ወልድና መንፈስ ቅዱስ ከአብ ከወጡ አብ ከሁለቱ አይቀድምም?

 


98. ወልድና መንፈስ ቅዱስ ከአብ ከወጡ አብ ከሁለቱ መቅደሙ ግልጽ ነው፡፡ ታድያ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሳይወጡ እርሱ (አብ) ብቻ አልነበረንም? ከነበረስ ታድያ እንዴት ሦስቱሞ (አብ ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱሥ) “እኩል ለዘለዓለም ነበሩ” ይባላል?

ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ በዘለዓለማዊ መገኘት (Eternal Generation) ከአብ ስለወጡ በመካከላቸው የጊዜ መቀዳደም የለም፡፡ የበለጠ ለመረዳት ለጥያቄ ቁጥር 74 የተሰጠውን ምላሽ ይመልከቱ፡፡