ወንጌሎቹ አንድ አይነት ከሆኑና ልዩነት ከሌላቸው ጳውሎስ ለምን “ወደ ተለየ ወንጌል” ሲል ወቀሳቸው?
16. ወንጌሎቹ አንድ አይነት ከሆኑና ልዩነት ከሌላቸው ጳውሎስ ለምን “ወደ ተለየ ወንጌል” ሲል ወቀሳቸው?
አንድ ዓይነት ናቸው ያለ የለም፡፡ ጳውሎስና ሐዋርያት የሰበኩት ወንጌል በክርስቶስ ትምህርት፣ የቤዛነት ሥራና ትንሳኤ ላይ ያተኮረ ሲሆን “የተለየ ወንጌል” የተባለው ደግሞ ስለመገረዝና የአይሁድን ሕግ ስለመጠበቅ የሚናገር ነበር፡፡