አስገራሚ ኢስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 22

አስገራሚ ኢስላማዊ ሐዲሳት – ክፍል 22

በወንድም ማክ


አስቂኝ እና እጅግ አስገራሚ ሙሐመድ ያስተማራቸው እና ያደረጋቸው ነገሮች

አስር እጥፍ ይመለሳል አስር ኋጢአት ይሰረዛል ወደ አስር ደረጃ ከፍ ይላል

Anas bin Malik said The Messenger of Allah (ﷺ) said: “Whoever   sends   salah   upon   me once, Allah (SWT) will send salah upon him   tenfold, and will   erase   ten   sins from him, and will   raise him   ten   degrees in status.”

አናስ ቢን ማሊክ እንዲህ አለ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ማናችሁም በእኔ ላይ አንድ ጊዜ   ሰልዋትን   ስታወርዱ አላህ በእናንተ ላይ  በአስር   እጥፍ   ሰለዋት ያወርዳል። አስር   ኋጢአታቹን   ይሰርዛል፤ ደግሞም   ደረጃችሁን ወደ   አስር ከፍ ያደርጋል።”

أَخْبَرَنَا إِسْحَاقُ بْنُ مَنْصُورٍ، قَالَ حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ يُوسُفَ، قَالَ حَدَّثَنَا يُونُسُ بْنُ أَبِي إِسْحَاقَ، عَنْ بُرَيْدِ بْنِ أَبِي مَرْيَمَ، قَالَ حَدَّثَنَا أَنَسُ بْنُ مَالِكٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ مَنْ صَلَّى عَلَىَّ صَلاَةً وَاحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرَ صَلَوَاتٍ وَحُطَّتْ عَنْهُ عَشْرُ خَطِيئَاتٍ وَرُفِعَتْ لَهُ عَشْرُ دَرَجَاتٍ ‏”‏ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Reference : Sunan an-Nasa’i 1297

In-book reference : Book 13, Hadith 119

English translation : Vol. 2, Book 13, Hadith 1298

የጉድጓዱ ውሃ እና የሙሐመድ ገጠመኝ

Narrated Al-Bara:- We were one-thousand-and-four-hundred persons on the day of Al-Hudaibiya (Treaty), and (at) Al- Hudaibiya (there) was a well. We drew out its water not leaving even a single drop. The Prophet (ﷺ) sat at the edge of the well and asked for some water with which he rinsed his mouth and then he threw it out into the well. We stayed for a short while and then drew water from the well and quenched our thirst, and even our riding animals drank water to their satisfaction.

አል ባራ እንደተረከው፡- በአል-ሁዳይቢያ (ስምምነት) ቀን አንድ ሺህ አራት መቶ ሰዎች ነበርን። በአል-ሁዳይቢያ በእዚያ የውሃ ጉድጓድ ነበረ።  አንዲት ጠብታ እንኳን ሳንተወን ውሃዋን ቀዳን።  ነብዩም (ﷺ) ከጉድጓዱ ጫፍ ላይ ተቀምጠው ጥቂት ውሃ ጠየቁ እና አፋቸውን ካጉመጠመጡ በኋላ ወደ ጉድጓዱ ውስጥ ተፉት።  ለአጭር ጊዜ ቆየንና ከጉድጓድ ውሃ ቀድተን ጥማችንን አረካን። እናም የሚጋለቡ እንስሶቻችን ሳይቀሩ ከዚያ ውሃ እስኪረኩ ጠጡ።”

حَدَّثَنَا مَالِكُ بْنُ إِسْمَاعِيلَ، حَدَّثَنَا إِسْرَائِيلُ، عَنْ أَبِي إِسْحَاقَ، عَنِ الْبَرَاءِ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ كُنَّا يَوْمَ الْحُدَيْبِيَةِ أَرْبَعَ عَشْرَةَ مِائَةً، وَالْحُدَيْبِيَةُ بِئْرٌ فَنَزَحْنَاهَا حَتَّى لَمْ نَتْرُكْ فِيهَا قَطْرَةً، فَجَلَسَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم عَلَى شَفِيرِ الْبِئْرِ، فَدَعَا بِمَاءٍ فَمَضْمَضَ وَمَجَّ فِي الْبِئْرِ، فَمَكَثْنَا غَيْرَ بَعِيدٍ ثُمَّ اسْتَقَيْنَا حَتَّى رَوِينَا وَرَوَتْ ـ أَوْ صَدَرَتْ ـ رَكَائِبُنَا‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3577

In-book reference : Book 61, Hadith 86

USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 56, Hadith 777  (deprecated numbering scheme)

የዝናቡ እና የሙሐመድ ተማፅኖ

Narrated Anas:- Once during the lifetime of Allah’s Messenger (ﷺ), the people of Medina suffered from drought. So while the Prophet was delivering a sermon on a Friday a man got up saying, “O Allah’s Messenger (ﷺ)! The horses and sheep have perished. Will you invoke Allah to bless us with rain?” The Prophet (ﷺ) lifted both his hands and invoked. The sky at that time was as clear as glass. Suddenly a wind blew, raising clouds that gathered together, and it started raining heavily. We came out (of the Mosque) wading through the flowing water till we reached our homes. It went on raining till the next Friday, when the same man or some other man stood up and said, “O Allah’s Messenger (ﷺ)! The houses have collapsed; please invoke Allah to withhold the rain.” On that the Prophet (ﷺ) smiled and said, “O Allah, (let it rain) around us and not on us.” I then looked at the clouds to see them separating forming a sort of a crown round Medina.

አናስ እንደተረከው፡- በአንድ ወቅት የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) በነበሩበት ወቅት የመዲና ሰዎች በድርቅ ተቸገሩ።  እናም ነብዩ (ﷺ) የጁምዓ ቀን ንግግር እያደረጉ ሳለ አንድ ሰው ተነስቶ “የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሆይ! ፈረሶች እና በጎች እየጠፉ ነው። አላህን ዝናብ እንዲያዘንብልን ትለምናለህን?” አለው። ነብዩም (ﷺ) እጆቻቸውን ወደ ላይ አነሱ እና ተማፀኑ። በዚያን ጊዜ ሰማዩ እንደ መስታወት የጠራ ነበር።  በድንገት ንፋስ ነፈሰ ደመናዎች አንድ ላይ ተሰባሰቡ እናም ከባድ ዝናብ መዝነብ ጀመረ።  እቤታችን እስክንደርስ ድረስ በሚፈስ ውሃ ውስጥ እየተንከራተትን (ከመስጂድ) ወጣን።  እስከሚቀጥለው ጁምዓ ድረስ ዝናቡ ቀጠለ ። እኚሁ ሰው ወይም ሌላ ሰው ተነስቶ እንዲህ አለ፦ “የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሆይ! ቤቶቹ ፈርሰዋል እባኮት ዝናቡን እንዲከለክለው አላህን ለምኑት።” ከዛም ነብዩ (ﷺ) ፈገግ ብለው እንዲህ አሉ፦ “አላህ ሆይ በዙሪያችን እንጂ በኛ ላይ አይደለም አይዝነብ” አሉ።  ከዚያም በመዲና ላይ ያንዣበቡ ደመናዎች ሲበታተኑ ተመለከትኳቸው።”

حَدَّثَنَا مُسَدَّدٌ، حَدَّثَنَا حَمَّادٌ، عَنْ عَبْدِ الْعَزِيزِ، عَنْ أَنَسٍ، وَعَنْ يُونُسَ، عَنْ ثَابِتٍ، عَنْ أَنَسٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ أَصَابَ أَهْلَ الْمَدِينَةِ قَحْطٌ عَلَى عَهْدِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم، فَبَيْنَا هُوَ يَخْطُبُ يَوْمَ جُمُعَةٍ إِذْ قَامَ رَجُلٌ فَقَالَ يَا رَسُولَ اللَّهِ هَلَكَتِ الْكُرَاعُ، هَلَكَتِ الشَّاءُ، فَادْعُ اللَّهَ يَسْقِينَا، فَمَدَّ يَدَيْهِ وَدَعَا‏.‏ قَالَ أَنَسٌ وَإِنَّ السَّمَاءَ لَمِثْلُ الزُّجَاجَةِ فَهَاجَتْ رِيحٌ أَنْشَأَتْ سَحَابًا ثُمَّ اجْتَمَعَ، ثُمَّ أَرْسَلَتِ السَّمَاءُ عَزَالِيَهَا، فَخَرَجْنَا نَخُوضُ الْمَاءَ حَتَّى أَتَيْنَا مَنَازِلَنَا، فَلَمْ نَزَلْ نُمْطَرُ إِلَى الْجُمُعَةِ الأُخْرَى، فَقَامَ إِلَيْهِ ذَلِكَ الرَّجُلُ ـ أَوْ غَيْرُهُ ـ فَقَالَ يَا رَسُولَ اللَّهِ، تَهَدَّمَتِ الْبُيُوتُ، فَادْعُ اللَّهَ يَحْبِسْهُ‏.‏ فَتَبَسَّمَ ثُمَّ قَالَ ‏ “‏ حَوَالَيْنَا وَلاَ عَلَيْنَا ‏”‌‏.‏ فَنَظَرْتُ إِلَى السَّحَابِ تَصَدَّعَ حَوْلَ الْمَدِينَةِ كَأَنَّهُ إِكْلِيلٌ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3582

In-book reference : Book 61, Hadith 91

USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 56, Hadith 782  (deprecated numbering scheme)

ሰውዳ የወሲብ ተራዋን  ቀን ለማን  አሳልፋ ሰጠች?

Narrated Aisha:- Sauda bint Zama gave up her   turn to   me (Aisha), and so the Prophet (ﷺ) used to   give me (Aisha) both   my   day and the   day of   Sauda.

አይሻ እንደተረከችው፦ ሰውዳ ቢንት ዛማ   የተራዋን   ቀን ለእኔ (አይሻ) አሳልፋ ሰጠችኝ። እናም ነብዩ (ﷺ)   በእኔም (አይሻ)   ቀን በሳውዳም ቀን ከእኔ ጋር ያሳልፍ ነበር።

حَدَّثَنَا مَالِكُ بْنُ إِسْمَاعِيلُ، حَدَّثَنَا زُهَيْرٌ، عَنْ هِشَامٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّ سَوْدَةَ بِنْتَ زَمْعَةَ، وَهَبَتْ، يَوْمَهَا لِعَائِشَةَ، وَكَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَقْسِمُ لِعَائِشَةَ بِيَوْمِهَا وَيَوْمِ سَوْدَةَ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 5212

In-book reference : Book 67, Hadith 145

USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 62, Hadith 139  (deprecated numbering scheme).

ሰውዳሐመድ ይፈታኛል ብላ ስለፈራች ያደረገችው ነገር!

Narrated Ibn ‘Abbas “Sawdah feared that the Prophet (ﷺ) was going to   divorce   her, so she said: ‘Do   not   divorce   me, but   keep me and   give my   day to ‘   Aishah.’ So he (ﷺ) did so, and the following was   revealed: Then there is   no   sin on them both if they make terms of peace between themselves, and making peace is better (4:128). So whatever they   agree to make   peace in something then it is   permissible.”

ኢብን አባስ እንደተረከው፦   ሰውዳ ነብዩ (ﷺ)   ይፈቱኛል ብላ   ስለፈራች እንደዚህ አለች፦ እኔን   አትፍቱኝ ነገር ግን የእኔን ቀን   ለአይሻ   ይስጧት። እናም ነብዩ (ﷺ) አደረጉ። የሚከተለውም የቁርዓን አንቀጽ ወረደ፡- “ሴትም ከባልዋ   ጥላቻን ወይም ፊቱን   ማዞርን ብታውቅ በመካከላቸው መስማማትን   ቢስማሙ በሁለቱ ላይ ኀጢአት የለም፡፡ መታረቅም መልካም ነው፡፡ ነፍሶችም ንፍገት ተጣለባቸው፡፡ መልካምም ብትሠሩ ብትጠነቀቁም አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው። (4:128). ስለዚህ በአንድ ነገር ላይ ሰላም ለማምጣት የተስማሙበት ነገር   ሁሉ   ይፈቀዳል።”

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، حَدَّثَنَا أَبُو دَاوُدَ الطَّيَالِسِيُّ، حَدَّثَنَا سُلَيْمَانُ بْنُ مُعَاذٍ، عَنْ سِمَاكٍ، عَنْ عِكْرِمَةَ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ خَشِيَتْ سَوْدَةُ أَنْ يُطَلِّقَهَا، النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم فَقَالَتْ لاَ تُطَلِّقْنِي وَأَمْسِكْنِي وَاجْعَلْ يَوْمِي لِعَائِشَةَ فَفَعَلَ فَنَزَلَتْ ‏:‏ ‏(‏ فَلاَ جُنَاحَ عَلَيْهِمَا أَنْ يُصْلِحَا بَيْنَهُمَا صُلْحًا وَالصُّلْحُ خَيْرٌ ‏)‏ ‏.‏ فَمَا اصْطَلَحَا عَلَيْهِ مِنْ شَيْءٍ فَهُوَ جَائِزٌ كَأَنَّهُ مِنْ قَوْلِ ابْنِ عَبَّاسٍ ‏.‏ قَالَ أَبُو عِيسَى هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ غَرِيبٌ ‏.‏

Grade: Sahih (Darussalam)

Reference : Jami` at-Tirmidhi 3040

In-book reference : Book 47, Hadith 92

English translation : Vol. 5, Book 44, Hadith 3040

ከኢትዮጲያ ወደ መዲና ስትመጣ  ስጦታ የተበረከተላት ወጣት ሴት

Narrated Um Khalid bint Khalid:- When I came from   Ethiopia (to   Medina), I was a   young   girl. Allah’s Messenger (ﷺ) made me wear a   sheet having   marks on it. Allah’s Messenger (ﷺ) was   rubbing those   marks with his   hands saying, “Sanah! Sanah!” (i.e. good,   good).

ኡም ኻሊድ ቢን ኻሊድ እንደተረከችው፦   ከኢትዮጲያ ወደ መዲና   ስመጣ   ታዳጊ   ሴት ልጅ ነበርኩ። የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ምልክት ያለበት   አንሶላ   እንድለብስ አድረጉኝ። የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እነዚያን   ምልክቶች   በእጆቻቸው እያሻሹ እንዲህ አሉ፦ “ሰናህ! ሰናህ!”  (ጥሩ   ጥሩ)”።

حَدَّثَنَا الْحُمَيْدِيُّ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، حَدَّثَنَا إِسْحَاقُ بْنُ سَعِيدٍ السَّعِيدِيُّ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أُمِّ خَالِدٍ بِنْتِ خَالِدٍ، قَالَتْ قَدِمْتُ مِنْ أَرْضِ الْحَبَشَةِ وَأَنَا جُوَيْرِيَةٌ، فَكَسَانِي رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم خَمِيصَةً لَهَا أَعْلاَمٌ، فَجَعَلَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَمْسَحُ الأَعْلاَمَ بِيَدِهِ وَيَقُولُ ‏ “‏ سَنَاهْ، سَنَاهْ ‏”‌‏.‏ قَالَ الْحُمَيْدِيُّ يَعْنِي حَسَنٌ حَسَنٌ‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 3874

In-book reference : Book 63, Hadith 99

USC-MSA web (English) reference : Vol. 5, Book 58, Hadith 214  (deprecated numbering scheme)

ጁማዓ ቀን ሙስሊሞች መስኪድ የሚሄዱት በመላእክቶች ቅድሚያ ለመመዝገብ ነው

Narrated Abu Huraira:- The Prophet (ﷺ) said, “When it is a   Friday, the   angels stand at the gate of the   mosque and keep on   writing the names of the   persons coming to the   mosque in   succession according to their   arrivals. The example of the one who   enters the   mosque in the   earliest hour is that of one offering a   camel (in   sacrifice). The one   coming   next is like one offering a   cow and then a   ram and then a   chicken and then an   egg respectively. When the   Imam comes out (for   Jumua   prayer) they (i.e.   angels) fold their   papers and   listen to the   Khutba.”

አቡሁሬራ እንደተረከው ነብዩ (ﷺ) እንደዚህ አሉ   “ጁምዓ (አርብ) ሲሆን   መላኢካዎች   በመስጂዱ በር ላይ ቆመው እንደ   አመጣጣቸው   ቅደም ተከተል ወደ   መስጂድ   የሚመጡትን ሰዎች ስም   መፃፋቸውን ይጽፋሉ። ወደ መስጂድ   በመጀመርያ ቀድሞ የገባ ሰው ምሳሌ   ግመልን (  በመስዋዕት) የሚያቀርብ ሰው ምሳሌ ነው።  ቀጥሎ የሚመጣው  ላም ከዚያም   አውራ   በግ ከዚያም ዶሮ ከዚያም   እንቁላል በቅደም ተከተላቸው መጠን እንደሚያቀርቡ ሰዎች ናቸው። ሰባኪው ኢማም  ለጁምኣ ሰላት መላኢኮች  ወረቀቶቻቸውን አጣጥፈው   ኹጥባን   ያዳምጣሉ”።

حَدَّثَنَا آدَمُ، قَالَ حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي ذِئْبٍ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، عَنْ أَبِي عَبْدِ اللَّهِ الأَغَرِّ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ إِذَا كَانَ يَوْمُ الْجُمُعَةِ، وَقَفَتِ الْمَلاَئِكَةُ عَلَى باب الْمَسْجِدِ يَكْتُبُونَ الأَوَّلَ فَالأَوَّلَ، وَمَثَلُ الْمُهَجِّرِ كَمَثَلِ الَّذِي يُهْدِي بَدَنَةً، ثُمَّ كَالَّذِي يُهْدِي بَقَرَةً، ثُمَّ كَبْشًا، ثُمَّ دَجَاجَةً، ثُمَّ بَيْضَةً، فَإِذَا خَرَجَ الإِمَامُ طَوَوْا صُحُفَهُمْ، وَيَسْتَمِعُونَ الذِّكْرَ ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 929

In-book reference : Book 11, Hadith 53

USC-MSA web (English) reference : Vol. 2, Book 13, Hadith 51  (deprecated numbering scheme)

ሰይጣን  በሙስሊሞች  ሰውነት ውስጥ እንደደም ይዟዟራል

Narrated Ali bin Al-Husain from Safiya:- Safiya went to the Prophet (ﷺ) while he was in Itikaf. When she returned, the Prophet (ﷺ) accompanied her walking. An   Ansari man saw him. When the Prophet (ﷺ)   noticed him, he called him and said, ”   Come here. She is   Safiya. (Sufyan a sub-narrator perhaps said that the Prophet (ﷺ) had said, “This is Safiya”). And   Satan   circulates in the   body of   Adam’s offspring as   his   blood   circulates in it.” (A sub-narrator asked Sufyan, “Did Safiya visit him at night?” He said, “Of course, at night.”).

አሊ ቢን አል-ሁሴን ከሳፊያ እንደተረከው፦   ሳፊያ  ነቢዩ ኢቲካፍ ላይ   እያሉ ወደ ነብዩ (ﷺ) ሄደች። ልክ ስትመለስ ነብዩ (ﷺ) በእግራቸው   ሸኟት። አንድ   የአንሳር ሰውም እሳቸውን   አያቸው። ነብዩም (ﷺ) እሱን ባዩት ጊዜ   ጠሩት “እሷ   ሳፊያ ናት” አሉት። ( ሱፍያን ግማሹን ተራኪው ምን አልባት ነብዩ (ﷺ) “ይቺ ሳፊያ ናት” ብሎ ተናግረው ይሆናል)። እና   ሰይጣን   በአደም   ዘሮች ሰውነት ውስጥ ደም   እንደሚዟዟር   ይዟዟራል። (ግማሹን ተራኪው ሱፊያን፦ ሳፊያ በሌሊት እሱን ጎብኝታዋለች? ሲል እሱም እንዲህ አለ “አዎ በትክክል ማታ ጎብኝታዋለች” አለ።

حَدَّثَنَا إِسْمَاعِيلُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ أَخْبَرَنِي أَخِي، عَنْ سُلَيْمَانَ، عَنْ مُحَمَّدِ بْنِ أَبِي عَتِيقٍ، عَنِ ابْنِ شِهَابٍ، عَنْ عَلِيِّ بْنِ الْحُسَيْنِ ـ رضى الله عنهما ـ أَنَّ صَفِيَّةَ، أَخْبَرَتْهُ‏.‏ حَدَّثَنَا عَلِيُّ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ سَمِعْتُ الزُّهْرِيَّ، يُخْبِرُ عَنْ عَلِيِّ بْنِ الْحُسَيْنِ، أَنَّ صَفِيَّةَ ـ رضى الله عنها ـ أَتَتِ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم وَهْوَ مُعْتَكِفٌ، فَلَمَّا رَجَعَتْ مَشَى مَعَهَا، فَأَبْصَرَهُ رَجُلٌ مِنَ الأَنْصَارِ، فَلَمَّا أَبْصَرَهُ دَعَاهُ فَقَالَ ‏ “‏ تَعَالَ هِيَ صَفِيَّةُ ـ وَرُبَّمَا قَالَ سُفْيَانُ هَذِهِ صَفِيَّةُ ـ فَإِنَّ الشَّيْطَانَ يَجْرِي مِنَ ابْنِ آدَمَ مَجْرَى الدَّمِ ‏”‌‏.‏ قُلْتُ لِسُفْيَانَ أَتَتْهُ لَيْلاً قَالَ وَهَلْ هُوَ إِلاَّ لَيْلٌ

Reference : Sahih al-Bukhari 2039

In-book reference : Book 33, Hadith 14

USC-MSA web (English) reference : Vol. 3, Book 33, Hadith 255  (deprecated numbering scheme)

ስትሞቱ በጥቁር ልብስ መገነዝ  አይቻልም

It was narrated from Samurah that:- The Prophet [SAW] said: “Wear white garments, for they are purer and better, and shroud your dead in them.”

ሳሙራ እንደተረከው ነብዩ ﷺ እንዲህ አሉ ፡- “ነጭ ቀሚስ ልበሱ ንፁህና የተሻሉ አልባሳት ናቸው። እንዲሁም  ሰው ሲሞት በነጭ ጨርቅ ከፍኑት”።

أَخْبَرَنَا عَمْرُو بْنُ عَلِيٍّ، قَالَ حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ سَعِيدٍ، قَالَ سَمِعْتُ سَعِيدَ بْنَ أَبِي عَرُوبَةَ، يُحَدِّثُ عَنْ أَيُّوبَ، عَنْ أَبِي قِلاَبَةَ، عَنْ أَبِي الْمُهَلَّبِ، عَنْ سَمُرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ الْبَسُوا مِنْ ثِيَابِكُمُ الْبَيَاضَ فَإِنَّهَا أَطْهَرُ وَأَطْيَبُ وَكَفِّنُوا فِيهَا مَوْتَاكُمْ ‏”‏ ‏.‏ قَالَ يَحْيَى لَمْ أَكْتُبْهُ ‏.‏ قُلْتُ لِمَ قَالَ اسْتَغْنَيْتُ بِحَدِيثِ مَيْمُونِ بْنِ أَبِي شَبِيبٍ عَنْ سَمُرَةَ ‏.‏

Grade:Sahih (Darussalam)

Reference: Sunan an-Nasa’i 5322

In-book reference: Book 48, Hadith 283

English translation: Vol. 6, Book 48, Hadith 532

ሙሐመድ መቃብር ውስጥ እጅግ የሚያስፈራ የስቃይ  ድምፅ ሰማ

Narrated Abi Aiyub:- Once the Prophet (ﷺ) went out after sunset and heard a dreadful voice, and said, “The Jews are being punished in their graves.”

አቡ አዩብ እንደተረከው አንድ ቀን ነብዩ (ﷺ)  ጸሐይ ከጠለቀች በኋላ ወጡና እጅግ የሚያስፈራ(የስቃይ) ድምፅ ሰሙ እና እንዲህ አሉ ” አይሁዶች(የሁዳዎች) በቀብር ውስጥ እየተቀጡ ነው”። 

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى، حَدَّثَنَا يَحْيَى، حَدَّثَنَا شُعْبَةُ، قَالَ حَدَّثَنِي عَوْنُ بْنُ أَبِي جُحَيْفَةَ، عَنْ أَبِيهِ، عَنِ الْبَرَاءِ بْنِ عَازِبٍ، عَنْ أَبِي أَيُّوبَ ـ رضى الله عنهم ـ قَالَ خَرَجَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم وَقَدْ وَجَبَتِ الشَّمْسُ، فَسَمِعَ صَوْتًا فَقَالَ ‏ “‏ يَهُودُ تُعَذَّبُ فِي قُبُورِهَا ‏”‌‏.‏ وَقَالَ النَّضْرُ أَخْبَرَنَا شُعْبَةُ، حَدَّثَنَا عَوْنٌ، سَمِعْتُ أَبِي، سَمِعْتُ الْبَرَاءَ، عَنْ أَبِي أَيُّوبَ ـ رضى الله عنهما ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 1375

In-book reference : Book 23, Hadith 127

USC-MSA web (English) reference : Vol. 2, Book 23, Hadith 457(deprecated numbering scheme)

በመቃብር ውስጥ እየተቀጡ ያሉ ሰዎችን ድምፅ ሰማ

Narrated Ibn `Abbas:- Once the Prophet (ﷺ) went through the grave-yards of Medina and heard the voices of two humans who were being tortured in their graves. The Prophet (ﷺ) said, “They are being punished, but they are not being punished because of a major sin, yet their sins are great. One of them used not to save himself from (being soiled with) the urine, and the other used to go about with calumnies (Namima).” Then the Prophet asked for a green palm tree leaf and split it into two pieces and placed one piece on each grave, saying, “I hope that their punishment may be abated as long as these pieces of the leaf are not dried.”

ኢብን አባስ እንደተረኩት ነብዩ (ﷺ) አንድ ቀን በመዲና የመቃብር ሥፍራ እያለፉ ሁለት ሰዎች መቃብር ውስጥ እየተቀጡ ሳሉ ድምፃቸውን ሰሙ እና እንዲህ አሉ ” እነዚህ ሰዎች(ሁለቱ) እየተቀጡ ነው ነገር ግን  በትልቅ ወንጀል ምክንያት አይደለም የሚቀጡት። አንደኛው ሽንቱን ከሸና በኋላ በደንብ አያዳርቅም ነበር፤ ሁለተኛው ደግሞ በጓደኛሞች መካከል ጠላትነት ይፈጥር ነበር” አሉ። ከዚያም ነብዩ ﷺ የዘንባባ ቅጠል(አረንጟዴ ቅጠል)  ጠየቁና (ተቀብለው) ለሁለት ከፈሉት ከፊሉን አንደኛው ቀብር ላይ ከፊሉን ድግሞ ሌላኛው ቀብር ላይ አደረጉት እና ” እነዚህ ቅጠሎች  እስኪ ደርቁ ድረስ ቅጣቱ እንደሚቀልላቸው ተስፋ አደርጋለሁ” አሉ።

حَدَّثَنَا ابْنُ سَلاَمٍ، أَخْبَرَنَا عَبِيدَةُ بْنُ حُمَيْدٍ أَبُو عَبْدِ الرَّحْمَنِ، عَنْ مَنْصُورٍ، عَنْ مُجَاهِدٍ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ خَرَجَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم مِنْ بَعْضِ حِيطَانِ الْمَدِينَةِ، فَسَمِعَ صَوْتَ إِنْسَانَيْنِ يُعَذَّبَانِ فِي قُبُورِهِمَا فَقَالَ ‏”‏ يُعَذَّبَانِ، وَمَا يُعَذَّبَانِ فِي كَبِيرَةٍ، وَإِنَّهُ لَكَبِيرٌ، كَانَ أَحَدُهُمَا لاَ يَسْتَتِرُ مِنَ الْبَوْلِ، وَكَانَ الآخَرُ يَمْشِي بِالنَّمِيمَةِ ‏”‌‏.‏ ثُمَّ دَعَا بِجَرِيدَةٍ فَكَسَرَهَا بِكِسْرَتَيْنِ أَوْ ثِنْتَيْنِ، فَجَعَلَ كِسْرَةً فِي قَبْرِ هَذَا، وَكِسْرَةً فِي قَبْرِ هَذَا، فَقَالَ ‏”‏ لَعَلَّهُ يُخَفَّفُ عَنْهُمَا مَا لَمْ يَيْبَسَا ‏”‌‏.‏

Reference : Sahih al-Bukhari 6055

In-book reference : Book 78, Hadith 85

USC-MSA web (English) reference : Vol. 8, Book 73, Hadith 81

ድንጋይ ሊሸከሙ ሄደው የገጠማቸው ነገር

Narrated Jabir bin Abdullah:- When the Kaba was rebuilt, the Prophet (ﷺ) and Abbas  went to  carry  stones. Abbas said to the Prophet (ﷺ) “(Take off and) put your  waist  sheet over your  neck so that the  stones may  not  hurt you.” (But as soon as he took off his waist sheet) he  fell  unconscious on the ground with both  his  eyes towards the  sky. When he came to  his  senses, he said, “My  waist  sheet! My waist sheet!” Then he tied  his  waist sheet (round his waist).

ጃቢር ቢን አብደላህ እንደተረከው፡- ካዕባ እንደገና በተገነባ ጊዜ ነቢዩ (ﷺ) እና አባስ  ድንጋይ  ሊሸከሙ ሄዱ። አባስ ነብዩን (ﷺ) ድንጋዮቹ እንዳይጎዱህ የወገብህን አንሶላ በአንገትህ ላይ አድርግ አለ። (ግን ከወገቡ አንሶላ እንዳወለቀ) በሁለቱም አይኖቹ ወደ ሰማይ አንጋጦ ራሱን ስቶ መሬት ላይ ወደቀ። ወደ ቀልቡ ሲመለስ  “  የወገቤን  አንሶላ!  የወገቤን  አንሶላ!” አለ። ከዚያም  የወገቡን  አንሶላ (በወገቡ ዙሪያ) አሰረ።”

حَدَّثَنِي مَحْمُودٌ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّزَّاقِ، قَالَ أَخْبَرَنِي ابْنُ جُرَيْجٍ، قَالَ أَخْبَرَنِي عَمْرُو بْنُ دِينَارٍ، سَمِعَ جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ قَالَ لَمَّا بُنِيَتِ الْكَعْبَةُ ذَهَبَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم وَعَبَّاسٌ يَنْقُلاَنِ الْحِجَارَةَ، فَقَالَ عَبَّاسٌ لِلنَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم اجْعَلْ إِزَارَكَ عَلَى رَقَبَتِكَ يَقِيكَ مِنَ الْحِجَارَةِ، فَخَرَّ إِلَى الأَرْضِ، وَطَمَحَتْ عَيْنَاهُ إِلَى السَّمَاءِ ثُمَّ أَفَاقَ فَقَالَ ‏ “‏ إِزَارِي إِزَارِي ‏”‌‏.‏ فَشَدَّ عَلَيْهِ إِزَارَهُ‏.‏

Reference   : Sahih al-Bukhari 3829

In-book reference   : Book 63, Hadith 54

USC-MSA web (English) reference   : Vol. 5, Book 58, Hadith 170 (deprecated numbering scheme)

ሙሐመድ እንደ ግመል ያንኮራፋ ነበር

Narrated Safwan bin Yala bin Umaiya from his father who said:- “A man came to the Prophet (ﷺ) while he was at Ji’rana. The man was wearing a cloak which had traces of Khaluq or Sufra (a kind of perfume). The man asked (the Prophet (ﷺ) ), ‘What do you order me to perform in my Umra?’ So, Allah inspired the Prophet (ﷺ) divinely and he was screened by a place of cloth. I wished to see the Prophet (ﷺ) being divinely inspired. Umar said to me, ‘Come! Will you be pleased to look at the Prophet (ﷺ) while Allah is inspiring him?’ I replied in the affirmative. Umar lifted one corner of the cloth and I looked at the Prophet (ﷺ) who was snoring. (The sub-narrator thought that he said: The snoring was like that of a camel). When that state was over, the Prophet (ﷺ) asked, “Where is the questioner who asked about Umra? Put off your cloak and wash away the traces of Khaluq from your body and clean the Sufra (yellow color) and perform in your Umra what you perform in your Hajj (i.e. the Tawaf round the Kaba and the Sa`i between Safa and Marwa). “

ሳፍዋን ቢን ያላ ቢን ዑሚያህ ከአባቱ እንደተረከው፡- ነቢዩ (ﷺ) በጂራና ሳሉ አንድ ሰው መጣ፡፡ ሰውየው ኻሉቅ ወይንም ሱፈራ በሚባል ሽቱ የተቀባ ካባ ለብሶ ነበር፡፡ ሰውየው ነቢዩን (ﷺ) “በኡምራዬ ወቅት ላደርገው የሚገባ የሚያዙኝ ነገር ምንድን ነው?” ሲል ጠየቃቸው። ከዛ በጨርቅ መጋረጃ በተጋረደ ቦታ ሆነው አላህ ለነቢዩ (ﷺ) መልእክት ይሰጣቸው ጀመር፡፡ እኔም አላህ ለነቢዩ (ﷺ) መገለጥ ሲሰጣቸው እንዴት እንደሚሆኑ ለማየት ጓጓሁ፡፡ ኡመርም “ና! አላህ ለነቢዩ (ﷺ) መገለጥ ሲሰጣቸው እንዴት እንደሚሆኑ ማየት ትፈልጋለህ? አለኝ። እኔም “አዎን” ስል መለስኩለት። ኡመርም የመጋረጃውን አንዱን ጎን ሲገልጥልኝ እኔም ነቢዩ (ﷺ) ሲያንኮራፉ አየሁ፡፡ (ሌላ ተናጋሪ እንዲህ እንደተናገረ አስቧል፡- ኩርፊያው የግመል ይመስል ነበር)። ይህም ክስተት ሲያልፍ ነቢዩ “ስለ ኡምራ የጠየቀው ሰውዬ የት አለ?” ብሎ ጠየቀ። ከዚያም “የኸሉቅን ሽቶ ጠረን ከሰውነትህ እጠበው፣ ሱፍራ (ቢጫ ቀለም) አጽዳ በሐጅ የምታደርገውን በኡምራህ አድርግ።

حَدَّثَنَا أَبُو نُعَيْمٍ، حَدَّثَنَا هَمَّامٌ، حَدَّثَنَا عَطَاءٌ، قَالَ حَدَّثَنِي صَفْوَانُ بْنُ يَعْلَى بْنِ أُمَيَّةَ يَعْنِي، عَنْ أَبِيهِ، أَنَّ رَجُلاً، أَتَى النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم وَهُوَ بِالْجِعْرَانَةِ وَعَلَيْهِ جُبَّةٌ وَعَلَيْهِ أَثَرُ الْخَلُوقِ أَوْ قَالَ صُفْرَةٍ فَقَالَ كَيْفَ تَأْمُرُنِي أَنْ أَصْنَعَ فِي عُمْرَتِي فَأَنْزَلَ اللَّهُ عَلَى النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم، فَسُتِرَ بِثَوْبٍ وَوَدِدْتُ أَنِّي قَدْ رَأَيْتُ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم وَقَدْ أُنْزِلَ عَلَيْهِ الْوَحْىُ‏.‏ فَقَالَ عُمَرُ تَعَالَ أَيَسُرُّكَ أَنْ تَنْظُرَ إِلَى النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم وَقَدْ أَنْزَلَ اللَّهُ الْوَحْىَ قُلْتُ نَعَمْ‏.‏ فَرَفَعَ طَرَفَ الثَّوْبِ، فَنَظَرْتُ إِلَيْهِ لَهُ غَطِيطٌ وَأَحْسِبُهُ قَالَ كَغَطِيطِ الْبَكْرِ‏.‏ فَلَمَّا سُرِّيَ عَنْهُ قَالَ ‏ “‏ أَيْنَ السَّائِلُ عَنِ الْعُمْرَةِ اخْلَعْ عَنْكَ الْجُبَّةَ وَاغْسِلْ أَثَرَ الْخَلُوقِ عَنْكَ، وَأَنْقِ الصُّفْرَةَ، وَاصْنَعْ فِي عُمْرَتِكَ كَمَا تَصْنَعُ فِي حَجِّكِ ‏”‌‏.‏

Reference   : Sahih al-Bukhari 1789

In-book reference   : Book 26, Hadith 16

USC-MSA web (English) reference   : Vol. 3, Book 27, Hadith 17 (deprecated numbering scheme)