ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች መልስ!

ለአሕመዲን ጀበል 303 ጥያቄዎች መልስ!

PATREON ላይ ተመዝግበው ይህንን አገልግሎት ይደግፉ!


ምዕራፍ አንድ

የኢየሱስ ማንነት ጉዳይ

  1. እግዚአብሔር ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው!
  2. ሰይጣን የክርስቲያኖች ባለውለታ ነውን?
  3. አምላክ ሰው ነው?
  4. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ “ከፍጥረት በፊት በኩር” ለምን ተባለ?
  5. እውነተኛው አምላክ ኢየሱስ ወይስ እግዚአብሔር?
  6. አምላክ አምላክ አለውን?
  7. መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ አንድ መሆኑን የሚያስተምር ከሆነ ኢየሱስ እንዴት አምላክ ይሆናል?
  8. አምላክ የማይሞት ከሆነ እና ኢየሱስ ከሞተ እንዴት አምላክ ይሆናል?
  9. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እግዚአብሔር ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስና በኃይል ለምን ቀባው?
  10. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ የሚመለስበትን ቀን ለምን አላወቀም?
  11. ቁጥር 5 ላይ የተመለሰውን ጥያቄ ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ጥያቄ ቁጥር 5ን ያንብቡ!
  12. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ ኃጢአትን ይቅር የማለት ስልጣን ለምን ተሰጠው?
  13. ጌታ የተባሉ ብዙዎች አሉ፤ ታድያ ኢየሱስ ጌታ መባሉ ለአምላክነቱ እንዴት ማስረጃ ይሆናል?
  14. የኢየሱስን ተዓምር ያዩ ሰዎች “ሰው” ብለው ካመኑ ክርስቲያኖች ለምን አምላክ ነው ትላላችሁ?
  15. የብሉይ ኪዳን ነቢያት በፍርድ ቀን ፈራጅ ኢየሱስ መሆኑን ካላስተማሩ ዳኛው ኢየሱስ ሆኖ ሲያገኙት ምን ይመስላቸዋል?
  16. አምላክ በጥበብና በሞገስ እንዴት ያድጋል?
  17. ኢየሱስ እግዚዝብሔርን ከፈራ እግዚአብሔር እግዚአብሔርን ይፈራል?
  18. “ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው” አምላክ ከሆነ ታድያ እንዴት “ኢየሱስ ሞትን ድል አደረገ“ ይባላል?
  19. በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች ከኢየሱስ በላይ የሚያደርጉ ከሆነ ከአምላክ መብለጥ ይቻላል?
  20. ኢየሱስም አምላክ ከሆነ፣ “አብ ለራሱ ለይቶ የቀደሰውን” ሲል አምላክ እንዴት ይቀደሳል?
  21. ክርስቶስ እውን አምላክ ከሆነ፣ ወራሽ ነው ወይንስ አስወራሽ?
  22. ኢየሱስበእውነት እልሃለሁ፣ ዛሬውኑ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህብሏል። ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት አምላክ ገነት ይገባል?
  23. “ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስከማደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ” ሚለው ጥቅስ ዙሪያ የተነሱ ጥያቄዎች
  24. መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር አምሳል መሆኑን ይናገራል። ኢየሱስ አምላክ ነው ወይስ የአምላክ አምሳል?
  25. አምላክ “እኔ እግዚአብሔር አልለዋወጥም” ካለ፤ ኢየሱስ አንድ ጊዜ “ፍፁም አምላክ” በሌላ ጊዜ “ፍፁም ሰው” እንዴት ሊሆን ይችላል?
  26. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ «ቢቻልህ ትላለህን? ለሚያምን ሁሉ ነገር ይቻላል፡፡» ከማለት አምላክ ስለሆንኩ ምን ይሳነኛል ለምን አላለም?
  27. የኢየሱስን ሥልጣን መቀበል በተመለከተ በጥያቄ ቁጥር 12 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ጥያቄ ቁጥር 12ን ያንብቡ!
  28. ኢየሱስን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉ ሰዎች መንግስተ ሰማያት ካልገቡ ክርስቲያኖች ለምን ኢየሱስ ጌታ ነው ትላላችሁ? 
  29. ኢየሱስ “የእኔ ትምህርት ከእግዚአብሔር ወይም ከራሴ እንደመጣ” ሲል ራሱንና እግዚአብሔርን ለይቶ ከተናገረ ስንት አምላክ አለ?
  30. ዕብራውያን 1፡4-5 ላይ ኢየሱስ ከመላእክት ጋር መነፃፀሩ ልጅነቱ ምሳሌአዊ መሆኑን አያሳይምን?
  31. «ሁሉ ከተገዛለት በኋላ እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ እንዲሆን ወልድ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ለእርሱ ይገዛል» ከተባለ ኢየሱስ እንዴት አምላክ ይባላል?
  32. ኢየሱስ አምላክ ከሆነበማርቆስ 11:12-14 ላይ በለሲቱ ፍሬ እንደሌለባት ለምን አላወቀም?
  33. ኢየሱስ ሰው ከሆነ አምላክ፣ አምላክ ከሆነ ደግሞ ሰው መሆን እንዴት ይችላል?
  34. ኢየሱስ በሥላሴ ካመነና የሥላሴ አባልም ከሆነ የዘለዓለም ሕይወትን ለማግኘት ምን ማድረግ እንደሚገባ ሲጠየቅ ለምን “ትዕዛዝን ጠብቅ” ሲል መለሰ?
  35. ኢየሱስ ስለ ራሱ “እውነቱን የነገርኳችሁን ሰው” ካለ ለምን አምላክ ትሉታላችሁ?
  36. ኢየሱስ አምላክ ከሆነለምን አጋንንትን በእግዚአብሔር መንፈስ ያወጣል?
  37. ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ አብሮት ስለሆነ አምላክ ከሆነ ሌሎች መንፈስ ቅዱስ ያለባቸው ሰዎችስ አማልክት ናቸው?
  38. ኢየሱስ “እኔ ብቻዬን ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም» ካለ እንዴት አምላክ ይሆናል?
  39. በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ!» ሲል ኢየሱስ እግዚአብሔርና ኢየሱስ የተለያዩ መሆናቸውን አልገለፀምን?
  40. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ አምላክ በገነት ውስጥ ከሰዎች ጋር አብሮ ምግብ ይበላል?
  41. ወደ ምድር ሲመጣ አምላክነቱ ትቶ ሰው ሆኖ መጣ ማለት ነውን?
  42. ኢየሱስና አምላክ እኩል ቢሆኑ ኖሮ ለምን ኢየሱስ ለአምላኩ ጸለየ?
  43. ክርስቶስ በአምላክ የሚላክ፣ ሟች፣ ምንንም ማድረግ የማይችል ከሆነ እንዴት ዘለዓለማዊ አምላክ ይሆናል?
  44. ይህ ጥያቄ ማቴዎስ 28፡18 ላይ የሚገኘውን ቃል በመጥቀስ ስለ ኢየሱስ ሥልጣን መቀበል የሚጠይቅ ነው፡፡ መልሱ በጥያቄ ቁጥር 12 ላይ ስለተሰጠ አልፈነዋል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  45. ክርስቲያኖች “ኢየሱስን አምላክ ነው” እንደሚሉት ቢሆን ኖሮ አምላክን ማን ይልከዋል? አምላክ ሌላ የሚልከው አምላክ አለውን?
  46. አምላክ እግዛብሔር ነው ወይስ ከእግዚአብሔር ቀኝ የቆመው ኢየሱስ ነው? ወይንስ ሁለቱም?
  47. አምላክ የማይፈተን መሆኑ ተነግሮ ሳለ ኢየሱስ አምላክ ቢሆን ኖሮ በሰይጣን ይፈተን ነበር?
  48. ኢየሱስ ክርስቲያኖች እንደሚሉት አምላክ ከሆነ እንዴት መንግስት ሰማያት የማስገባው “እኔ አይደለሁም” ሲል ይናገራል?
  49. ከጥያቄ 42 ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  50. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ “እጅግ ተጨንቆም በብርቱ ይጸልይ ነበር” እንዴት ይባልለታል? አምላክ ይጨነቃል?
  51. አንዱ አምላክ ብለው ሲለምኑ እግዚአብሔርን ነው ወይንስ ከእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠውን ኢየሱስን ነው?
  52. ከጥያቄ ቁጥር 16 ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  53. ከቁጥር 21 ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  54. አምላክ ነው የሚባለው ኢየሱስ ከመላእክት ያንስ ነበርን? ዕብ 1፡4
  55. ክርስቲያኖች አንድ አምላክ ካላቸው መጽሐፍ ቅዱስ በ2ኛ ጴጥሮስ 1:2 ላይ ለምን ኢየሱስንና እግዚአብሔርን ለይቶ አስቀመጠ?
  56. ራዕ 1፡1 ላይ “እግዚአብሔር ለሱ የሰጠው የኢየሱስ ክርስቶስ ራዕይ” ይላል፡፡ ታዳያ አምላክ ቢሆን ሁሉን አዋቂ መሆን አልነበረበትምን?
  57. ኢየሱስ አጠገቡ የነበሩትን 12ቱን ሐዋሪያት “እናንተ ትፈርዳላችሁ” ሲል ይሁዳን ጨምሮ ነው የገለፀው፡፡ ታዲያ ይሁዳም ይፈርዳልን?
  58. ክርስቲያኖች እንደሚሉት ኢየሱስ “አምላክ” ከሆነ አምላክ ከፍ ያደርጋል ወይንስ ከፍ ይደረጋል? ፊልጵስዩስ 2፡9
  59. የኢየሱስ አምላክነትና የሊቀ ክህነት ሹመት
  60. የሃጢአት ስርየትስ ለማን ነው ይሰጥ ዘንድ የተላከው? ለእስራኤል!
  61. ክርስቲያኖች መንፈስ ቅዱስ የሚነዳቸው ከሆነ እንዴት በመለያየት 33,000 ቦታ ከፋፈላቸው?
  62. ለምንድነው በዮሐንስ ራዕይ 1፡6 እና 3፡12 ላይ ኢየሱስ በሰማይ ሆኖ እያለ አብ አምላኩ እንደሆነ የተገለፀው?
  63. ዳዊት “የአምላክ ልጅ” ከተባለ የኢየሱስ ልጅነት ጉዳይ ከሱ በምን ይለያል?
  64. ኢየሱስ የአምላክ ባሪያና አገልጋይ ከሆነ እንዴት አምላክ ሊሆን ይችላል? የአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎቹስ ምነው “የአምላክ አገልጋይ” የሚለውን፣ በ“ብላቴና” ለምን ለወጡት?
  65. ኢየሱስ ሟች ከሆንና አምላክ የማይሞት ከሆነ ኢየሱስ አምላክ እንዳልሆነ አያሳይምን?
  66. “አንዱ እግዚአብሔር” ሲባል ክርስቶስ ይጨምራል ወይንስ አይጨምርም? ከጨመረስ ክርስቶስ ስንተኛ አምላክ ሊሆን ነው?
  67. ኢየሱስ አምላክ ነው ከተባለ እንዴት ከሙሴ ጋር ይነጻጸራል? ዕብራውያን 3:3
  68. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እና አምላክ ሥላሴ (ሦስትም አንድም) ከሆነ እንዴት አንዱ አምላክ “ከኔ በቀር ሌለ አምላክ የለም” ይላል?
  69. ኢየሱስ ”አምላክ” ነው ወይንስ ይህ ጥቅስ (ማቴዎስ ወንጌል 12:18) እንደሚለው የአምላክ አገልጋይ?
  70. ደቀመዛሙርቱ በማቴዎስ 15፡12 ላይ “ኢየሱስ ኃያሉ አምላክ ነው” ብለው ቢያምኑ ኖሮ እንዴት “አወቅህን?” ብለው ይጠይቁታል?
  71. አሕመዲን ቀደም ሲል በዝርዝር የጠየቋቸውን ጥያቄዎች በመጭመቅ ስለደገሙ ቦታና ጊዜ ላለማባከን ይህንን ጥያቄ አልፈነዋል፡፡
  72. ከጥያቄ 51 ጋር ስለሚመሳሰል ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  73. ይኸኛውም ከጥያቄ 51 ጋር ስለሚመሳሰል ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  74. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ “ለወልድ በራሱ ሕይወት አንዲኖረው ሰጥቶታል” ለምን ይላል?
  75. ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት በሰማይ ከነበረ ለአምላክ ታዛዥ በመሆኑ ወደ ነበረበት ይመለሳል ወይስ እንደ አዲስ “ከፍ” ይደረጋል? 
  76. ኢየሱስ ”አምላክ ነኝ! ተገዙኝ” ብሏልን?
  77. እግዚአብሔር አንድ ከሆነ፤ ኢየሱስ በአምላክና በሰው መካከል አስታራቂ ከሆነ እንዴት መልሶ አምላክ ይሆናል?
  78. መጽሐፍ ቅዱስ “አንድ አምላክ አብ አለን” ካለ ኢየሱስ እንዴት አምላክ ይሆናል?

ምዕራፍ 2

የኢየሱስ መወለድና የሚነሱ ጥያቄዎች

79. በቁጥር 30 ላይ የተመለሰውን ጥያቄ ደግመው በመጠየቃቸው ምክንያት ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!

80. ኢየሱስ ጅማሬ ከሌለዉ ለምንድነዉ ቅደም ተከተልን በሚገልጽ ቃላት አባት እና ልጅ ተብለው የተጠሩት? 

81. ማርያም ከመፀነሷ በፊት ኢየሱስ ነበርን? ከነበረ የትና እንዴት?

82. መንፈስ ቅዱስ ደግሞ እናቱ ማርያን ካስጸነሰ (ማቴዎስ 1፡1-20 ፤ ሊቃስ 1፡35) ኢየሱስ ስንት አባት ነዉ ያለዉ?

83. ኢየሱስን የገረዙት ሰዎች ሲገርዙት “የዓለምን ፈጣሪ ኃያሉን አምላክ ገረዝን” ብለዉ ነበር ያሰቡት?

84. ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት ስሙ ማን ነበር?

85. ማርያም ልጇ ኢየሱስ የዓለም ፈጠሪ ኃያሉ አምላክ ነዉ ብላ ታምን ነበርን?

86. ኢየሱስ አንዱን ባህሪዉን ከአባቱ ሌላዉኛዉን ደግሞ ከእናቱ ከነሳ አባቱ እና እናቱ ምን እና ምን ናቸዉ?

87. ኢየሱስ ያለ አባት በመወለዱ “አምላክ” ከሆነ አዳም ምን ሊባል ነው?

88. ድንግል ወንድ ልጅ ትወልዳለች ከተባለ! ታዲያ ‹‹ድንግል አምላኳን ወለደች›› የሚለዉ ከየት መጣ?

89. “ድንግል አምላኳን ወለደች” የሚለዉ ከየት መጣ? ከጉባኤ?

ምዕራፍ 3

አምላክ ሥጋ ለብሶ ሰዉ ሆኗልን?

90. “ከቶዉንም እግዚአብሔርን ያየ ማንም የለም” ይላል፡፡ ኢየሱስ ግን ታይቷል፡፡ ኢየሱስ አምላክ እንዳልሆነ አያሳይምን?

91. ኢየሱስ ወደ ሰማይ ከተመለሰ በኋላስ በስጋ እንዳለ ይቆያል ወይስ አስቀድሞ ነበረ በተባለበት ሁኔታ ይመለሳል?

92. ኢየሱስ ከኃጢአት በቀር በሁሉም ነገር እንደኛ ከሆነ፣ እንዴት አምላክ ይሆናል?

93. በጥያቄ ቁጥር 25 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!

94. ኢየሱስ “ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ” ከሆነ ሁለት ተቃራኒ ነገር ሊሆን ይችላል?

95. ዮሐንስ 1፡1 “በመጀመሪያ” ሲባል የምን መጀመሪያ? ለመሆኑ አምላክ መጀመሪያ አለውን?

96. 1ኛ ቆሮንቶስ 15:29 መሰረት ክርሥቲያኖች “ለሞቱ ሰዎች” ብለው ነው እንዴ የሚጠመቁት?

97. እስራኤላዊያን በኢየሱስ አያምኑም ግን ሮሜ 11:26 እስራኤል ሁሉ ይድናሉ” ይላል፡፡ ታድያ በኢየሱስ ሳያምኑ ዳኑ?

98. ወልድና መንፈስ ቅዱስ ከአብ ከወጡ አብ ከሁለቱ አይቀድምም?

99. በኢየሱስ መስዋዕት የሴቶች የወሊድ እርግማን ለምን አልተነሳም?

100. እባብ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ አፈር ይበላልን?

ምዕራፍ 4

የኢየሱስ አስተምህሮት ምን ነበር?

  1. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ አብ ከእኔ ይበልጣል ለምን አለ?
  2. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ ለምድነው “ከራሴ ምንም ላደርግ አይቻለኝም” ያለው?
  3. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ ቸር መባል እንደሌለበትና “ቸር” አንዱ እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን ለምን ተናገረ?
  4. በመጽሐፍ ቅዱስ አምላክ “አንድ” እንጂ “ሦስትም አንድም” አይልም!
  5. የዮሐንስ ወንጌል 17፡3ን በመጥቀስ ኢየሱስ አብን ብቸኛ እውነተኛ አምላክ በማለት ስለመጥራቱ በቁጥር 5 ላይ የተመለሰውን ጥያቄ ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  6. በቁጥር 25 ላይ የተመለሰውን ጥያቄ በሌላ አባባል ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  7. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ ተዓምር ለማድረግ ለምን ጸለየ? ተዓምራቱስ የማን ነው?
  8. ኢየሱስ ህግን የፈጸመ ይድናል ካለ ክርስቲያኖች በኢየሱስ ቤዛነት ይዳናል ለምን ትላላችሁ?
  9. ኢየሱስ የአምልክ አጋልገይና ሕዝቡ ስለ አምላክ እንዲያውቅ ማድረግ ተግባሩ ከሆነ(ዮሐንስ 17፡26) እንዴት ራሱ አምላክ ሊሰኝ ይችላል?
  10. የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉ የኢየሱስ እህትና ወንድም ከሆነ አምላክ እህትና ወንድሞች አሉት?
  11. እምነት ቢኖራችሁ ረግማችሁ ርግማናችሁ ይደርሳል?
  12. የውርስ ኃጢአት እውነት ከሆነ ኢየሱስ “የእግዚአብሔር መንግስት  እንደነዚህ ላሉት ናትና” ለምን አለ?
  13. ኢየሱስ “መንገዱ እኔ ነኝ” አለ እንጂ “መድረሻ ነኝ” መች አለ?
  14. ኢየሱስ አምላክ ከሆነ በማር 15፡37 ላይነፍሱን ለማነው የሚሰጠው?
  15. ኢየሱስ ሲጠመቅ ከሰማይ የተሰማው ድምጽ የአምላክ ነውን? አምላክ ልጅ አለኝ ይላልን?
  16. አምላክ ኢየሱስን የሚያደርገውን ቢያሳየውምና ተዓምር ቢያደርግ ምን ይገርማል? ዮሐንስ 5፡20
  17. አብ የወልድ ሕይወት ምንጭ አይደለምን? “ወልድ የሰው ልጅ ስለሆነ” ይላላ እንጂ አምላክ ስለሆነ ይላል?

ምዕራፍ 5

ለኃጢአታችን ሲል ተሰቀለ፣ ዳንን፣ አሜን!

  1. እርሱ ኢየሱስን አሳልፎ ባይሰጠው ይሰቀል ነበርን? ኢየሱስን አሳልፎ መስጠቱ ወንጀል ነውን?
  2. አምላክ “ከመስዋዕት ይልቅ ምህረትን እወዳለሁ” እያለ እንዴት ዓለም በሰራው ኃጢአት ኢየሱስን በማሰቃየት መስዋዕት አደረገው?
  3. “እግዚአብሔር ወልድ” ሞቷልን? አምላክ (እግዚአብሔር) ይሞታል?
  4. ከስቅለቱ ከ2000 አመት በኋላ እንዴት “የሰው ልጆች ሁሉ በኃጢአት ውስጥ ናቸው” ይባላል?
  5. ስለ ኢየሱስ ጭራሽ ያልሰሙት ከርሱ መወለድ በፊት የነበሩ ህዝቦች በምን ሊድኑ ነው?
  6. ምንም ቢሰሩ ሁሉም ክርስቲያኖች በኢየሱስ መሰቀል በማመን ብቻ መንግስተ ሰማያት ይገባሉ?
  7. ከምዕራፍ 4 ጥያቄ ቁጥር 8 ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  8. ኢየሱስ መስቀል ላይ ሆኖ “አምላኬ አምላኬ ስለምን ተውከኝ” ብሎ ሲለምን አምላክ ነበር ወይስ ሰው?
  9. ኢየሱስ ለአይሁዶች “እኔ ወደ ምሄድበት ልትመጡ አትችሉም” ብሏል፡፡ ታድያ እንዴት ያለበት ድረስ መጥተው “ያዙት” “ሰቀሉት” ሊባል ቻለ?
  10. ኢየሱስ “ካስፈለገ አባቴን ብጠይቀው ከዐስራ ሁለት ክፍል ሰራዊት የሚበልጡ መላእክት የማይሰድልኝ ይመስልሃል?” ካለ ‘አምላኬ’ አምላኬ ለምን ተውከኝ? ሲል እንዴት የተባለው ጦር መጥቶ ሳያድነው ቀረ?
  11. ኢየሱስ “ሰይፍ የሌለውም ልብሱን ሸጦ ይግዛ” ብሏል፡፡ ለምን? በሰይፍ እንዳይሰቀል እንዲከላከሉለት?
  12. ኢየሱስ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና እኔ ለእናንተ ተሰቅዬ ልሞት መሆኑን እመኑ” በማለት እንዴት ሳይሰብክ ቀረ?
  13. መዝሙር 34፡17 ላይ “ቅኖች” ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉ እርሱም ይሰማቸዋል ከችግራቸውም ሁሉ ያድናቸዋል” ይላል፡፡ ታዲያ «አምላኬ አምላኬ ስለምን ተውከኝ?» እያለ ኢየሱስ ሲጮህ «ቅን» ስላልሆነ ነው ያልተሰማው?
  14. «ይመጣል» ተብሎ የተተነበየው መሲህ ኢየሱስ ከነበረ ይህ መሲህ እንደማይገደልም ተገልጿል፡፡ ታድያ እንዴት ኢየሱስ «ሊገደል ቻለ »ተብሎ ይታመናል?
  15. የሰው ልጅ በአደም ምክንያት ኃጢአት የመስራት ዝንባሌንና ባህሪን ከወረሰ በኢየሱስ ስቅለት በደሙ ከነፃ ለምን ያ ዝንባሌ አሁንም ቀጥሎ ሰው ወንጀል እየሰራ ሊቀጥል ቻለ?
  16. በምዕራፍ 1 ቁጥር 50 ላይ የተመለሰውን ጥያቄ ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  17. እኔ ለኃጢአታችሁ ቤዛ እሆናለሁ ኃጢአታችሁን በደሜ አጥባለሁ፡፡ ሲል አስተምሮ ነበርን?
  18. ኢየሱስ ዓለምን የማዳን ተልዕኮ ይዞ ከተሰቀለ ከሦስት ቀናት በኋላ እንደሚነሳ እያወቀ ያ ሁሉ መሸሽና መሸበር ይገባው ነበርን?
  19. ኢየሱስ ለሰው ልጅ ኃጢአት ሲል ተሰውቶ ከሦስት ቀናት በኋላ ነፍሱ ተመልሶለታል፡፡ መስዋዕትነቱ ጊዜያዊ ነበር ማለት ነው?
  20. ኢየሱስ ከሞት በተነሳ ጊዜ ከመቃብር ወጥተው ወደ ከተማ ገቡ የተባሉ ሰዎች በኋላ የት ገቡ?
  21. ኢየሱስ የሰረየው የውርስ ኃጢአትን ነው ወይስ በየጊዜው የሚፈፀምን ኃጢአት?
  22. ለሰው ኃጢአት የተሰዋው አምላክ ከሆነ እንዴት አምላክ ራሱን ለራሱ ይሰዋል?
  23. አምላክ አዳምን እንዲሁ መማር እየቻለ ለምን የኢየሱስ ደም እንዲፈስ ፈለገ?
  24. “ወደ ኢየሱስ በሄዱ ጊዜ ግን እርሱ ቀደም ብሎ እንደ ሞተ አይተው ጭኑን አልሰበሩም” ከተባለ የሞተ ሰው ቢወጋ ደም ይፈሰዋልን?
  25. ኢየሱስ እንደ መልከ ፄዴቅ ሊቀ ካህናት ተብሎ መሾሙ ተገልጿል፡፡ ሳይሾም በፊትስ ምን ነበር?
  26. ኢየሱስ የሚያዝና የሚገደል ከሆነ “ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም፤ ወዳለሁበትም ልትመጡ አትችሉም” ማለቱ ትርጉም አልባ አልሆነምን? 
  27. ኢየሱስ “የተወለድሁት” በማለት ስለራሱ መናገሩ የርሱ ህልውና ከመወለዱ ጋር የጀመረ መሆኑን አያሳይምን?
  28. ሰው ገነት የሚገባው በኢየሱስ በማመን ብቻ ከሆነ ጳውሎስ ለምን ያላመነ ሚስት/ባል ያለው ሰው በአመነው ምክንያት ገነት እንደሚገባ ተናገረ?
  29. አሕመዲን ራሳቸውን በመደጋገም አንባቢያኖቻቸውን ማሰልቸታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ምዕራፍ 1 ቁጥር 61 ላይ ስለ ክርስቲያኖች ክፍፍል የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ! 
  30. ከምዕራፍ 1 ጥያቄ 3 ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  31. አምላክ ነው መስዋዕት የሆነው ወይንስ «ልጁ» ክርስትያኖች ምን ይላሉ?
  32. ኢየሱስ አምላክ ከነበረ እንዴት በሰው ይከዳል?
  33. በዚሁ ምዕራፍ ቁጥር 23 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  34. አምላክ ፍትሃዊ ከሆነ “እኛን ሊያድን ኢየሱስን መስዋዕት አደረገው” የሚለው አባባል የፍትህን ፅንሰ ሀሳብ አይፃረርምን?
  35. በዚሁ ምዕራፍ ቁጥር 22 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  36. የአል-መሲህ መሰቀል ከአምላክ ፍትህ ከእዝነቱ ከኃይሉና ከጥበቡ ጋር የሚጣጣም ነው ወይ?
  37. ጠያቂው እዚሁ ምዕራፍ ቁጥር 33 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል። ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  38. ከቁጥር 36 ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  39. አምላክ ኢየሱስ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ሲገባ ለምን ዝም አለው? አይጠብቀውም?
  40. ከሁሉም በላይ መሐሪ የሆነው አምላክ የመጀመሪያውን ኃጢአት ለአዳምና ለዝርዮቹ ይቅር ለማለት ኢየሱስ እስኪመጣ ድረስ ለምን ቆየ? ይህ ብዥታ አይፈጥርም?
  41. በደም ቤዛነት ማመን ከጥንታውያን የግሪክ ጣኦታውያን ከሮማውያን በስተቀር በየትኛውም ሃይማኖት ውስጥ ተከስቶ ያውቃል ወይ?
  42. በአፈታሪክ ከሚወሩት ከነባከስ አፖሎ አዶኒስ ሆረስ በስተቀር ከኢየሱስ ጋር የሚነጻጸር አለ ወይ?
  43. ኢየሱስ ተናገራቸው የሚባሉት ቃላት ከግሪክ ጣዖቶች የተወሰዱ አይደሉምን?
  44. ሮማውያን ባለስልጣናት በኢየሱስ (ዒሳ) ላይ የነበራቸው ቅራኔ ምንድነው? «የቄሳርን ለቄሳር” ብሎ ካስተማረ እርሱን የመሰለ ሕግ አክባሪና ታዛዥ ዜጋ ለምን ያጣሉ?
  45. ስለ ሮማውያን ገዢ ስለ ጲላጠስ ማንነትና ባህሪ ምን ያህል ነው የምናቀው?
  46. የተባለው የኢየሱስ ስቅለት ሲፈጸም የተመለከቱት ደቀ መዛሙርት ቁጥር ስንት ነው? ያሳዩት መስተጋብርስ ምን ነበር?
  47. የተፈረደበት ሰው በመስቀል ላይ ለመሞት ጥቂት ቀናት ይወስዳል፡፡ ታድያ በኢየሱስ ሁኔታ ለምን ጥቂት ሰዓታትን ብቻ ወሰደ?
  48. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሳለ መጸለዩን በተመለከተ ቀደም ሲል የጠየቁትን ጥያቄ በሌላ አባባል ስለደገሙት ታልፏል፡፡
  49. ከጥያቄ 23 እና ጥያቄ 38 ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ ጠያቂው ቀጥሎ ስቅለትን በተመለከተ የጻፉት

ምዕራፍ 6

የምስጢረ ሥላሴ ምስጢር

  1. ሥላሴ እና የኒቂያው ጉባኤ ጉዳይ!
  2. የኒቂያ ጉባኤ ራሱ “በእግዚአብሔር አብ እናምናለን” እንጂ “አንድ እግዚአብሔር በሚሆኑት በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን” አይልም። 
  3. ቀደምት ነቢያትም ሆኑ ኢየሱስ ስለ ሥላሴ አስተምረው ከነበረ ቤተክርስቲያን እንዴት ግልፅ የሆነ ግንዛቤ አልነበራትም?
  4. ከጥንት ጀምሮ የነበረውን አሀዳዊውን እምነት ወይስ ከንቂያ ጉባኤ በኋላ የመጣውን የሥላሴን አስተምሮት እንቀበል?
  5. ክርስቲያኖች ሲፀልዩ ለአብ ነው? ወይስ ለወልድ? ወይስ ለመንፈስ ቅዱስ ነው?
  6. አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ሦስቱም እኩል ከሆኑ እንዴት ወልድ ላይ የሚነገረው ክፉ ይቅር ሲባል በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚነገር ይቅር አይባልም?
  7. አብ እና ወልድ ሁለቱም የአንዱ እግዚአብሔር አካል ከሆኑ እንዴት ሁለት ፍላጎት ኖራቸው?
  8. እውን ኢየሱስ አምላክ ቢሆን ኖሮ ሌላኛውን አምላክ ማስደሰት እንዴት ፈለገ?
  9. ዘፍጥረት 1፡26 ላይ “በአምሳላችን” ሲል ሰው በየትኛው አምሳል ነው የተፈጠረው ሊባል ነው? በአብ፣ በወልድ ወይስ በመንፈስ ቅዱስ?
  10. ይህን ማንም ሊፈታው ያልቻለውን ምስጢር ኢየሱስ ሳያስተምር (ሳይፈታ)፣ ቃሉን እንኳ አንስቶ ሳይናገር እንዴት አለፈ?
  11. በሥላሴ ማመን እና በርሱ ስም መጠመቅ ብቸኛ የመዳኛው መንገድ ከሆነ ኢየሱስ ለምን በግልፅ ትኩረት ሰጥቶ አላስተማረበትም?
  12. ስለ ሥላሴ አንድም ማስረጃ በሌለበት የኒቅያን መግለጫ ብቻ በመንተራስ ከራሳችን ምሳሌ እየሰጠን ለማሳመን እንዴት እንጥራለን?
  13. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ከሆነ እንዴት አምላክ ይሆናል?
  14. አብ ጌታ ነው ወልድ ጌታ ነው መንፈስ ቅዱስ ጌታ ነው፡ የሥላሴን ምስጢር ማን ይሆን የሚፈታው?
  15. ሥላሴ የኢየሱስ እውነተኛ አስተምህሮት ከነበረ ለምንድን ነው ኢየሱስ ያላብራራው?
  16. ሥላሴ አስተምህሮቱም ሆነ ምስጢርነቱ የቱ ጋር ነው የተገለጸው?
  17. በምዕራፍ 6 ቁጥር 5 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  18. የሥላሴ ፅንስ ሐሳብ ትክክለኛው ገለጻ የትኛው ነው? የይሖዋ ምስክሮች ወይስ የስላሴአዊያን?
  19. ኢየሱስ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ነበርን? ከነበረ “የነበረው ራሱ ከአብ የተወለደ ነው ትሉ የለምን?
  20. 1ኛ ዮሐንስ 5፡7 “የሚመሰክሩት መንፈሱና ውሃው፤ ደሙም ሦስት ናቸውና፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ” የሚለው ጥቅስ ላይ የተነሳ ጥያቄ!
  21. አምላክ “አንድም ሦስትም ነው” የሚል አንድ ጥቅስ እንኳ አለ?
  22. አብና መንፈስ ቅዱስ ለምን አልተለዋወጡም?
  23. በዚሁ ምዕራፍ ጥያቄ 2 ለ፣ ሐ፣ 19፣ ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  24. ከምዕራፍ 1 ጥያቄ 81 ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ለማንበብ ይህንን ይጫኑ! 
  25. ብሉይ ኪዳንን ብንፈትሽ ኢየሱስ ከአብ ስለ መወለዱ አይገልፅም፡፡ ታድያ ክርስትና ከየት አመጣው?
  26. አብ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት አንድ ልጅ (ወልድን) ወልዶ ከነበረ ለምን የብሉይ ኪዳን ነቢያት አላወቁትም?
  27. ክርስቲያኖች ስላሴን ለማብራራት ሲሉ ለምን ይዋሻሉ?
  28. በዚሁ ምዕራፍ በጥያቄ 2 ለ እና ሐ ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  29. በአንደኛው ምዕራፍ ቁጥር 30 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  30. መንፈስ በሚለው ቦታ እግዚአብሔርን ተክተን ስናነብ ብዙ እግዚአብሔሮች አይኖሩም?
  31. ቃል ስጋ ከሆነታድያ አምላክ ስጋ ሆነ ማለት ነው?
  32. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ ሐዋርያት ሥራ 12፡24 «የእግዚአብሔር ቃል ግን እንደገና እየሰፋ ሄደ» ይላል፡፡ የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ይሰፋል?

ምዕራፍ 7

ኢየሱስን ማነው ብለው አመኑበት?

  1. ዮሐንስ 6፡14 ላይ “ወደ ዓለም የሚመጣው ነብይ በእርግጥ ይህ ነው አሉ” ይህን የተናገሩ ሰዎች አማኞች ናቸው ወይስ ከሀዲ?
  2. ኢየሱስ አስገራሚ ተአምር ሲያደርግ ኢየሱስ ሰው ብለው ካአመኑ እንዴት አምላክ ይሆናል?
  3. ኢየሱስ እንደነገረን ሐዋርያት ኢየሱስ ምን መሆኑን አመኑ? ከአምላክ መላኩን! ታዲያ ለምን ክርስቲያኖች በተቃራኒው ተረዱ?
  4. ደቀ መዛሙርትም ለመጀመረያ ጊዜ በአንጾንኪያ “ክርስቲያን” ከተባሉ እንዴት ኢየሱስ ክርስትናን ሰበከ አስተማረ ሊባል ይችላል?
  5. ኢየሱስ “አንተ እንደላከኽኝ ያውቃሉ ሲል” ሐዋርያት ኢየሱስን ምን መሆኑን ያውቃሉ ተባለ?
  6. ሉቃስ 24፡19 “በእግዚአብሔርና በሰው ሁሉ ፊት በተግባርና በቃል ብርቱ ነብይ ስለነበረው ስለናዝሬቱ ኢየሱስ ነው” ይላል፡፡ ሐዋሪያት ኢየሱስን ማን ብለው ገለፁት?
  7. ሐዋሪያት የኢየሱስን ተአምራዊ ምልክት አይተው የዛሬ ክርስቲያኖች እንደሚሉት “ኢየሱስ ጌታ ነው! አምላክ ነው!” ነበር ያሉት?
  8. መጽሐፍ ቅዱስ “እግዚአብሔር ተአምራትን ድንቅ ነገሮችንና ምልክቶችን በእርሱ በኩል በማድረግ ለናዝሬቱ ኢየሱስ መስክሮለታል” ካለ ታድያ ክርስቲያኖች ለምን ይህን ተቃረኑ?
  9. ከላይ በቁጥር 5 ላይ ከጠየቁት ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  10. በምዕራፍ 1 ቁጥር 61 ላይ የጠየቁትን ጥያቄ ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!
  11. ኢየሱስ የሚያስተምረው ትምህርት ከራሱ ሳይሆን ከላከው አምላክ መሆኑን እየገለጸ እንዴት ክርስቲያኖች ክርስቶስን አምላክ ሊሉት ቻሉ?
  12. ዮሐንስ 7፡40 ላይ የሚገኘውን በመጥቀስ ስለ ነቢይነቱ ቀደም ሲል የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡
  13. በኢየሱስ ተአምር አይነ ስውርነቱ የተወገደለተ ግለሰብ ኢየሱስን “ነብይ” ካለ ክርስቲያኖች ሙስሊሞች “ኢየሱስ ነብይ ነው” በማለታቸው እንዴት ሊያወግዙ ቻሉ?
  14. ጠያቂው ዮሐንስ 4፡19 ላይ የሚገኘውን በመጥቀስ ኢየሱስ ነቢይ እንጂ አምላክ አይደለም በማለት ይሞግታሉ፡፡ ኢየሱስ “ነቢይ” ከተባለ አምላክ ሊሆን አይችልም የሚለውን የተሳሳተ ግንዛቤያቸውን ቀደም ሲል መልስ ሰጥተንበታል፡፡
  15. እዚሁ ምዕራፍ ቁጥር 6 ላይ የጠየቁትን ስለደገሙ ታልፏል፡፡ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ
  16. ሉቃስ 7፡14-16 ላይ ስለ ኢየሱስ ነቢይነት ሕዝቡ የተናገረውን በመጥቀስ የተለመደውን ሙግታቸውን አቅርበዋል፡፡ አዲስ ነገር ስለሌለው ታልፏል፡፡
  17. ኢየሱስ ኢየሩሳሌም በገባ ጊዜ “ይህ ማነው?” ብለው ሲጠይቁ ነቢዩ ኢየሱስ ነው ካሉ እንዴት አምላክ ይሆናል?

ምዕራፍ 8

ኢየሱስ ስለ ራሱ ምን እምነት ነበረው?

አሕመዲን በዚህ ርዕስ ስር 6 ጥያቄዎችን ያቀረቡ ሲሆን በመጽሐፉ ውስጥ ደጋግመው የጠየቋቸውና መልስ የተሰጠባቸው ናቸው፡፡ ስለዚህ እነዚህን ቀደም ሲል የተወያየንባቸውን ነጥቦች ከመደጋገም ይልቅ በምዕራፍ 1 ቁጥር 76 ላይ የጠየቁትንና ብዙ ሙስሊሞች የሚደጋግሙትን ተከታዩን ጥያቄ እንመልሳለን፡፡ 

ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ተናግሯልን?  በሚል ርዕስ የተጻፈውን ጽሑፍ አስፈንጣሪውን በመክፈት ያንብቡ፡፡

 

ምዕራፍ 9

እውን እነዚህ የአምላክ ባህሪያት ናቸውን?

  1. መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው አምላክ ድካምና ሞኝነት ካለበት ምኑን አምላክ ሆነ?
  2. አምላክ እንዴት የት እንደተደበቁ ማወቅ ተስኖት አዳምን “የት ነህ?” ሲል ይጠይቃል?
  3. አምላክ እንደሰው ሥራ ሰርቶ ያርፋልን? ድካም ይሰማዋል እንዴ?
  4. አምላክ ተኝቶ ሰው “ንቃ”  ብሎ ይቀሰቅሰዋልን? ለመሆኑስ አምላክ ይረሳልን?
  5. አምለክ ከእንቅልፍ እንዴት ይነቃል? ኃያሉን አምላክ በዚህ መልኩ መግለጽ ተገቢ ነውን?
  6. ያዕቆብ ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎዋልን? እንዴትስ ታግሎ አሸነፈ? 
  7. “አምላክ ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ” ማለት አግባብነት አለውን? ሰውን ሲፈጥር ሰው ምን እንደሚያደርግ አስቀድሞ አያውቅምን?
  8. 1ኛ ሳሙኤል 15:35 “እግዚአብሔርም ሳኦልን በእስራኤል ላይ በማንገሡ ተፀፀተ” ይላል፡፡ አምላክ ይፀፀታልን? ፈጣሪን ይፀፀታል ማለት ድፍረት አይሆንምን?
  9. እግዚአብሔር ይፀፀታልን?
  10. እግዚአብሔር ምላጭ ይከራያል?
  11. ለምንድነው መጽሐፍ ቅዱስ ባሪያ አይንገስ የሚለው?
  12. መጽሐፍ ቅዱስ “ፈጣሪሽ ባልሽ ነው ፤ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው” ሲል ፈጣሪ ሚስት አለችው?
  13. “እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ” ሲል ምን ለማለት ተፈልጎ ይሆን?
  14. ፈጣሪ ሁሉን አዋቂ አይደለምን? እንዴት የደም ምልክት ሳይጠቀም የእስራኤላዊያንን ቤት ከግብፃዊያን ለይቶ አያውቅም?
  15. አምላክ ከአፍንጫው ጭስ ይወጣል?
  16. አምላክ በፉጨት ይጣራል?
  17. በመጠጥ ውስጥ በመደበቅ ችግርን መርሳት አምላክ ያዝዛልን?
  18. የይሁዳ ሰዎች እግዚአብሔር ከነርሱ ጋር ስለሆነ ኮረብታማውን አገር ከያዙ እግዚአብሔር አብሯቸው እያለ እንዴት ከረባዳው ምድር ማስወጣት ተሣናቸው?
  19. አምላክ በአመንዝራነት ያዛልን?

 

ምዕራፍ 10

የመጽሐፍ ቅዱስ ህልውና

 

በዚህ ርዕስ ስር አሕመዲን ጀበል የመጽሐፍ ቅዱስን ተዓማኒነት በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎችን ያነሳሉ፡፡ ይህ ርዕሰ ጉዳይ ከመጽሐፋቸው ርዕስ ጋር የሚሄድ ባይሆንም ነገር ግን የመጽሐፋቸው ማሳረጊያ ለማድረግ መርጠዋል፡፡

ጠያቂው መጽሐፍ ቅዱስ መታመን የለበትም ለሚለው ሙግታቸው እንደ ማስረጃ የሚጠቅሱት የመጀመርያው ነጥብ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከመቀበላቸው በፊት ያንፀባረቋቸውን ድካሞች ነው፡፡ ተከታዮቹንም ነጥቦች አንስተዋል፡-

  1. ኢየሱስ ዋናውን ሐዋርያ ጴጥሮስን ሰይጣን ብሎታል፤ ትንሣኤ ምስክሮች ከነበሩት መካከል አንዷ የነበረችው መግደላዊት ማርያም በሰባት አጋንንት የተያዘች ነበረች!
  2. ምሁራን ስለ ወንጌላት ጻሐፊያን ግምት እንጂ እርግጠኞች አይደሉም!
  3. የዮሐንስ ወንጌልን በተመለከተ ጸሐፊው ተከታዮቹን ነጥቦች በክርስቲያኖች ከተጻፉ መጻሕፍት የጠቀሱት!
  4. የማቴዎስ ወንጌልን በተመለከተ ያነሷቸው ነጥቦች
  5. የማርቆስ ወንጌልን በተመለከተ ያነሷቸው ነጥቦች 
  6. ለመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ “ብሉይና አዲስ ኪዳን” የሚባለው መጽሐፍ ከየት ተገኘ?
  7. መጽሐፍ ቅዱስ በአርባ ሰዎች የተጻፉ መጻሕፍት ስብስብ አይደለምን?
  8. መጽሐፍ ቅዱሶች መካከል ልዩነት መኖሩን አንዱ ጥቅስ በሌላኛው መጽሐፍ ቅዱስ አለመኖሩ ምንን ያሳየናል?
  9. ስለ ወንጌል የተጠየቀ ጥያቄ 
  10. የትኞቹ መጽሐፍት ናቸው “ቅዱሳን” በሚለው ላይ ብርቱ ክርክር በድምፅ ብልጫ ነው የተወሰነው፡፡
  11. የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንዶች አሉ የተባሉ ሰዎች እስካሁን አሉ?
  12. ኢየሱስ ለዘለዓለም ድነት የሆነውን ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያ ድርስ በደቀ መዛሙርቱ አማካኝነት የተላከው ወንጌል የት ሄዶ ነው ሌላ የተጻፈው?
  13. ጳውሎስ“እኔም ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ያለ ይመስለኛል”ብሏል፡፡ እምነት በይመስለኛል ያስኬዳልን?
  14. ጳውሎስ “የእኔ ወንጌል ይኸው ነው” ሲል እርሱም ወንጌል አለው እንዴ? የሌሎቹ ወንጌልስ?
  15. ሉቃስ 1፡1-4 ላይ “ብዙዎች ታሪኩን የተቻላቸው ያክል ጽፈው ይገኛል” ያለው ሌላ ወንጌል ይሆን?
  16. ወንጌሎቹ አንድ አይነት ከሆኑና ልዩነት ከሌላቸው ጳውሎስ ለምን “ወደ ተለየ ወንጌል” ሲል ወቀሳቸው?
  17. ብዙ ሰዎች የኢየሱስን ታሪክ ከጻፉ ታድያ እነዚያ ብዙዎቹ የጻፉት የት ገቡ?
  18. መንፈስ ቅዱስ ነድቶ የወንጌል ጸሐፊዎች እንዲጽፉ ካደረገ ለምን አራት ጊዜ ስለ አንድ ታሪክ መጻፍ አስፈለገ?
  19. ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው ያለውን የጌታ የኢየሱስን ቃል እናስታውስ” የሚለው በአራቱም ወንጌሎች ውስጥ ቢፈለግ አይገኝም
  20. ጳውሎስ ደብዳቤዎቹን ያኔ ጽፎ ሲልክ ዛሬ እንደሆነው ለዓለም አስቦ ነበርን?
  21. መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ ከተጻፈ ለምን በቀደምት ቤተ ክርስቲያን በርካታ የቀኖና ጭቅጭቅ ጉባኤ ተደርገ?
  22. ለምን ዛሬም ድረስ በኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት የተለያየ መጽሐፍ ቅዱስ አገልግሎት ላይ ዋለ?
  23. ኦርጂናል መጽሐፍ ቅዱስ እንደሌለ ያውቃሉን?
  24. ከበርካታ መጽሐፍቶች መካከል ዛሬ የሚገኘውን ሲመርጡ የአምላክን ቃል በምን ሚዛን ለዩት?
  25. ክርስቲያኖች ስለእምነታቸው አቋም ይዘው ነው መጽሐፍቶችን የመረጡት ወይስ መጽሐፍቶችን ከመረመሩ በኋላ ነው አቋም የያዙት?
  26. “አጭሩ” ና “ረጅሙ” የሚባሉ የማርቆስ ወንጌሎች እንዳሉ ያውቃሉን?
  27. “ስለዚህ ነገሮች ሁሉ የመሰከረና እነዚህን ነገሮች የጻፈው ይህ ደቀመዝሙር ነው” ይህ የማን ንግግር ነው?
  28. ሙሴ “እኔ ከሞትሁ በኋላ ካዘዝኋችሁም መንገድ ዘወር እንደምትሉ አውቃለሁ” ካለ እንዴት መጻሕፍቶቹን አይሁድ ጠብቀው አቆዩ ይባላል?