ከስቅለቱ ከ2000 አመት በኋላ እንዴት “የሰው ልጆች ሁሉ በኃጢአት ውስጥ ናቸው” ይባላል?


  1. ከ2000 አመት በፊት ኢየሱስ ለሰው ልጆች ኃጢአት ቤዛ ሆኖ ከተሰቀለ፣ ዛሬም ከስቅለቱ በኋላ እንዴት “የሰው ልጆች ሁሉ በኃጢአት ውስጥ ናቸው” ይባላል?

የኃጢአታቸውን ይቅርታ በመቀበል ከኃጢአት ባርነት ነፃ የሚወጡት በመስቀሉ ሥራ ያመኑት ክርስቲያኖች እንጂ ሁሉም የሰው ልጆች አይደሉም፡፡ አማኞች ሁሉ ከኃጢአት እዳ ነፃ ናቸው፤ የዘለዓለምንም ሕይወት አግኝነተዋል፡፡ በኃጢአት እና በፍርድ ስር ያሉት የእግዚአብሔርን ልጅ የካዱት ናቸው (ዮሐንስ 3፡16-18)፡፡