-
የምሥራቹን ለሙስሊሞች ለማድረስ ከየት እንጀምር? የዚህ መጽሐፍ ዓላማ ለሙስሊም ወዳጃችሁ ወንጌልን ስታካፍሉና ክርስቲያናዊ አስተምሕሮዎችን ስታብራሩ ከትክክለኛው ነጥብ መጀመር ትችሉ ዘንድ መርዳት ነው።
-
አይ ኤስ እስላማዊ ነውን? ይህ መጽሐፍ ራሱን Islamic State በማለት የሚጠራው የሽብር ቡድን መሠረቱ እስላማዊ መኾኑን በማስረጃ ያረጋግጣል፡፡
-
ውድ አብደላ – በጌርሃርድ ኔልስ
-
ላለመደናገር ማወዳደር – በጌርሃርድ ኔልስ
-
አል-ሂጅራ እስላማዊ የስደት አስተምህሮ ነፃነትን መቀበል ወይንስ እስልምናን በኃይል መጫን? ሳም ሶሎሞን እና ኤልያስ አል መቅዲሲ
-
የግራኝ አሕመድ ወረራ – በተክለ ጻድቅ መኩርያ – ይህ መጽሐፍ በአክራሪ ሙስሊሞች ከገበያ ላይ ሰብስቦ የማቃጠል ዘመቻ ስለተደረገበት በቀላሉ ማግኘት የማይቻል ነው፡፡ መጽሐፉን ለኤሌክትሮኒክስ ሚድያ በሚያመች መልኩ ያዘጋጁትን ለእስልምና መልስ አማርኛ ድረገፅ ወገኖቻችንን ለማመስገን እንወዳለን፡፡
-
የነፍሴ ጥያቄዎች – በሳሂህ ኢማን
-
የወዳጄ የአሕመድ ጥያቄ – በሳሂህ ኢማን
- ድብቁ እውነት ሲገለጥ – በሳሂህ ኢማን
- የበረሃው ሰይፍ – እስልምናና ሽብርተኝነት ምንጭና ዥረቱ – በወንድም ዳንኤል የተጻፈ የእስልምናን የሽብር ታሪክ ከጥንት እስከ አሁን፤ ከዓለም አቀፍ እስከ እስከ ሀገር ውስጥ በስፋት የሚዳስስ መጽሐፍ ነው።