በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ!» ሲል ኢየሱስ እግዚአብሔርና ኢየሱስ የተለያዩ መሆናቸውን አልገለፀምን?

 


39. በዮሐንስ 14:1 ላይ «ልባችሁ አይጨነቅ፡ በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ!» ሲል ኢየሱስ እግዚአብሔርና ኢየሱስ የተለያዩ መሆናቸውን አልገለፀምን? በእኔ ደግሞ እመኑ! ሲል ራሱን ከእግዚአብሔር ለይቶ ለምን ጠየቀ?

በአዲስ ኪዳን ውስጥ አውዱ ካላመለከተ በስተቀር “እግዚአብሔር” ከተባለ የተጠቀሰው የሥላሴ አካል አብ ነው፡፡ ስለዚህ በዚህ ቦታ ላይ ኢየሱስ ሐዋርያቱ በእርሱና በአብ እንዲያምኑ መጠየቁ አምላክነቱን የሚያሳይ እንጂ የሚፃረር አይደለም፡፡

 

 

ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ማውጫ