የማስታወቂያ ሰሌዳ

አዳዲስ አምዶች ሲታተሙ እዚህ ገፅ ላይ እናሳውቃለን

የዩቲዩብ ቻናላችንን ተመዝግበው አዳዲስ ቪድዮዎችን ይከታተሉ!

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

PATREON ላይ ተመዝግበው ይህንን አገልግሎት ይደግፉ!

ተከታዮቹ ጽሑፎች ለንባብ በቅተዋል፡፡


25-01-2017


የሐሰት ትምህርቶችን በተመለከተ ምላሾች


13-08-2014



23-03-2014



27-11-2013



20-01-2013



17 – 05 – 2012



07 -01 – 2012


 


21 – 12 – 2011



15 – 12 – 2011


04 – 11 – 2011


25 – 09 – 2011


11 – 06 – 2011



09 – 06 – 2011



05 – 06 – 2011


ክርስትና መለኮታዊ ሃይማኖት ነው! እስልምናስ? “ንቁ! ክርስትና መለኮታዊ ሃይማኖት ነውን?” በሚል ርዕስ ለተጻፈ መጽሐፍ የተሰጠ መልስ


01 – 05 – 2011


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!


25 – 4 – 2011


ለዶ/ር ሙሐመድ ዓሊ አልኹሊ የተሰጠ ምላሽ


25 – 03 – 2011



29 – 01 – 2011



28 – 01 – 2011



22 – 01 – 2011



20 – 01 – 2011



05 – 13 – 2010



30 – 12 – 2010

“ለምን አልሰለምሁም” በሚል ርዕስ በፕሮፌሰር ዓለማየሁ ሞገስ የተጻፈውን መጽሐፍ እንድናደርሳችሁ በጠየቃችሁን መሠረት መጽሐፉን በ PDF በገጻችን ላይ አስፍረናል፡፡  መጽሐፉ በሁለት ክፍሎች ተከፍሎ ቀርቧል – ክፍለ 1  ክፍል 2

በተጨማሪም ተከታዮቹ ሁለት ጽሑፎች ታትመዋል፡፡


​27 – 12 – 2010


ውድ አብደላ – በጌርሃርድ ኔልስ

ላለመደናገር ማወዳደር – በጌርሃርድ ኔልስ

አል-ሂጅራ እስላማዊ የስደት አስተምህሮ ነፃነትን መቀበል ወይንስ እስልምናን በኃይል መጫን? ሳም ሶሎሞን እና ኤልያስ አል መቅዲሲ

የግራኝ አሕመድ ወረራ – በተክለ ጻድቅ መኩርያ – ይህ መጽሐፍ በአክራሪ ሙስሊሞች ከገበያ ላይ ሰብስቦ የማቃጠል ዘመቻ ስለተደረገበት በቀላሉ ማግኘት የማይቻል ነው፡፡ መጽሐፉን ለኤሌክትሮኒክስ ሚድያ በሚያመች መልኩ ያዘጋጁትን ለእስልምና መልስ አማርኛ ድረገፅ ወገኖቻችንን ለማመስገን እንወዳለን፡፡

የነፍሴ ጥያቄዎች – በሳሂህ ኢማን

የወዳጄ የአሕመድ ጥያቄ – በሳሂህ ኢማን

ተከታዮቹን የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣርያዎች ጭነናል፡-

የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት አማርኛ (የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማሕበር)

ፔንታቱክ (አምስቱ የሙሴ መጻሕፍት)

አዲሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራርያ  (የማቴዎስ ወንጌል)

አንድ መጣጥፍ ለንባብ አብቅተናል፡-

ኢየሱስ በለምፅ ደዌ ላይ ያለው ኃይልና የሙሐመድ ፍርሃት – የኢየሱስን ፈጣሪነትና የሙሐመድን ደካማነት የሚያረጋግጥ ታሪክ


25 – 12 – 2010



19 – 12 – 2010



15 – 08 – 2010


ኢንጂል ተበርዟልን? እንዲሁም አድሃ በኢንጂል፤ ፈጣሪ ያዘጋጀው ትክክለኛ የመዳን መንገድ በሚሉ ርዕሶች በወንድም ፉአድ መስሪ የተዘጋጁ ቡክሌቶችን አትመናል። ቡክሌቶቹ ለሙስሊሞች ወንጌልን ለማድረስ እጅግ ጠቃሚ ናቸው። በተጨማሪም የአሕመድ ዲዳትን ስህተቶች የሚያጋልጥ ጽሑፍ የአሕመድ ዲዳት አስደንጋጭ ቅጥፈቶች በሚል ርዕስ አዘጋጅተናል።


04 – 08 – 2010


ውድ የድረገጻችን ተከታታዮች፤ ላለፉት ጥቂት ወራት በሥራ መደራረብ ምክንያት ጽሑፎችን ሳናትም በመቆየታችን ይቅርታ እየጠየቅን በማሕደራችን የተጠራቀሙትን ጽሑፎች በተከታታይ እንደምናትም እንገልጻለን። ለዛሬ ተከታዮቹን አዳዲስ አምዶች ትጎበኙ ዘንድ እንጋብዛለን።


04 – 02 – 2010


ነቢዩ ሙሐመድና ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ – እውነተኛው የእግዚአብሔር አገልጋይ ማን ነው? በሚል ርዕስ የተጻፈ ሁለቱን ሰዎች በማነጻጸር የሚያቀርብ ጽሑፍ አዘጋጅተናል።


03 – 02 – 2010



28 – 01 – 2010



23 – 01 – 2010


የምሥራቹን ለሙስሊሞች ለማድረስ ጠቃሚ መረጃዎች እና ክርስቲያናዊ ዐቅብተ እምነት – CHRISTIAN APOLOGETICS በሚሉ ርዕሶች ላይ የተጻፉ ለክርስቲያኖች የተዘጋጁ ቡክሌቶች፤ እንዲሁም በክርስቲያንሙስሊም ውይይት ወቅት ሙስሊሞች በተደጋጋሚ ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስ የሚሰጥ ጽሑፍ ክርስቲያኖች መርዝ እንዲጠጡ ታዘዋልን? የማርቆስ 16፡18 ተግዳሮት በሚል ርዕስ አዘጋጅተናል።


25 – 11 – 2009


ኡስታዝ ሐሰን ታጁ “የሐመረ ተዋሕዶን ቅጥፈት በእስልምና እውነት” በሚል ርዕስ ለጻፉት መጽሐፍ በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለውን ምላሻችንን በድረ-ገፃችን ላይ አስፍረን አጠናቀናል፡፡ አንባቢያን ይህንን ገፅ በመጎብኘት ሙሉ መጽሐፉን ማንበብ ይችላሉ፡፡ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በቅርብ ቀን የ PDF ኮፒውን እንጭናለን፡፡


17 – 11 – 2009


ኡስታዝ ሐሰን ታጁ “የሐመረ ተዋሕዶን ቅጥፈት በእስልምና እውነት” በሚል ርዕስ ለጻፉት መጽሐፍ ምላሽ ምዕራፍ 2 ክፍል 1 ዛሬ ተጭኗል፡፡ መልካም ንባብ ይሆንላችሁ ዘንድ ተመኘን፡፡


04 – 11 – 2009


ዛሬ ኡስታዝ ሐሰን ታጁ “የሐመረ ተዋሕዶን ቅጥፈት በእስልምና እውነት” በሚል ርዕስ ለጻፉት መጽሐፍ የሰጠነውን ምላሽ በድረ-ገፃችን ላይ ማስፈር ጀምረናል፡፡ መግቢያ እና ምዕራፍ አንድ ተጭነዋል፡፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሙሉውን ምላሽ እናደርሳችኋለን፡፡


21 – 10 – 2009


ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች መልስ መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ ተጭኖ ተጠናቋል፡፡ ሁሉንም ምዕራፎች ወደዚህ ማውጫ በመሄድ ማንበብ ትችላላችሁ፡፡


14 – 10 – 2009


ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል “ክርስቶስ ማነው? 303 ወሳኝ ጥያቄዎች” በሚል ርዕስ ለጻፉት መጽሐፍ በወንድም ኑረዲን ኢብን አል-መሲህ የተጻፈውን ምላሽ በድረ-ገፃችን ላይ በማስፈር ሒደት ላይ ነን፡፡ ዛሬ መግቢያ፣ መንደርደርያ፣ ምዕራፍ አንድ፡ የኢየሱስ ማንነት ጉዳይ (ክፍል 1)  (ክፍል 2) ለንባብ በቅተዋል፡፡ ቀጣዮቹን ክፍሎች በቅርብ ቀናት እናደርሳችኋለን፡፡


18/ 09/ 2009


የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልዎት! ድረ-ገፃችንን በማግኘትዎ እጅግ ደስ ብሎናል፡፡ “እውነት ለሁሉ” ድረ-ገፅ ዝግጅቱ ተጠናቆ ግንቦት 14-2009 ዓ.ም. ሥራውን ጀምሯል፡፡ የሚከተሉትን ጨምሮ ብዙ ጽሑፎች ለንባብ በቅተዋል፡፡ የፈቀዱትን መርጠው ያንብቡ!