of forty days) and then Allah sends an angel and orders him to write four things, i.e., his provision, his age, and whether he will be of the wretched or the blessed (in the Hereafter). Then the soul is breathed into him. And by Allah, a person among you (or a man) may do deeds of the people of the Fire till there is only a cubit or an arm-breadth distance between him and the Fire, but then that writing (which Allah has ordered the angel to write) precedes, and he does the deeds of the people of Paradise and enters it; and a man may do the deeds of the people of Paradise till there is only a cubit or two between him and Paradise, and then that writing precedes and he does the deeds of the people of the Fire and enters it.”

አብዱላህ እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ ﷺታማኝና በእውነተኛ መንፈሳዊ ምሪት የተመሩት እንዲህ አሉ “እያንዳንዳችሁ በእናታችሁ ማህፀን ለአርባ ቀን ተሰበሰባችሁ፤ ከዚያም ለተመሳሳይ ጊዜ የረጋ ደም ሆናችሁ፤ ከዚያም ለአርባ ቀን ከዛም ቁራጭ ሥጋ ሆናችሁ። ከዚያም በኋላ አላህ መለኢካውን(መልአኩን) ይልክና አራት ነገሮችን እንዲፅፍ ያዘዋል።  የምድር ህይወቱ፣ ሁለተኛ የእድሜ ዘመኑን (ሥራው) ይፃፋል፣  ከዛም እድል ፈንታውን ክፉ ና ጥሩ እድሎቹን ይፃፋል። ከዚህ ሁሉ በኋላ ነፍስ ይነፋበታል። (ነብዩ አሉ) በአላህ እምላለሁ ከእናንተ መካከል አንዱ የጀሃነም ገቢ ሰዎችን ሥራ እየሰራ ኖሮ በእርሱና በጀሃነም እሳት መካከል አንድ ክንድ ወይም ሥንዝር ሲቀር የተፃፈው ያሸንፈውና የጀነትን ሰዎች ሥራ  ሠርቶ  ጀነት ይገባል። እንዲሁም አንድ ሰው የጀነት ገቢ ሰዎችን ስራ እየሰራ ቆይቶ በእርሱና በጀነት መካከል አንድ ክንድ ወይም ስንዝር ሲቀር መልአኩ የፃፈው ያሸንፈውና  የጀሃነምን ሠዎችን ስራ ሰርቶ ጀሃነም ይገባል” አሉ::

حَدَّثَنَا أَبُو الْوَلِيدِ، هِشَامُ بْنُ عَبْدِ الْمَلِكِ حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، أَنْبَأَنِي سُلَيْمَانُ الأَعْمَشُ، قَالَ سَمِعْتُ زَيْدَ بْنَ وَهْبٍ، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ حَدَّثَنَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَهْوَ الصَّادِقُ الْمَصْدُوقُ قَالَ ‏ “‏ إِنَّ أَحَدَكُمْ يُجْمَعُ فِي بَطْنِ أُمِّهِ أَرْبَعِينَ يَوْمًا، ثُمَّ عَلَقَةً مِثْلَ ذَلِكَ، ثُمَّ يَكُونُ مُضْغَةً مِثْلَ ذَلِكَ، ثُمَّ يَبْعَثُ اللَّهُ مَلَكًا فَيُؤْمَرُ بِأَرْبَعٍ بِرِزْقِهِ، وَأَجَلِهِ، وَشَقِيٌّ، أَوْ سَعِيدٌ، فَوَاللَّهِ إِنَّ أَحَدَكُمْ ـ أَوِ الرَّجُلَ ـ يَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ، حَتَّى مَا يَكُونُ بَيْنَهُ وَبَيْنَهَا غَيْرُ بَاعٍ أَوْ ذِرَاعٍ، فَيَسْبِقُ عَلَيْهِ الْكِتَابُ، فَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ، فَيَدْخُلُهَا، وَإِنَّ الرَّجُلَ لَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ، حَتَّى مَا يَكُونُ بَيْنَهُ وَبَيْنَهَا غَيْرُ ذِرَاعٍ أَوْ ذِرَاعَيْنِ، فَيَسْبِقُ عَلَيْهِ الْكِتَابُ، فَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ، فَيَدْخُلُهَا ‏”‌‏.‏ قَالَ آدَمُ إِلاَّ ذِرَاعٌ‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 6594

In-book reference: Book 82, Hadith 1

USC-MSA web (English) reference: Vol. 8, Book 77, Hadith 593(deprecated numbering scheme