ወደ ምድር ሲመጣ አምላክነቱ ትቶ ሰው ሆኖ መጣ ማለት ነውን?

 


41. ኢየሱስ ምድር ሳለ ምንም ማድረግ እንደማይችል በርካታ ስፍራ ላይ ተጠቅሷል፡፡ ወደ ምድር ሲመጣ አምላክነቱ ትቶ ሰው ሆኖ መጣ ማለት ነውን? ሰው ከሆነ ታዲያ የተሰቀለው ኢየሱስ የተባለው ሰው እንጂ አምላክ እንዳልሆነ አያሳይም?

ኢየሱስ ምንም ማድረግ እንዳማይችል ሳይሆን ከአብ ተለይቶ ምንም ማድረግ እንደማይችል ነው የተናገረው፡፡ አረፍተ ነገሩ ይስተካከል፡፡ ይህንን ደግሞ ለምን እንዳለ በጥያቄ ቁጥር 38 ላይ አብራርተናል፡፡ ማብራሪያውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ!

 

 

ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ማውጫ