አንዱ አምላክ ብለው ሲለምኑ እግዚአብሔርን ነው ወይንስ ከእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠውን ኢየሱስን ነው?

 


51. የማርቆስ ወንጌል 16:19 «ጌታ ኢየሱስ ይህን ከተናገራቸው በኋላ ወደሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ» ይላል፡፡ ክርስቲያኖች “በአንዱ አምላክ እናምናለን” ይላሉ፡፡ አንዱ አምላክ ብለው ሲለምኑ እግዚአብሔርን ነው ወይንስ ከእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠውን ኢየሱስን ነው? ወይስ ሁለቱንም? ታድያ ስንት ፈጣሪ ነው ያለው?

ወልድ በአብ ቀኝ መቀመጡ እና ልዩ አካላት መሆናቸው መገለፁ የአሃዱ ሥሉስን አስተምህሮ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ለበለጠ ማብራርያ ለጥያቄ ቁጥር 23 የተሰጠውን ምላሽ ይመልከቱ፡፡ ለማንበብ ይህን ይጫኑ!