“አስቀድሞ ጒዳዩን የሚያሰማ ትክክለኛ ይመስላል፤ ይኸውም ባላንጣው መጥቶ እስከሚመረመር ድረስ ነው።” (ምሳሌ 18፡17)
- “የሐመረ ተዋሕዶን ቅጥፈት በእስልምና እውነት” በሚል ርዕስ በኡስታዝ ሐሰን ታጁ ለተጻፈ መጽሐፍ የተሰጠ መልስ፡፡
- ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ፡፡
- ክርስትና መለኮታዊ ሃይማኖት ነው! እስልምናስ?
- ስለ ስቅለት እስላማዊ ብዥታ
- የኢየሱስን ሞት ፍትሃዊነት የተመለከተ ጥያቄ፡፡
- ክርስቶስ ተሰቅሏልን? በአሕመድ ዲዳት እና ጆሽ ማክዱዌል መካከል የተደረገ ሙግት፡፡
- ሃምሳ ሺህ ስህተቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ? የአሕመድ ዲዳት ቅጥፈት
- የአሕመድ ዲዳት አስደንጋጭ ቅጥፈቶች
- ሚስተር ዲዳት የእስልምናን ትምህርት ውድቅ አደረጉ
- እስላም እና ክርስትና – ንጽጽራዊ አቀራረብ ለዶ/ር ሙሐመድ ዓሊ አልኹሊ የተሰጠ ምላሽ
- ክርስቲያኖች መርዝ እንዲጠጡ ታዘዋልን? የማርቆስ 16፡18 ተግዳሮት።
- ኢየሱስና ሰይፍ
- “የት እንደተጻፈ አሳዩን” – ሙስሊም ሰባኪያን በቆፈሩት ጉድጓድ ሲወድቁ
- በእስልምና መሠረት ሐዋርያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ ነው
- እግዚአብሔር ምላጭ ተከራየ?
- እግዚአብሔር ሚስት አለችውን?
- መጽሐፍ ቅዱስ መርዛማ እፅዋትን እንድንመገብ ያዛልን?
- ኢየሱስ የምፅዓቱን ዕለት እንደማያውቅ ስለምን ተናገረ?
- ኢየሱስ ለእስራኤል ቤት ብቻ?
- “ስለ ምን ቸር ትለኛለህ?” – ኢየሱስ ቸር መባሉን ተቃውሟልን?
- ብቸኛ እውነተኛ አምላክ – ኢየሱስን ያገለለ ነውን?
- “ከመሥዋዕት ይልቅ ምህረትን እወዳለሁ” – ታድያ የኢየሱስ መሠዋት ለምን አስፈለገ?
- የመጀመርያዎቹ የእጅ ጽሑፎች አለመኖራቸው የመጽሐፍ ቅዱስን ተዓማኒነት ይቀንሳልን?
- ኢየሱስ በመጨረሻው ቀን መንግሥትን ለአብ ማስረከቡና ለአብ መገዛቱ ንግሥናው በጊዜ የተገደበ መሆኑን አያሳይምን?
- “አብ በራሱ ሕይወት እንደለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታል” የሚለው ከኢየሱስ አምላክነት አኳያ እንዴት ይታያል?
- ኢየሱስ በለሲቱን ለምን ረገማት? ፍሬ እንደሌላትስ አስቀድሞ እንዴት አላወቀም?
- ኢየሱስ “ጌታ አትበሉኝ” ብሏልን?
- ሰባው ሱባዔና የሙስሊም ሰባኪያን የኩረጃ ሙግት
- ኢየሱስ የሰናፍጭ ቅንጣት ከምድር ዘር ሁሉ እንደምታንስ መናገሩ ስህተት ነውን?
- መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አዋቂ መለኮት ነው!
- ካዕባ የእስልምና ጣዖት!
- ዲቃላ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቁርኣን
- ይሄድልናል ወይስ ይሄድላቸዋል? ለሙስሊም ሰባኪ ስሁት ሙግት የተሰጠ መልስ
- እንፍጠር! የእግዚአብሔርን ሥሉስ አሓዳዊነት የሚያረጋግጥ ማስረጃ
- የጳውሎስ ወይስ የሙሐመድ ኩረጃ? የሙስሊም ሰባኪያን ቅጥፈት ሲጋለጥ
- የጳውሎስ ወይስ የሙሐመድ ኩረጃ? ዙር ሁለት
- ጥንቃቄ ስለ ባርት ኤህርማን