የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭቶች?
በዚህ አምድ ስር በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ለሚነሱት የግጭት ክሶች ምላሽ እንሰጣለን፡፡
- እግዚአብሔር ይጸጸታል ወይንስ አይጸጸትም?
- ዳዊት የገደለው ሠራዊት ብዛት ስንት ነው?
- ዳዊት ሕዝቡን እንዲቆጥር ያነሳሳው ማነው?
- የዕዝራና የነህምያ የቁጥር ልዩነቶች
- የእግዚአብሔር የበኵር ልጅ ማነው?
- ናቡከደነፆር ኢየሩሳሌምን የከበበው በኢዮአቄም ስንተኛ የንግሥና ዓመት ነው?
- የይሁዳ አሟሟት እንዴት ነበር?
- ኢየሱስ አጥምቋል ወይንስ አላጠመቀም?
- እግዚአብሔር ሰዎችን ይፈትናል ወይስ አይፈትንም?
- በትር ያዙ ወይስ አትያዙ? የወንጌላት “ቅራኔ” እና የቃላት ትርጉም ምስጢር
- አብያታር ወይስ አቢሜሌክ? በማርቆስ 2፡26 ላይ ለሚነሳው ጥያቄ ምላሽ
