በወንድም ዘላለም የተዘጋጁ ጽሑፎች
- የዮናስ ምልክት ምንድር ነው?
- ኢየሱስ በየትኛው ቀን ነው የተሰቀለው?
- መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟልን? ማን በረዘው? ለዶ/ር ሙሐመድ ዓሊ አልኹሊ የተሰጠ ምላሽ
- ያማረው ሙሐመድ?
- በቁርኣን ወይም በኢስላም ስንት ፈጣሪ ነው ያለው?
ወንድም ዘላለም መንግሥቱ በኢትዮጵያ ፈር ቀዳጅ ከሆኑት ወንጌላውያን ዐቃቤ እምነታውያን አንዱ ሲሆኑ የበርካታ መጻሕፍትና ጥናታዊ ጽሑፎች ደራሲ እንዲሁም የነገረ መለኮት መምህር ናቸው። በቅርቡ ለህትመት ያበቁት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ከአያሌ ሥራዎቻቸው መካከል ይጠቀሳል። ይህ መዝገበ ቃላት በዓይነቱ ለየት ያለና ለሀገራችን ታሪካዊ ሊባል የሚችል ሥራ ነው። የዚህን መዝገበ ቃላት ውሱን ይዘት ከፕሌይ ስቶር ላይ በማውረድ ስልክዎት ላይ ይጫኑ። ለማውረድ እዚህች ጋር ጠቅ ያድርጉ።