ለሐሰት ትምህርቶች ምላሽ

ለሐሰት ትምህርቶች ምላሽ


የእውነት ለሁሉ ቡድን በሀገራችን ለሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የሐሰት ትምህርት ቡድኖችን ምላሽ መስጠት አስፈላጊ መስሎ ስለታየው ይህንን ገጽ ጀምሯል። በርዕሱ ላይ ጽሑፍ ማዘጋጀት የምትችሉ ወገኖች ከኛ ጋር ያገልግሉ በሚለው ገጽ ላይ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ብትልኩልን የምናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።


PATREON ላይ ተመዝግበው ይህንን አገልግሎት ይደግፉ!