ይህን ማንም ሊፈታው ያልቻለውን ምስጢር ኢየሱስ ሳያስተምር (ሳይፈታ)፣ ቃሉን እንኳ አንስቶ ሳይናገር እንዴት አለፈ?

 


10. እውን ሥላሴ የኢየሱስ አስተምህሮ ከሆነ ይህን ማንም ሊፈታው ያልቻለውን ምስጢር ኢየሱስ ሳያስተምር (ሳይፈታ)፣ ቃሉን እንኳ አንስቶ ሳይናገር እንዴት አለፈ? በሥላሴ የተነሣ ለዘመናት ክርስቲያኖች ሲጋደሉ ነበር፡፡ የክርስትና እምነት ጸሐፊውም እንዲህ ይላሉ፡-“ገና ከጅምሩ ሥላሴ የሚለው ቃል የሥነ-መለኮት እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እንዳልሆነ ለመግለፅ እፈልጋለሁ (ጌርሃርድ ኔልስ፣ ለሙስሊሞች ጥያቄዎች የክርስቲያኖች መልሶች፣ ገጽ 137)፡፡ እንዴት ሥላሴ የሚለው ቃል እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አልኖረም? የሌለ ነገር የሃይማኖት መሠረት ሆነ ልንል ነውን?

ተከታዩም ጥያቄ ከላይ ከተቀመጠው ጋር ተመሳሳይ ይዘት ስላለው አንድ ላይ መልስ እንሰጣለን፡- ለማንበብ ይህንን ይጫኑ