አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት – በወንድም ማክ

አስገራሚ እስላማዊ ሐዲሳት

በወንድም ማክ


እስልማዊ የሐዲስ መጻሕፍት ብዙ አስገራሚ፣ አስቂኝና አስደንጋጭ ታሪኮችንና ትምህርቶችን በውስጣቸው ይዘዋል። በዚህ ተከታታይ ጽሑፍ የኛን አስተያየት ሳናክል በሐዲሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙ ወጎችንና ትምህርቶችን እናቀርባለን። አንባቢያንም እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸውን አእምሮ በመጠቀም እንዲመዝኗቸው እናበረታታለን።